@jayveesan: 🌼 recovery day dc: @Travis Lim #maria #justinbieber #dance #fyp

JayVrn 🐹
JayVrn 🐹
Open In TikTok:
Region: PH
Thursday 11 December 2025 08:04:26 GMT
425
10
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @jayveesan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ትላንት ምሽት ተከስተ ህይወቱ አልፋለች። ዛሬ ጧት ደግሞ አፈር አልብሼዋለሁ። ይኼን ህመም እንዴት አድርጌ በቃል እንደምገልጸው አሁንም አላውቅም። ላለፉት ጥቂት አመታት ተከስተ ለእኔ ድመት ብቻ አልነበረም። የህይወቴ አካል ሆኖ ነበር—በሆነ መንገድ ደግሞ የእናንተም ህይወት አካል ሆኗል። አንዳንዶቻችሁ በስክሪን ላይ እንዳለ ታዋቂ ድመት ነው የምታውቁት። አንዳንዶቻችሁ ሲያድግ ዐይታችኋል፣ ሲጎዳ ተጨንቃችኋል፣ በትንንሽ ትወናዎቹ ስቃችኋል፣ እናም ተከስተ ምን እያደረገ እንደሆነ ለማየት ብቻ በየቀኑ ተመልሳችሁ መጥታችኋል። 141,000 ሰዎች ተከስተ የሚባል ድመትን በመከተል ታዋቂ ድመት አድርገውታል። እናም እሱም ቢሆን ይኽን ፍቅር ያውቅ እንደነበር እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ። ለአሁኑ አመሰግናለሁ ማለት ብቻ ነው የምፈልገው። ለእያንዳንዱ እይታ አመሰግናለሁ። ለእያንዳንዱ አስተያየት (ኮመንት) አመሰግናለሁ። ለእያንዳንዱ ሳቅ አመሰግናለሁ። ስለ እሱ ስለተጨነቃችሁ አመሰግናለሁ። የእሱን ትንሿን ህይወት ለብዙ ሰዎች ትርጉም እንዲኖራት ስላደረጋችሁ አመሰግናለሁ። ተከስተ፣ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ ጥለህ ያለፍክ በጣም ትንሽ ፍጡር ነበርክ። ትወደድ ነበር። እናፍቅሃለን። በሰላም እረፍ፣ የኔ ምርጡ ወዳጅ። 🖤🐾

About