@adonaymada: ❤️

Adonaymada444
Adonaymada444
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 December 2025 21:21:24 GMT
2580344
305638
8670
30519

Music

Download

Comments

ranihamza6
Rani🖤 :
እኛ እኮ መውደዱን ትተነዋል እናፈቅርሀለን🤴❤️
2025-12-07 21:29:30
4290
lubaba190
እሙ አህላም :
እኔ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖት አያገናኘንም እኔ አፉር ነኝ ብሄር አያገናኘንም እኔ አውቅሀለሁ አንተ አታውቀኝም ስለልዩነታችን አላስበውም ስለአንድነት ብቻ ስለምትሰብክ ብቻ ነው ስከተልህ እምውለው ስለዚ እባክህ ከጃኒ አትራቅ ይከፋኛል🥰
2025-12-08 01:41:45
1370
nico..1619
ኒኮ.1619 :
ንግግርህ ታሽጎ በጁስ መልክ ይሸጥልን🥰
2025-12-08 06:01:43
1406
hani32639
Hani🍫💯 :
I'm from Dira and ስልጤ I'm Muslim from Ethiopia I love Adonay by pure heart 👌👌👌👌
2025-12-07 22:08:45
425
hananaliebrahim
Hanan Ali Ebrahim 444 :
ሀይማኖታችንም ብሄራችንም አይመሣሠልም ካንተም መማርን እንጅ ምንም አልፈልግም ነገር ግን በአስተሣሠብህ በንፁህ ልብህ በየዋህነትህ እወድሀለሁ እድግፍሀለሁ🥰👌
2025-12-07 21:28:09
552
holommmmmm
አማን :
🙌ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ🙌
2025-12-07 21:52:37
368
ya.baderadene
𝕪𝕒 𝕓𝕒𝕕𝕖𝕣𝕒𝕕𝕖𝕟𝕖🕌🕋 :
ሰሉ አለ ነቢ S.A.W ❤❤
2025-12-07 21:57:35
667
roman90883
𝗞𝗜𝗥𝗨♋ :
2025-12-07 21:31:20
301
hiku.lina
Hikmesh :
ቺርስ የአዶናይን ቪዲዮ እንደ ቱርክ ፊልም ለምንከታተል 😂😂😂😂
2025-12-07 21:47:07
456
susu7414
Seid Adem 🫶🇪🇹 :
🫶ሶሉ አለነቢ ﷺ♥️
2025-12-07 22:50:51
95
queen_12_1203
ሕጋዊት 🦋 ❤️💛 :
እኔ ቁኑ እና የዋህ እና ኑፅህ ሰው ስለሆንካ ነው ምወድክ🥰🥺 ኣድየ
2025-12-07 21:29:51
229
diyara2119
diyara Ykidiy lej :
እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ እናተስ??👏👏👏
2025-12-07 21:31:05
503
tesfaa122119
Werkezeb💘2006⚔️ :
አዱ እኛ የምንወድህ ያ መጥፎ ሱሳችንን ስላስተዉከን,በእራስ መተማመናችን ስለጨመርክልን 🥰
2025-12-08 01:10:00
394
konjitrooney
Konjit 🐅🇪🇹 :
እኔ ኦርቶዶክስ አንተም ኦርቶዶክስ እኔ ኦሮሞና አማራ አንተ ትግራዋይ እኔ ኢትዮጵያዊ አንተም ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 ሰው ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ። ፍቅርን ይዘን ወደፊት እንጓዛለን አዶኒ ጃዬን አደራ ❤
2025-12-08 06:46:01
57
mee.s12
Mahii :
ንፁህ ልብ ስላለህ ነው የምንወድህ🙏🥰
2025-12-08 04:25:07
52
usernaes44
Bilu💔🔐 :
ሰው ስለሆክ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
2026-02-14 20:26:15
5
hani12051
maraki🥰 :
ማርያምን እወድሃለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥😘😘😘😘😘
2026-01-14 20:46:15
7
user0259743
Z :
I'm MUSLIM ☪️I really like your behaviour,pure hurt,....my brother keep Shining please dont distract with haters ,speshally yung generations motivated by your action every single day .
2025-12-08 03:00:08
63
halu1223
helu1223 :
wow ተሳካልኝ 😍👏
2025-12-07 21:24:17
159
hanymhedy
Hany Mhedy :
ወላሂ በመልካም ስራህ በደግነትህ ነዉ እምወድህ እንደትሰማቸው
2025-12-08 10:58:33
15
wizabiyman
Abiy :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-12-07 21:47:12
30
tityooooo
𝙩𝙞𝙩𝙞 🦋 CR7 :
ብሄርህም ሀይማኖትህም ከኔ አይመስል ግን በቃ እወድካለሁ🥺🥰
2025-12-07 22:01:00
47
user1842301471100
555ps :
እኛ የምንወድህ መልካም ልብ ስላለህ ነው love you Adonay 🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏🙏👍👍👍👍👍👍 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
2025-12-08 06:12:08
14
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About