@kaylahanzanii: biggg dump

kayla
kayla
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 08 December 2025 07:08:17 GMT
22406
1813
10
233

Music

Download

Comments

kyot0ku
celda :
ada temen aku chika😍💗💕
2025-12-08 09:52:02
0
kiyowoo24
naaaa :
kakk?🫰💗
2025-12-08 10:42:32
0
keterlaluaan
Nothing :
so cutee
2025-12-08 14:35:13
0
pinkkkyie
trn :
cecannnn
2025-12-08 16:44:05
0
zwykli.ludzie
Der Mensch 🇵🇸 :
😁
2025-12-09 00:52:27
0
zarcaleb
idzhar :
so pretty
2025-12-09 07:18:34
0
hereiamsshi
shifaa :
cantik bgtt
2025-12-10 04:11:29
0
yosxcv
yos :
unreal pretty
2025-12-12 20:15:54
0
To see more videos from user @kaylahanzanii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በቤተሰቦቿ ክህደት እና በሕይወት ፈተና ውስጥ የወደቀችው ወጣት አለምፀሐይ፤ የበጎ አድራጎት ማህበራት እንዲደርሱላት ጥሪ ቀረበ! በሸዋሮቢት ከተማ በተለይም በ05 ቀበሌ፣ ዙጢ ትልቁ መስጊድ አካባቢ ተወልዳ ያደገችው ወጣት አለምፀሐይ፣ በአሁኑ ወቅት በአስከፊ የሕይወት ፈተና ውስጥ ትገኛለች ።  አለምፀሐይ በሸዋሮቢት ከተማ የትምህርት ጊዜዋን ካሳለፈች በኋላ ለሥራ ወደ አረብ አገር በመሄድ ለበርካታ ዓመታት መቆየቷን የቅርብ ወዳጆቿ ተናግረዋል ። ወጣቷ በውጭ አገር በሥራ ያገኘችውን ገንዘብና ንብረት በቤተሰቦቿ በኩል ክህደት እንደተፈጸመባት እና ይህም ለአሁኑ ሁኔታዋ የሕይወት መቃወስ ማበድ መንስኤ እንደሆነ ተናግረዋል ።   ወጣቷ በአሁኑ ወቅት ከተለመደው የሰው ኑሮ ውጭ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ተገልጿል። የጤና ሁኔታዋም በባለሙያዎች ተጣርቶ ተገቢውን የሕክምናና የማህበራዊ ድጋፍ እንድታገኝ አስፈላጊ ነው። ለበጎ አድራጎት ማህበራትና ለሚመለከታቸው ተቋማት ጥሪ፦ - የሰው የበጎ አድራጎት ማህበራት የወጣቷን ሁኔታ በቦታው በመገኘት እንዲያጣሩና አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉላት፤ - የሸዋሮቢት ከተማ ሴቶችና ህፃናት ጽሕፈት ቤት የጉዳዩን ሁኔታ እንዲያጣራና የሴቷን ደህንነትና መብት እንዲያስጠብቅ፤ - የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደርና ነዋሪዎች በትብብር ወጣቷ ወደ መደበኛ ሕይወቷ እንድትመለስ እገዛ እንዲያደርጉ፤ -በገንዘብና በንብረት ላይ የተፈጸመ ጥሰት ካለም በሕጋዊ መንገድ ተጣርቶ ፍትሕ እንድታገኝ እንዲደረግ። የበጎ አድራጎት ማህበራት እንዲሁም ለሰብዓዊ ድጋፍ የቆማችሁ ግለሰቦች የእህታችንን ጉዳይ በአስቸኳይ እንድትመለከቱ ግዮን ማለዳ ጥሪ ያቀርባል። እባካችሁ ይህንን ጥሪ #ሼር  በማድረግ ወጣቷ እገዛ እንዲደርሳት ያግዙ!          Via፦ ገኒ ደስታ ሁለገብ

About