Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@e3klrvzr23: #audit
e3klrvzr23
Open In TikTok:
Region: US
Friday 12 December 2025 08:05:06 GMT
27483
448
42
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
30.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
33.77MB
)
Watermark .mp4 (
28.86MB
)
Music .mp3
Comments
soulja :
YT love the camera but they playing a deadly game running up in people face
2025-12-12 19:38:50
2
Joe Jones :
"You don't have permission to film me". *drives around to be filmed more*
2025-12-24 19:28:48
19
Captain Raleigh and Gargamel :
2026-01-22 10:52:59
5
Dumb Ol’ Me :
Gotta be Trader Joe shoppers!
2025-12-12 16:36:18
13
georgemagwood :
Where is the sauce?
2025-12-26 06:44:51
5
charliec218 :
Sir please! 😅
2026-01-04 10:04:26
0
misty ❌ :
But she comes back?
2026-01-29 22:29:31
0
G’ :
2025-12-26 19:29:49
0
deb :
drive or walk away
2025-12-13 20:56:22
3
TexasHoon :
Jeep owners 😂🤡
2025-12-26 19:34:24
1
Tbone2811 :
She just keeps coming back for more.🤔Most exciting thing she's ever done. 😂😂😂
2026-01-19 14:21:14
0
Derek Foster :
how are they antagonizing? 🤣🤣🤣
2025-12-13 20:04:37
2
christine :
their phone in their hands and taking pictures
2025-12-14 04:04:37
1
BPapa67 :
Unhinged!!!
2025-12-19 13:29:52
0
JA :
A lot of Harris voters
2025-12-29 11:01:27
0
Ryan (Ebay) :
on your phone while driving
2025-12-19 02:25:30
0
tooth :
2025-12-13 21:47:11
0
Brad Anderson452 :
😂😂😂
2026-01-03 07:12:21
0
user149533331785 :
😂😂😂
2025-12-31 01:38:16
0
Susan bailey :
😂😂😂
2025-12-28 05:54:19
0
Susan bailey :
😳😳😳
2025-12-28 05:54:58
0
James Pettersson :
🤣🤣🤣
2026-02-05 11:58:33
0
Susan bailey :
😂😂😂
2025-12-28 05:54:56
0
.Karens.angry. :
😍😍😍
2025-12-13 15:45:15
0
To see more videos from user @e3klrvzr23, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ዱንያን በእጃችን ከያዝናታ ልትወድቅ ወይም ልትጠፋ ትችላለች፣ እኛ ግን አንወድቅም። ነገር ግን ልባችን ውስጥ ካስገባናት ስትሰበር አብረን እንሰበራለን። ስለዚህ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ማየትና "ይህም ያልፋል" ብሎ መጓዝ ብልህነት ነው። አንቺም ሆንክ አንተ—የምትፈልጉት ነገር አልሳካ ሲልባችሁ ደካማነታችሁን ሳይሆን የዱንያን ተለዋዋጭነት አስታውሱ። አላህ ያዘጋጀላችሁ መልካም ነገር በጊዜው ይመጣል። እስከዚያው ግን ራሳችሁን አትበድሉ፣ አትጨነቁ። ነፍስያችሁን እረፍት ስጧት፤ ምክንያቱም የአላህ እቅድ ሁልጊዜም ከእኛ ምኞት በላይ ውብ ነውና! አብሽሩ!" width="135" height="240">
ዱንያ የፈተና ምድር ናት፣ እሷ ለማንም ሳታደላ ሁሉንም ትፈትናለች። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሺ ጊዜ ልትፈትን ሁላ ትችላለች። ይህን አምኖ መቀበል ነው የሚሻለው። ሃሳባችንን ሁሉ ተስፋ ሳንቆርጥ ለአላህ እንንገር፣ ለነገሮችም ከልክ በላይ አንጓጓ። ከሆነ ሆነ፣ ካልሆነ ፈሶብሩን ጀሚል…ዉብ ትዕግስት ብቻ ነው ሚያዋጣው። ዓኢሻን የፈተነች ዱንያ እኛን ብትፈትን ምኑ ይገርማል 1. የነገሮች መዘግየት ጥበቃ እንጂ ክልከላ አይደለም አንዳንድ ጊዜ አላህ (ሱ.ወ) የፈለግነውን ነገር ወዲያው የማይሰጠን ስለከለከለን ሳይሆን፣ እኛ ገና ስላልተዘጋጀንበት ወይም ደግሞ የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስላሰበ ሊሆን ይችላል። ልክ አንድ እናት ለልጇ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን አውቃ እንደምትሰጠው ሁሉ፣ አላህም ለእኛ የሚበጀውን ጊዜ ጠባቂ ነው። ስለዚህ "አልመጣም" ማለት "አይመጣም" ማለት እንዳልሆነ ማመን ቀልብን ያሳርፋል። 2. "ፈሶብሩን ጀሚል" (ውብ ትዕግስት) ማለት ምን ማለት ነው? ውብ ትዕግስት ማለት ዝም ብሎ ማማረርን ይዞ መቆየት አይደለም። ውብ ትዕግስት ማለት *በውስጥ እያዘኑም ቢሆን በአላህ ውሳኔ ላይ ፍጹም መፅናናትና ፊትን አውጭምጭሞ ሰውን አለማማረር* ነው። ፈጣሪን እያመሰገኑ የሚደረግ ትዕግስት መጨረሻው ሁልጊዜም ብርሃን ነው። ~አዎ…እስቲ እንረጋጋ እስክናብድና ናላችን እስኪዞር ደረስ በነገሮችና ሀሳቦች አንወጠር፣ ለጤናችንም እንጨነቅ።አንዳንዴ ደግሞ እስቲ እንርሳቸው። ተሸክመን ከምንዞር ነገሮችን መሬት እናድርጋቸው። የአላህ መሻት ከሌለበት ተስገብግበን የምናመጣው ሪዝቅ የለምና 3. እራስን ማዳመጥና በረከትን ማስተዋል ትዳር፣ ልጅ፣ ቤት ወይም መኪና ስለሌለን ብቻ ሕይወታችን የቆመ ይመስለን ይሆናል። ነገር ግን አሁን በእጃችን ላይ ያሉትንና በነጻ የተሰጡንን ጸጋዎች (እንደ ጤና፣ ሙሉ አካል፣ ሰላም እና እስትንፋስ) ስንቆጥራቸው እኛ ካጣነው ይልቅ ያገኘነው እንደሚበልጥ እንረዳለን። ማጣት የመኖር አንዱ ክፍል እንደሆነ ሁሉ፣ ማግኘትም በሂደት የሚመጣ ነው። የሀብት ይሁን የልጅ፣ የትዳር ይሁን የሥራ ሪዝቅ አላህ ባለው ጊዜ ይመጣል ኢንሻአላህ አይቀርም። እንደማይቀርም አውቀን ቀልባችንን እንሰብስብ። ሄደንበት ካልመጣና ከደከመን በራሱ ጊዜ ይምጣ እንተወው 4. ዱንያን በትክክለኛ ቦታዋ ማስቀመጥ ታላቁ ዓሊም ኢማም አሕመድ እንዳሉት፡- "ዱንያ በእጃችሁ ላይ ትሁን እንጂ በልባችሁ ውስጥ አትሁን።" > ዱንያን በእጃችን ከያዝናታ ልትወድቅ ወይም ልትጠፋ ትችላለች፣ እኛ ግን አንወድቅም። ነገር ግን ልባችን ውስጥ ካስገባናት ስትሰበር አብረን እንሰበራለን። ስለዚህ ነገሮችን ቀለል አድርጎ ማየትና "ይህም ያልፋል" ብሎ መጓዝ ብልህነት ነው። አንቺም ሆንክ አንተ—የምትፈልጉት ነገር አልሳካ ሲልባችሁ ደካማነታችሁን ሳይሆን የዱንያን ተለዋዋጭነት አስታውሱ። አላህ ያዘጋጀላችሁ መልካም ነገር በጊዜው ይመጣል። እስከዚያው ግን ራሳችሁን አትበድሉ፣ አትጨነቁ። ነፍስያችሁን እረፍት ስጧት፤ ምክንያቱም የአላህ እቅድ ሁልጊዜም ከእኛ ምኞት በላይ ውብ ነውና! አብሽሩ!
DEDI MULYADI MAKIN MURKA SEKOLAH KUMUH #kangdedimulayadihariini #kangdedi #KDM #dedimulyadi #gubernurjawabarat
De hecho yo creé GTA contexto #VyR #meme #gta #perro #VyRMyA
#🎶🎶 🌹🌹
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy