Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hereyakos: #CapCut
ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 17:15:48 GMT
206998
20833
429
1699
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
እየሞከርኩ ❤ ነዉ❤ :
መከላከያ 2014 ነበርኩ ግን ብርዱ እረሰዉ እንጅ ከወንዳች ት/ቤት ወደ ጎን ያለችሁ ቤተክርስቲያን ስሳለም አለቀየ በሰደፍ መታኝ እሱ ግን ተኩለሽ ተሰዋ እኔ ግን አለሁ አሁን የግል ህይወቴን እኖርኩ
2025-12-10 09:17:11
49
fikir :
ምን አይነት መታደል ነዉ ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
2025-12-09 17:22:29
60
21 የአዳም ተስፋው ነሽ :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም አለም በዛውም ከእግዚአብሔር ፍቃድጋ ደብረዘመዳ ወይም ጀመዶ ማርያምን ማየት አለብህ
2025-12-10 09:35:58
10
ዋለልኝ :
ፈጣሪ በምገድህ ከፊትህ ይሁን🙏
2025-12-09 17:26:19
6
Sisayneshi Gebeyaw :
በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትከተልክ ❤❤❤
2025-12-10 10:43:54
4
@ selam teka :
ወድሜ የቤቴክርስታኒቱ ስም ንገረኝ እባክ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ🥰🥰🥰
2025-12-09 21:16:10
8
Beki_21 :
አመሰግናለሁ ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር 🙏🙏🙏
2025-12-10 13:50:56
4
🇪🇹ማሙዬ ምስጋናZEአማኑኤል🇪🇹 :
ወይኔ ሰፈሬን እንደዚህ አያለሁ ብየ አስቤ አላውቅም ከወጣሁ ቆየሁኝ ያደኩበት ቦታ
2025-12-10 18:36:31
4
ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ አኮኑ እግዚአብሔር :
በደንብ ነው የቀረጽከው
2025-12-10 13:54:52
5
mekeds :
አገሬነዉእሚገርመዉግንእስካሁንእደዚህእደማምርአላስተዋልኩምአመሰግንአለዉዉዲወዲሜ🙏🙏🙏🙏
2026-01-14 06:47:10
1
@Mekdelawit❤❤❤ :
መድሀኒያለም የማያልቀውን ጸጋ ይስጥህ ታድለህ🙏🙏🙏
2026-01-29 19:31:58
4
Desale Biset :
ካሜራው እማይደብዝዝበትን ምስጢር ንገረኝ ወድሜ አደራ እዳታልፈው
2025-12-10 00:37:41
3
አሜ ነኝ ከልደታ :
ሀገሬን እንዳስታውስ እያረግኸኝ ነው ወንድሜ
2026-01-28 09:26:42
1
💘የማይገል ህመም ያጠነክራል🙏🙏 :
ዋው ምን አይነት ካሜራ ነው👌❤❤❤❤❤
2025-12-14 17:41:06
2
Enku 💎💎 :
ታድለህ
2025-12-25 18:33:31
2
ትንሿየወንድሜቀበጥ♥️ :
ሀገሬ
2025-12-10 21:04:39
4
DAGIMAWIT Eskiyas :
ሙጃ ማርያምን አሳየኚ🥰🥰🥰
2025-12-10 05:01:58
3
Yemaraym Lij :
ላስታ
2025-12-20 02:15:45
2
Getachew Misganie :
መታደልህ ኑርልን❤❤❤❤
2025-12-10 08:13:03
1
የራማዋ ንግስት :
አረወንድሜ የአቡነዮሴፍን ተራራ አሳየኚ እባክህ
2025-12-09 19:04:41
2
ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ :
በረከትህ ይድረሰን
2025-12-09 20:03:11
2
ሙሉጌታ 21 ❤ :
እፁብ ድንቅ ነው ወንድማችን በጣም አመሠግናለሁጠቀረ ዘመነህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-09 17:51:43
4
+ኤrmi-(16) :
አይ ልጅነት ይሄ ተራራ የትም ሀገር እርቀን ብንሄድ እምናየዉ ይመስለኝ ነበር
2025-12-11 13:31:13
2
ያፍታር የበረሐው ንጉሥ :
ሕርያቆስ የት ሀገር ነው ????
2025-12-11 03:53:33
2
ብቸኛዋ 💔 😭 :
ውይ አገሬ ወዳችስላሴን አሰየኝ ወድሜ ፈጣሪይጠብቅህ
2025-12-10 07:27:59
3
To see more videos from user @hereyakos, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
pashto best song 💖💖 #pashtosong #trendingsong #viral #foryoupage #unfreezemyaccount
#familygames #challenge #funny #fun #couple
কথা টা সমুদ্রের জন্য ছিল না ভাইয়ে😮💨🥷@𝐄𝐊𝐑𝐀𝐌 🎭 #tiktoksaudiarabia🇸🇦 #vairal #tiktok #foryou
Glass skin маска новинка от @L’Oréal Paris #LOrealParisKazakhstan
#OOTD#WomenFashion#SummerSaleCampaign #WeeklyDeal#fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy