@pakindomie:

Indomie Pakistan
Indomie Pakistan
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 11 December 2025 09:08:17 GMT
10898
1255
2
2

Music

Download

Comments

raees.baloch7
👑when✌️Rani👑 :
❤️❤️
2025-12-13 07:40:31
0
user5312505600325
03078113959 :
🥰🥰🥰
2025-12-13 13:49:23
0
To see more videos from user @pakindomie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!  🎉 ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች መልካም ዜና! የሁላችንም ኩራት የሆነው ግዮን ቁጠባና ብድር ኃ/የተ መ/ህ/ሥ ማህበር አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለተኛ ቅርንጫፉን መክፍቱን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም ማህበራችን አጠቃላይ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ወደ 4 በማድረስ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የላቀ የፋይናንስ አገልግሎትን ወደ ደጃፋችሁ ይዞ መጥቷል። 🌟 ለምን ግዮንን ይመርጣሉ? ዘመናዊ የባንክ ሥርዓት (Frank Core Banking): ማህበራችን እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የ
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!  🎉 ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች መልካም ዜና! የሁላችንም ኩራት የሆነው ግዮን ቁጠባና ብድር ኃ/የተ መ/ህ/ሥ ማህበር አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሁለተኛ ቅርንጫፉን መክፍቱን ስናበስሮ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም ማህበራችን አጠቃላይ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ወደ 4 በማድረስ፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የላቀ የፋይናንስ አገልግሎትን ወደ ደጃፋችሁ ይዞ መጥቷል። 🌟 ለምን ግዮንን ይመርጣሉ? ዘመናዊ የባንክ ሥርዓት (Frank Core Banking): ማህበራችን እጅግ ዘመናዊ የሆነውን የ"Frank Core Banking" ሥርዓት በመጠቀም የደንበኞቹን መረጃና ገንዘብ በአስተማማኝ ሁኔታ ይይዛል። በየትኛውም ቅርንጫፍ ገንዘብዎን ማንቀሳቀስ፦ በዲላ ቅርንጫፍ የቆጠቡ ደንበኛ በወላይታ ሶዶ ቅርንጫፎቻችን በቀላሉ ገንዘብ ማውጣትም ሆነ ማስገባት ይችላሉ። (Any Branch Banking) የግዮን ሞባይል መተግበሪያ (Gihon Mobile App): በሞባይል ስልክዎ ብቻ፦ ወደ ተለያዩ ባንኮች ብር ማስተላለፍ (Transfer) ወደ ቴሌ ብር (telebirr) ገንዘብ መላክ የተለያዩ የፍጆታ ክፍያዎችን (Utility Payments) ባሉበት ሆነው መክፈል ይችላሉ። አካታችነትና ፍጥነት፦ ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ክፍት የሆነ፣ ቀልጣፋና ታማኝ አገልግሎት። "ከግዮን ጋር አብረው ይቆጥቡ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ የፋይናንስ ነፃነትን ያግኙ!" 📅 የካቲት 21-2018 ዓ.ም ግዮን ቁጠባና ብድር ኃ/የተ መ/ህ/ሥ ማህበር 📍 አድራሻችን፦ አዲሱ ቅርንጫፍ፦ ወላይታ ሶዶመርካቶ ከቀይ መስቀል ወርድ ብሎ ዶ/ር ልደቱ ህንፃ የመጀመሪያ ወለል ላይ ይገኛል ግዮን ከምናብ ባሻገር ❗️ #flypシ #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #wolayitatiktok❤️💛🇧🇪🇪🇹

About