@torutoria: Baru tau kalau di Ubud ada Coco Mart yang selengkap ini 😭❤️ Dari Coco’s Cafe, gelato, ayam siap makan, snack lokal–impor, minuman, aksesoris, sampai buah-buahan fresh & promo buah juga ada. Yuk belanja-belanja ke Coco Mart Silungan 🛒✨ @cocogroupbali #cocomart #belanja #promo

Victoria | Bali Creator
Victoria | Bali Creator
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 13 December 2025 03:05:50 GMT
8522
107
3
7

Music

Download

Comments

gungvidvan
Nyuy :
Awwww 🥰
2025-12-13 05:58:11
0
beruang_emas
beruangemas :
cantik banget sihh ❤❤❤
2025-12-13 03:11:13
0
lojgun2
Lojgun :
😂
2025-12-15 14:29:15
0
To see more videos from user @torutoria, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አርሲ 😭    በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ ወረዳ በርካታ ክርስቲያኖች እየተገደሉ፣ ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ይገኛሉ ሲል ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። የሚመለከታቸው አካላት ለመፍትሔው እንዲሠሩ ሀገረ ስብከቱ አሳስቧል። (#EOTCTV ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም) በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ ወረዳ በርካታ ክርስቲያኖች እየተገደሉ፣ ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ይገኛሉ ሲል ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። በአርሲ ሺርካ ክርስቲያኖች ላይ በታጠቁ ሃይሎች እየተፈጸመ ያለው ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ መጥቷል። ይህም ትልቅ ሀዘን ፈጥሮብናል። ይህንን ችግር ለመፍታት ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልሳዕ የአርሲ እና የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ጋር በመሆን በተደጋጋሚ ውይይቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል ብሏል ሀገረ ስብከቱ ። ​ይሁን እንጂ ችግሩ ሊቆም አልቻለም። ከጊዜ ወደ ጊዜ በአርሲ ሀገረ ስብከት ወረዳዎች ውስጥ ተመሳሳይ ችግር እየተከሰተ ይገኛል። በዚህም በርካታ ክርስቲያኖች ተገድለዋል፤ አሁንም እየተገደሉ ይገኛሉ። ሌሎቻቸውም ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ነው።  ይህም ችግሩን ለመፍታት ብዙ ጥረቶች ቢደረጉም ዘላቂ መፍትሔ ማግኘት አልተቻለም ያለው ሀገረ ስብከቱ  ዛሬም በሺርካ ወረዳ በተመሳሳይ መልኩ ችግሩ ተባብሶ ቀጥሏል። ​ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልሳዕ ለዚህ ችግር ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቷቸዋል፤ ለዚህም ሲሉ ከታች ካሉት የመንግሥት አካላት እስከ ሰላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጉዳዩን በተደጋጋሚ እያሳወቁ ይገኛሉ፤  እስካሁን ድረስ ግን የተሰጠ መፍትሔ የለም ብሏል ሀገረ ስብከቱ። ​የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ  ለዚህ ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ከባድ ሀዘን ውስጥ በመግባት ማነጋገር የሚገባቸውን አካላት ሁሉ በማነጋገር እና ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ብሏል።  የአርሲ ሀገረ ስብከት  ፣  ቅዱስ ሲኖዶስ ለችግሩ መፍትሔ እንዲሰጠው  የመንግስት አካላትም ይህንን የከፋ የጸጥታ ችግር በመቆጣጠር ለችግሩ እልባት እንዲሰጡት ሀገረ ስብከቱ ጠይቋል ። © Arsi Diocese ​የአርሲ ሀገረ ስብከት

About