@hawifashion1: ባለትዳር ነኝ ባለትዳር አፈቀርኩ (p2) (true story) እንደ-ቤት"ፍቅር ትዳር ቤተሠብ /ሀዉለት ጋ አባያ📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 📞0933128518#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fyp #hawletfashion

hawlet Collection fashion Vlog
hawlet Collection fashion Vlog
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 December 2025 09:24:36 GMT
228094
8885
243
1182

Music

Download

Comments

user4600749675606
Bint Ahmed :
እንሰማለን ግን አንፈርድም
2025-12-12 10:02:43
93
richrichrich17
rich nazu :
በትዳር 18 አመት እድሜዋ 32 አይከብድም
2025-12-12 17:56:57
44
user4381906959278
emu :
ስታሳዝን ግራ የገባው ህወት ውስጥ ናት ፈጣሪ ይርዳት🥺🥺
2025-12-12 12:16:37
62
selamawit7951
نجمتي ✥ :
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ፊልም ተሰራ ይባላል 😫😫😭
2025-12-12 10:52:30
33
74amen
74amen :
ጥፋቱ አምጣ አለማለቷ ነው እነሱ እንደዚ አይወድም
2025-12-12 11:34:33
42
honeyb383
Tik tok :
ሴቶች እባካቹ የወንድ ልጅን ሀላፊነት ለሱ ተውለት የሴት ልጅ ገንዘብ ለራሷ ነው ወንድ ግን የቤቱ እራስ ነው ሲባል በክብር ብቻ አደለም በሀላፊነትም ጭምር ነው ስለዚህ ሴቶችዬ ለራሳቹ ቅድሚያ ስጡ🥰🥰🥰🥰
2025-12-13 06:05:45
24
fikertchernt
Firkta Chernat :
በየቤቱ ብዙ ያልተሰማ ታሪክ አለ ግን ከባድ ግዜ ላይ ነን
2025-12-12 18:01:03
11
user3191707142102
user3191707142102 :
ኧረ ወንዶች ግን ተዉ
2026-01-10 14:35:32
6
lalaabera
LALA TADE :
youtube ላይ ለቀሻል እንዴ ዉዴ 🥰
2025-12-12 10:04:39
8
umuhanif12
umuhanif1 :
😭😭😭😭😭 አይ ወንዶች እሳት ውስጥ ሚከቱን እኮ
2025-12-12 10:29:16
22
user956574279673
mesert beyen :
ድምፅሽ አቀራረብሽ ደስ ይላል🥰🥰🥰
2025-12-14 09:17:46
7
imanmohammed658
ኢማን :
ውይ ሀውልዬ እዴት ተመስጬ እደምሰማሽ🥰🥰
2025-12-12 18:59:39
7
hanatesfa867
han :
የመጀመሪያ ባሌን ለዘላለም የፋኩበት ምክንያት
2025-12-12 15:57:10
8
kedi04883
kedi :
ስወድሽ
2025-12-12 09:37:57
7
asantitnas
Asanti Ahmed mume :
gana Iko watati net 32 so Young
2025-12-12 15:43:33
6
user4090438694634b
beti :
be ey betu sint gude al
2025-12-12 11:31:04
6
hirutlyrics
Hirut lyrics :
ይህ ሁሉ የራሱ ጥፋት ነው
2025-12-12 11:07:10
10
dato.unique.acadam
Dato unique acadamy Hawasa :
ብቻ ጥሩ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ።
2026-02-05 06:04:01
1
haymi.love8
Haymi Love :
ሀውለት እውነተኛ ታሪክ ነው አደል ግን???
2025-12-12 14:36:18
5
hazebtlahun
hazebtlahun :
ሀውለት እውቀትሽን ይጨምርልሽ የሴቶች ጠበቃ🥰🥰🥰
2025-12-13 09:45:08
4
nuru0308
𝑘𝑎𝑙𝑖𝑑 :
ይሄ ዴነዙ ነው እሽ
2026-01-18 16:43:13
1
meron2373
meron bayreu :
እኔስ ሁሉ ለፈጣሪ ነግሪዋለዉ ፈጣሪ መንገድ ያሳየኝ ተነግሮም አያልቅም
2025-12-14 17:30:53
3
man.unaited65
ከአድማስ በአሻገር :
20
2025-12-24 05:55:41
1
meru6687
ኢላሂ ሀቲማችን አሳምረው :
አደራ ያረብ ከመጥፎ ሁሉ ጠብቀን 🥰🥰🥰🥰
2025-12-13 05:07:14
3
To see more videos from user @hawifashion1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About