@greensceneenergy: ማገዶ እንጨት መጠቀም ቀረ! ይህ የወጥ ቤት አብዮት ነው! ለወጥ ቤትዎ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ጭስ አልባ መፍትሄ እየፈለጉ ነው? እነሆ! የ Green Scene ኢንደክሽን ማብሰያ መሳሪያዎች ለትላልቅ ምግብ ቤቶች፣ ለሆቴሎች እና ለኬተሪንግ አገልግሎት ዝግጁ ሆነው ተሰርተዋል። ይህ ቴክኖሎጂ ኃይልን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቆጥብ ከመሆኑም በላይ የምግብ ዝግጅት ሂደትን ንፁህና ፈጣን ያደርገዋል። ✨ ዘመናዊነትን ይምረጡ፤ ጤናዎንና አካባቢዎን ይጠብቁ! ይደውሉልን ☎️0905288888 ☎️0906288888 #አዲስቴክኖሎጂ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #shef

Green Scene Energy
Green Scene Energy
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 December 2025 15:57:51 GMT
6116
96
3
37

Music

Download

Comments

mamilastore75
mamilastore :
😁
2025-12-16 18:26:51
1
furi.weighbridge
Furi Weighbridge :
what is the kw
2025-12-12 15:25:53
1
albatrosszt
Moon :
😁
2026-01-10 15:38:53
1
To see more videos from user @greensceneenergy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About