@zsewasw1: የትኘውን መዝሙረ ዳዊት እንግዛ copy Link ቤተሰብ #creatorsearchinsights #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏 #መዝሙረዳዊት #fyp #orthodox

Zsewasw/ዘሰዋስው
Zsewasw/ዘሰዋስው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 06:42:26 GMT
159618
13593
152
746

Music

Download

Comments

tesfaye8254
Tesfaye :
ወንድም!በገንዘበ አቅም ማነስ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ መግዛት አልቻልኩምና እስኪ ለግሰኝ።
2025-12-26 15:53:38
26
tigistd42
tigistdinku49 :
አንድ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ።መዝሙር 150ላይ እግዚአብሔርን በዘፈን አመስግኑት ይላል። አብራራልኝ ትክክል ነው ወይ ነው ወይስ ቀጥታ ተርጉሜው ነው?
2026-01-31 11:30:05
7
user2098650113628
ቢል እንጅ ባይል መቸ ይሆናል :
የአስመራዉን ማንሞ አይወዳደረዉም
2025-12-10 17:04:28
13
muzdaywouoy
ሙዕዝ (muez) barber :
ማህበረ ቅዱሳን ነው የሚለው አትሙ ?
2025-12-09 10:38:58
10
amha7821878068144
ዝጌ :
ተስፋ ገ/ስስላሴ ትክክለኛ ነው
2026-01-07 13:42:39
4
edelawit389
edelawit :
ለምን ከቻሉ የድሮውን እንዳለ አይታተምም የአሁኑ በጣም ግድፈት አለው
2025-12-10 17:30:09
4
rozina5710
Rozi Na :
የማህበረ ቅዱሣንም ገዝቼ ከሌላም ከታዋቂ ቦታ ገዝቼ ያው ነው ኦርጁናሉ የለም ደሞ የዋጋው ውድነት
2025-12-09 09:11:19
3
user29143267954796
የእግዚአብሔር ስጦታ :
ከመፅሐፍ ቅዱስ ፀልዩ የሁሉም ምንጭ መፅሐፍ ቅዱሱ ነው መፅሐፍ ቅዱሱ ደግሞ ይሄ ባለቀዩ ቀለም አይደለም የድሮውን
2026-01-28 11:35:16
1
alazar.gadaw
Alazar Gadaw :
ማህበረ ቅዱሷን ይላል ህትመቱ
2026-01-11 04:31:33
0
msinegeorgis
ሜሎና :
ከመፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አይቻልም?
2025-12-09 19:11:22
3
16misteregnaye
bura family :
የማህበረ ቅዱሳን ሱቆች አ.አ ውስጥ የት የት አከባቢ ይገኛሉ
2026-02-06 10:45:59
1
uk1212121e
Soll :
ግዙልኝ በስልኬ ነው ማነበው ( ምፀልየው) አና አይኔ እያመመኝ ነው።
2026-01-11 09:27:37
0
yeshambeladugna79
Yeshambel Adugna :
መምህሬ ፀሎት ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ የሰኞውን ዳዊት 10ደግሜ ቀሪውን በሳምንቱ ነው ይምደግም ወይስ በቀጣይ ይዥ ነው የምደግመው?
2026-01-03 17:27:17
0
dawitdaniell
Dawit Daniel :
Ye tesfa gebre selassises?
2025-12-09 10:25:46
6
t795944
T - ART 🎨 :
የገብረ ሥላሴ አሪፍ መሰለኝ
2026-01-16 19:20:56
2
abate728
ኢትዮጵያ ሀገሬ :
መዝሙር ሰንፀልይ መጀመሪያ ማሳረጊያ አለው ይላሉ ብትነግረኝ በማሪያም
2026-01-24 16:17:49
0
user4004355869719
wudehaile :
እኔ የተቸገርሁበት ነገር ነው እናመስግናለን
2025-12-09 07:32:32
4
seyoum16
berhane :
ማርያምን ትክክለኛ መዝሙረ ዳዊት ተስፋ ገ/ሥላሴ ዋው እሱን ነው የምጠቀመው
2026-01-22 19:38:39
3
user505815158
tadi :
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ መዝሙረ ዳዊት ማበብ እንችላለን ወይ ?
2026-01-28 07:03:15
1
teklemariam.desal
Teklemariam Desalew :
gebresilasie milew 1gna new!
2026-01-14 10:09:11
1
abebe2121
አቤ ቴኳንዶና ፊትነስ ሴንተር :
ከመጽሀፍ ቅዱሱ ስናስተያየው ሁሉም ልክ አይደሉም
2025-12-12 12:11:18
2
aklu695
@aklu :
የኔ ቆሞስ መልአከ ገነት አባ ወልደ ጊዮርጊስ አበጀ ነው የሚለው
2025-12-09 07:05:09
3
animut.getie
አ ማ :
ስሙን ንገረን ማን የፃፈውን
2025-12-09 13:55:02
0
dawitbooks
dawit መጸሐፍት :
ኧረ ማስታወቂያ ነው ነጭ ወረቀት ነው?
2025-12-09 18:17:45
0
badgalmaya3
badgalmaya :
ንገሩኝ ስለ መዝሙረ ዳዊት መቼ እና እንዴት መድገም እንዳለብኝ
2025-12-20 22:11:21
1
To see more videos from user @zsewasw1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About