@gebremeskel_27: #አንድ_እግሯ_እዛ_አንድ_እግሯ_እዚህ_የሆነባት_የፕሮቴስታንቷ_ሶፊያ_ሽባባው#1million_views #tiktokviralfyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኖራለች #viral🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝐆𝐄𝐁𝐑𝐄 𝐌𝐄𝐒𝐊𝐄𝐋 𝟐𝟕
𝐆𝐄𝐁𝐑𝐄 𝐌𝐄𝐒𝐊𝐄𝐋 𝟐𝟕
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 15:27:34 GMT
427685
18843
373
6087

Music

Download

Comments

user6939739955232
user6939739955232 :
መጣች አልመጣች የምትፈይድልን ነገር የለም ነብሷን ታድናለች እንጂ
2025-12-09 19:38:47
208
t.gedefa
TgBr :
ወንድማችን ከተራ ግለሰቦች ጋር ጊዜህን ባታጠፋ መልካም ነው
2025-12-10 08:29:36
173
user2801560851722
user2801560851722 :
ወንድሜ ሶፊ ዳግም የተወለደች የጌታ ልጅ ናት ።የዘላለም ህይወት ያገኘች እሷን ትተህ ጌታን ብትቀበል እንደሶፊ የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ።ስለሶፊ ጊዜህን አታባክን ።እየሱስ ብቻውን ያድናል
2025-12-11 15:00:33
10
user3682103246317
Birhanu Negalign የጎጃሙ :
ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ከርሱ ውጭ ማንም አያድንም
2025-12-23 10:09:39
5
user2668157515570
@Genat :
ምነ አገባ ጋዜጠኛ ብተሆነም ስለ አንደ ግለሳብ ምናጋባ አረፌ አትቀመጥም💐💐💚💚💚💚💚💚
2025-12-11 13:09:06
1
dagyzebelay1
Dagy zBelay :
አንተ ምርጥ ኦርቶዶክስ ነህ።
2026-01-09 18:49:27
4
mara_nata_21
⛪️Maranata21️✝️ :
ሶፊያ የምታወራውን እኳን የማታውቅ አይመስለኝም የሆነ አትርሱኝ ነገር ናት
2025-12-10 14:57:38
16
zr77033
zr :
😭ካበደው ይልቅ ሊያብድ የተዘጋደው ይበልጣል🙄
2026-01-14 13:17:28
3
elsabeth46
Elsabeth :
በአእምነት ለመኖር ምክንያት አያስፈልገውም እምነት ሌላ ምክንያት ሌላ ማመን ብቻ አምነሽ ተመለሽ ምንም አያሳፍርም ቤተሰቦችሽ ሁሉ ኦርቶዶክስ ናቸው እህቴ ሳይረፍድብሽ ተመለሽ።
2026-01-13 10:30:43
1
alemayehubirhanu7
Alemayehu Birhanu :
ባዶ የሆነ ሁሉ በማንኛው ነገር ይናወጣል
2025-12-09 16:52:58
33
mama.is.beatiful
mama is beatiful :
ጠቅላላ ቤተሰቧ ፀሎት ያስፈልገዋል 🙏🙏🙏🙏
2025-12-10 18:01:49
4
adis0732
Loza :
እውነት ነው
2025-12-09 19:02:54
8
wondimagegngirma4
Wondimagegn Girma :
ለምን ታስዋውቅላታለህ?
2025-12-10 03:48:37
6
seble_123
seble_123 :
አቤት ወንድሜ ጥሩ መልስ ጥሩ የሚጣፍጥ ተባረክልኝ ወንድሜ የታደልክ በድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ እራሷን በውሽት እየሸመገላት እደሆነ አላወቀችም እህቴ ዝም በ‍እለሽ አምላክሽን እውነቱን ግለፅልኝ ብለሽ አባትሽን ጠይቂው ልብሽን ሰበር አድርገሽ እውነት ናት እምዬ ሆርቶዶክስ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼ፈጣሪ ይርዳሽ
2025-12-11 09:27:53
5
samuelageredew2
አይ ጊዜ መስታወት :
እዉነት ነዉ በጣም ታዛዝናለች ጸልዩላት🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-01-22 08:37:29
1
userketse
Zoe@Ketse :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-04-07 08:40:01
1
mama7272
M :
እንደባሏ ማለት ነዉ🤔
2025-12-10 14:15:08
5
user5027468501911
user5027468501911 :
ትችት ፍራቻ ነው። ሌላም የሚቀርባት ጥቅም ይኖራል።
2025-12-09 16:41:02
7
www.tiktok.comafrica.co5
Abyssinia :
የተቅበዘበዘች ነብስ ማረፍያ ያጣች ነብስ በጥርጥር የተሞላች ነብስ ያላመነች ነብስ
2025-12-10 06:09:27
5
sesayeganana
ሲሳይ ገነነ :
ኦርቶዶክስ,ሐሽሽ,የለም
2026-01-03 17:52:26
1
kidest.chama.bet
Kidest chama bet :
ተዋት ቅማ ነው
2025-12-11 14:23:57
2
betelehemgetachew4
BetelehemGetachew :
😂😂😂😂ድምቀት ሞቅታ እና አለመርሳት ስለምትፈልግ ነው😁😁😁😁😁😁😁
2026-01-12 21:46:12
1
goodhailemariam2
ስለ ትራንስፖርት እንማማር :
እስኪ እሶን አውሪ በላት
2026-01-04 16:40:29
1
yemen.abebe
Yemen Y. :
ማነ ነይልን አላት
2025-12-10 05:51:22
4
metii6860
metii :
አግዚአብሔር እየፈለጋት እንቢ ያለች እሷ ተዋት
2025-12-24 14:59:59
1
To see more videos from user @gebremeskel_27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About