Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bombbearstyleshop1: Hanya hari ini! Join live dan dapatkan sepatu anak super ringan! ☁️✨ #sepatuanak #sepatuanakcewek #sepatuanakcowok #sepatuanakringan #sepatuanakmurah
Bomb Bear Style Shop
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 13 December 2025 09:33:34 GMT
630
7
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.19MB
)
Watermark .mp4 (
1.4MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bombbearstyleshop1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🤷🏻♂️😌🧃#humor #viral #viraltiktok
Absen Yang udh ga sabar liat UCL 😋☝🏻#ucl #championsleague #eropa #footballtiktok #creatorsearchinsights
#foryou #fypシ゚ #foryoupage #100kviews #vairal
جـاهزيـن العـيالة⚔️🔥 ##ريال_مدريد🇪🇦💪 #تصاميم_فيديوهات🎵🎤🎬 #مدافعين_كرة_قدم😏🔥 #تصاميم_فيديوهات🎵🎤🎬 #مدافعين_كرة_قدم😏🔥 ....
Momcozy MaxSupport Nursing Pillow Safety Guard design keeps baby secure and comfortably positioned, giving me extra peace of mind. Suitable for frequent breastfeeding and bottle feeds Use code WANAMAMA2 to get 20% off Momcozy Feeding Sales is now live 🤍 Enjoy 20% off sitewide through Aug 7 by using code WANAMAMA ✨ @Momcozy Official #momcozy #momcozynursingpillow #newborn #babymusthaves #fypage
የቲክ-ቶክ ዐቂዳ ዘርፍ ተከራካሪዎች በ"መንሓጅ" እንደሚለያዩ በመረጃ እና በማስረጃ በቅድሚያ ወንድማችን አደም ሀምዘህ በኩንያ አቡ ዐብዲላህ ተብለህ የምትጠራው ለሰዎች ሀቅን ሰለፊያን ማስተዋወቅ ከሆነ አላማህ ትኩረት እንዲሰጥህ የሌሉ ነገሮች ጨማምረህ ብሎም "በነብዩ ይሸመቃቀሉ" እስከማለት ከእናንተ በኩል ሰምተናል ይሄ ተገቢም የሰለፊያ-ም መንሓጅ የጠበቀ አይደለም። 1. በዚህ ቪዲዮ አቡ ዐብዲላህ የተባለው ወንድማችን የአንድ "ኡስታዝ" እንዲሁም ኡስታዝ አህመድ አደምን የፈታዋ ፕሮግራም ለቆዋል ብሎም ሸይኽ አህመድ አደም የሚል ነው ይህ ወንድማችን በኢንጂነር ዐብዱልዐዚዝ በሚለው መንሓጅ መሰረት "ሙመይዕ (አቅላጭ/የሚያሟሟ) ነው። 2. በፎቶ ያያዝኩላችሁ ከእነሱ የኛ ከሚሉት ከኡስታዝ አቡ ሙስሊም ነው በግልፅ የሙመይዓ ፊርቃ ብሎ የሚያስገባቸው ግለሰቦችን ነው አቡ ዐብዲላህ የተባለው ያስተዋወቀው። 3. ፉአድ የሚለውም መልስ የሚሰጣቸው ብሎም "ሹቡሓ" እያለ ከዛም አልፎ በመንሓጅ እንደተቀየረ እንደተተቸ እና ለዛ መልስ እየሰጠ "እጅግ ባጢል" እያለ የሚናገረው እራሱን ከእንደዚህ "አይነት" ሰዎች እንደሚያገል እንረዳለን። 4. መጨረሻ የተያያዘው የመንሓጅ ግልፀኝነት አስፈላጊ መሆኑን የሚናገር የኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ (ኢብኑ ሙነወር) ነው አሪፍ የትርጉም ስራ ነው እነዚህ ሰዎች ማንበብ እንዳለባቸው ለመጠቆም ነው። 5. ቅድሚያ "እራስህን አጥራ" 6. ስለ መንሓጅ በዚህ ልክ የምትጨነቁ ከሆነ ለምን ......አትናገሩም! ሰው አይቀበለንም ብላችሁ ነው?! እናንተው እራሳችሁን ለምን ስብስባችሁን አታጠሩም። ተመዩዝ እናንተ ጋር አይሰራም?! 7. ከእናንተ ውስጥ ተክፊሪይ-ም አለ ምነው ከሱና የወጣው ኢኽዋን ብቻ ነው?! ኢኽዋኖችን በማስጠንቀቅ ችግር የለብኝም ግን ንፅፅር ላይ ስለ መንሓጅ አልተነሳም ከተወሰኑ በንፅፅሩ ከሌሉ ሰዎች ጋር የተጣላችሁትን እዛው ጨርሱ። 8. በመካከላችን ኢን ቢኖር እራሱ እኮ በእናንተ መንሓጅም ለመስለሀ ከቢድአ ሰው ጋር መተባበርን ትፈቅዱ የለምን?! ከሌላኛው ለተ** የመለያያ ርዕሳችሁም መሆኑን አትዘንጉ። ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy