@karimelmoshakes: النجم الاماراتي مروان عبدالله 🇵🇸

Karim El Moshakes
Karim El Moshakes
Open In TikTok:
Region: EG
Wednesday 10 December 2025 10:51:55 GMT
256
7
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @karimelmoshakes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎶🌻 ድምፃዊ ሀብተሚካኤል ደምሴ — የወሎ ባህላዊ ሙዚቃ ፈርጥ፣ የመሰንቆ ድምፅና የዜማ ጥበብ አሻራ! ❤️💚 ●▱●▱●▱●▱●▱●▱●▱●▱● ወሎ ጥበብን የምታፈራ፣ ዜማን የምታዜም፣ ባህልን ለትውልድ የምታስተላልፍ የጥበብ ምድር ናት! 🌻 በአምባሰል፣ በባቲ፣ በትዝታና በአንቺሆዬ ዜማዎች የወሎን የጥበብ ሀብት ያደመቀው፤ መሰንቆውን በእጁ ይዞ የወሎን ባህላዊ ዜማ በድምፁ ያንጎራጎረው ታላቁ ድምፃዊ ሀብተሚካኤል ደምሴ የወሎ ጥበብ የማይረሳ ፈርጥ ነው። ከመሰንቆ አጨዋወት እስከ ድምፃዊነት፣ ከግጥምና ዜማ ድረስ የተለያዩ የጥበብ አበርክቶዎችን ያበረከተው ሀብተሚካኤል፣ በርካታ የባህላዊ ሙዚቃ ሥራዎችን ለትውልድ አውርሷል። ከእነዚህም መካከል፦ 🎵 አንቻሮ ቃሉ 🎵 ባዝራው ይዤሻለሁ 🎵 ተመለሽ 🎵 ንቦዬ 🎵 ሸሞንሟና 🎵 ምስጋና እነዚህ ዜማዎች የድምፃዊውን የጥበብ ችሎታ ብቻ ሳይሆን የወሎን ባህላዊ ማንነትና የሙዚቃ ሀብት የሚያሳዩ የታሪክ አሻራዎች ናቸው። ዛሬ በአካል ባይኖርም፣ ድምፁ በልባችን፣ መሰንቆው በትውልዳችን፣ ዜማዎቹም በባህላችን ውስጥ ለዘላለም ይኖራሉ። ሀብተሚካኤል ደምሴ የወሎ ጥበብ ኩራት፣ የባህላዊ ሙዚቃ ባለውለታና በዜማው ለዘላለም የሚኖር ታላቅ የታሪክ ሰው ነው! ❤️💚 🙏 ነፍስ ይማር! ትውልድ በሥራዎቹ ይታወሰው! ●▱●▱●▱●▱●▱●▱●▱●▱● ✍️ WolloYeHagerDebab #ሀብተሚካኤልደምሴ #የወሎጥበብ #የወሎባህል  #የወሎሙዚቃ #wollo_hybrid_cultural_identity

About