@leul_haylu_esatu_seate: --_ልጅነት የማር ዘመን ጓዳ ነው _-- #leulhailu#bayushkebedemitu #ልጅነት😊 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

leul haylu
leul haylu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 December 2025 07:19:41 GMT
885618
90704
617
5810

Music

Download

Comments

arsama48
አቡ የአርሴማ6 :
አቤት አገላለጽ የእናት ዘመን ውበት🤔🙏🙏🙏
2025-12-13 22:19:48
1793
danielyezbalem
Dan@M :
ንግግርህ ምንም ይሁን ስታወራ ታምራለህ
2025-12-13 11:57:30
1037
mikiiii319
Mikiiiiiiiiiiiiii😊🔥😊 :
እንደኔ ብቸኛ ጓደኛ የሌለው😢
2026-01-21 17:17:45
104
aebrham.fikr
🦋ቢራቢሮ🦋 :
ዉይ አገላለፅ በቃ እዉነት🥰🥰🥰
2026-01-18 15:45:38
28
mubarak.8877
mubarek368 :
ወሬን አተ አውራ🥰🥰🥰
2026-01-20 10:32:46
41
hailu9415
hailu 19 🙏🙏🙏 :
ጊዜ ጊዜ እየተካ ልጅናቴ ርቆኛል ለካ 🥺
2026-01-18 03:45:56
95
user9717697038246
Biruk @12 :
ወሬንአንተአዉራ🥰🥰🥰🥰
2025-12-13 10:57:29
238
thugabdi
Ãbđi :
ማደጌ እኔን ብቻ ነው የጎዳኝ ወገን እስኪ እንደኔ ማደግ የጎዳው ካላቹህ አለን በሉኝ 😏😏😏
2025-12-30 20:53:05
58
setiseti109
MENENI :
ግን እኔ ብቻዬን ነኝ መደጌ ሚያሳዝናኝ ምን ነበር ባላድግ 🥺
2026-01-21 20:48:10
16
ayuti1226
ዩti 🌺 :
አማርኛን እንዲህ አጣፍጠህ አንተ አውራት 🥰🥰
2025-12-17 19:35:19
34
alexo.1621
Alexa :
የ አሁን ልጅነት እኮ ምንም ትዝታ የለውም የኛ ልጆች ሲያሳዝኑ😥
2026-01-19 04:54:35
40
top12brand
ቡዜ ሽፎን እና የ ባህል ልብስ :
አንደበተ-ርቱዕ ሰው 👌👌
2026-01-21 17:24:26
8
bela8147
@able ምንዳሽ 555 :
የ freedom ትክክለኛው ትርጉሙ ነው ልጅነት።
2025-12-15 17:42:31
82
_kasim_11
Eku :
ወላሂ ሉዑሌ በጣም ቅንጅ ነው🥰 🔥
2026-01-11 13:46:15
8
fiker5690
Fiker 12 16 :
የእዉነት ናፈቀኝ 🥺🥺🥺
2025-12-13 11:51:44
49
amanual430
amanu faste :
የማር ዘመን ጓዳ ነው ዋው ምንአይነት አገላለፅ ነው ተአምር ነው 🥰🥰🥰
2026-01-23 08:00:03
11
ss123506
ss123. :
ልኡል የኔ ልጅ ጫዋ ንግርህ ሁሉ ደስ ሲል
2025-12-13 10:38:40
60
alwaysmoveforward29
ALME🍓 :
🥺🥺🙌🙌ጊዜ ጊዜ እየተካ ልጂነቴ ርቋል ለካ🥺🥺
2026-01-20 16:44:52
6
tsediy21
Tsedi21 :
ጥበብ የተሞላበት ንግግር
2026-01-13 07:56:43
6
sima048098
§ami 👉🇨🇬⚔️⚔️🗡 :
ኢትዮጵያ ድንቅ አስተዋይ ልጆች አሏት ለስሜት ቅርብ የሆኑ በዝተን እንጂ
2026-01-20 08:07:33
6
tiedda.mom
Tiedda Mom :
ufffምን አይነት ገለጻ ነው 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-12-30 08:09:02
12
chelsea.for.ever4
real man ✌️✌️ :
ባዳምጥክ ማይሰለቸኝ ምርጥ ያራዳ ልጅ
2025-12-14 14:57:03
16
girmaatou9l
life :
ሞን አለ ልጅነትን እንደጨረስኩ በሞት ኖሮ
2025-12-21 16:37:44
5
officialnati33
Natnael🎧 :
ግዜ ግዜ እይትካ ልካ ርቆዓል ልካ 😢😢
2025-12-14 15:17:13
8
To see more videos from user @leul_haylu_esatu_seate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About