@melegnaa: ሩዝ በእንቁላል @Melegna መለኛ ቀይድፍን ምስር የድፍን ምስር ወጥ በፆም ወቅት አሪፍ ከምላቸው የምግብ ዓይነቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ በቀይ ወይም በአልጫ አዘጋጅታችሁ ከተለያዩ የፆም ምግቦች ጋር እንደ አይነት አብራችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ፡፡ የዛሬው ምጣኔ ለሶስት ሰዎች በቂ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ፡፡ የግብዓት መጠን እና አይነቱ ከስር ቀርቧል ፡፡ የግብዓት መጠን - 200 ግራም ድፍን ምስር ለሆድ አመቺ አንዲሆን እንዲሁም ለጨጓራ እንዲመች ደጋግማችሁ በንፁህ ውሃ ማጠብ እንዳይዘነጋ - 3 ራስ ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የሻይ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት - ግማሽ የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ - የፈላ ውሃ ለመከለስ እና ቁሌት ለማላላት የምትከልሱት የፈላ ውሃ እንደምትፈልጉት የወጥ ውፍረት እና ቅጥነት ይወሰናል - 1 የበሶ ብላ ቅጠል የበሶ ብላ ቅጠሉ ከሌላችሁ ከዚህ በፊት ያሳየናችሁን የበሶ ብላ ዱቄት ተጠቀሙ - 1 ቁንጥር የመለኛ የመከለሻ ቅመም - የምትፈልጉት ያህል ጨው ማባያ - እንጀራ #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #oromotiktok #amharatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 08:27:46 GMT
Music
Download
Comments
Di ሻ :
ተገኝቶ ባመመኝ
2025-12-09 14:04:24
7
sara🥰🥰🥰 :
ይሄ ምስር ለወጥ ይሆናል እንዴ
2025-12-24 13:46:06
1
muluken HD :
mndnw yehi
2025-12-09 12:17:19
1
selam :
botaw ena wagaw ngeregn wendmie
2025-12-28 10:59:58
0
የአብስራ :
የ ቁርጥ አሰራር አሳየኝ
2025-12-09 09:25:10
3
Nataneme :
ለምንድነው ሽንኩርት ላይ ውሀ ምትጨምረው
2025-12-19 16:35:12
0
seni :
ስልክ ቁጥር እባክህ
2025-12-30 18:25:38
0
fafi👸🐝 :
አንተ ባለሙያ ነህ በቃ አግባኝ😁
2026-07-29 13:28:26
0
winta🦋 :
amazing👌👌👌
2025-12-09 19:20:20
0
Lensa :
muyas kante new
2025-12-09 08:33:43
1
z@ :
ለምን ማውረድ አይቻልም
2025-12-20 21:12:27
0
𝑛𝑒𝑗𝑢🦋🦋 :
eje kuret yebel alech enate🥰🥰🥰
2025-12-09 08:37:11
1
@tg tedy :
ቅመም አትሽጡም እንዴ በናት
2025-12-10 17:31:19
0
Beza Zinabu :
weyne.misr.wet.siwed.iko
2025-12-11 13:54:22
0
mesaywork Gebre :
እባክህ ፉል አሳየን
2025-12-12 19:03:57
0
😔ሰሚ ያጣ ጩኸት😠 :
መለኛው ነው ነገረኛው😁😁😁
2025-12-11 12:53:25
1
fafi👸🐝 :
ሙያ ፅዳት ዋው🥰
2026-07-29 13:28:51
0
fafi 😇 :
በርበሬ እና ሽሮ ስንት ነው
2025-12-10 09:38:24
0
Emu Baba :
ye shiro ena berber price betasaweken
2025-12-10 10:15:58
0
zemen des :
በርበሬ እፈልጋለሁ አ.አ ነኝ
2026-08-29 09:05:13
0
susu susu :
የተነጠረ ቅቤ ስንት ነው
2025-12-10 11:15:30
0
Mekdi Sweet :
መለኛው🥰
2025-12-10 15:30:33
0
زينب 🥷/Zainab 🌸 :
wow👏
2025-12-09 11:31:42
1
Kggvj :
ቺግርህ አከፍትም
2026-09-15 08:53:08
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.