@kb_news1: ጥብቅ መረጃ #kbnews #kaleblule #ethiopian_news #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፌስታል

KB News
KB News
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 December 2025 12:43:35 GMT
2247646
95004
1946
31586

Music

Download

Comments

bacha470
ⒷⒶⒸⒽⒶ✝️ :
የምንቀጣዉን 5ሽህ ብር ብኖረን ምን ፔስታል አሸከመን😎
2025-12-14 12:52:35
5936
luuurrfhjkiooyfdv
one day :
መግስትማ ግጠሙኝ ብሏል እኛ ፈርተን ነው እንጅ🤣🤣
2025-12-14 15:55:28
2356
abduman720
abduman720 :
እና እንጀራ በማዳበሪያ ልንገዛነው
2025-12-14 13:00:17
3404
kusmael
isamኢሳም :
እሺ መኪና ዉስት ለሚያመዉ ሰዉ ዘንቢል እንስጣቸዉ
2025-12-14 13:42:43
771
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
አለም ሁሉ ይስማ ጌታችን አላህ ነው🥰
2025-12-14 14:02:20
765
seni0064
𝕄𝕖𝕣𝕖𝕞𝕒✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ይሄ ሰውዬ ቀዘነብን እኮ እንጀራ በምን ልንገዛ ነው በጆኒያ🙃🙃🙃
2025-12-14 12:55:38
422
ranio744
RANIO :
እና ጫቴን በቦርሳ ሊይዝ ነዉ🤭
2025-12-14 12:52:41
322
nofound477
Ĥĕňă :
ኮመንት ለማንበብ የመጣቹ አረፍ በሉ🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑🪑
2025-12-14 13:25:45
255
abuki89
𝕒𝕓𝕦𝕜𝕚NOIR 🦁 :
ካልተሸጠ ኬት እናመጣለን ለፋብሪካዎች ነው ህጉ መውጣት ያለበት
2025-12-14 14:03:26
403
maryam.5748
Alem 💊💊💊💉💉💉 :
እና 1 እንጀራ ለመግዛት መሶብ ይዘን እንዙር ነው የምትሉት?
2025-12-14 17:17:47
111
dancemusic766
ወይዘሪት💃💃💃 :
እና በቃሌ ልያዘው
2025-12-14 18:08:00
96
redait.sajin
Redait Sajin :
ቅጣት ለማስተማር በሚል መሪ ቃል ሲሰራ ነው መንግስትን የምናውቀው ቅጣት ለገቢ የሚል ጭፍን አካሄድ ግን ማህበረሰቡን ለማስተማር ሳይሆን ለመበዝበዝ በሚመስል መልኩ ገፅታን ያጎድፋል። ፌስታል አይመረት እንጂ አይያዝ አይባልም☝️
2025-12-14 14:58:33
85
user441580715kal
..12🌸✝️21 :
በቃ ወጡን ይዘን ሄደን ሱቅ እንበላለን ከምንታሰር😂
2025-12-14 16:03:57
111
evalulu41
Shema lulu :
ቆይ እኔ የምለው ግን ከሀገራችን የት እንሂድ 😭
2025-12-14 17:11:05
5
sew.lsew3
Sew Lsew❕❔ :
እኔ ምለው ከቅጣትና ከችርር ከክስ ነፃ የሆነ ብስራት የምንሰማው መቼ ነው? ተሳቀን አለቅን እኮ
2025-12-15 05:08:17
7
mercycoffee12
ሜርሲ አዝግ :
መንግስትን ኢኝኝኝኝ በል በለው 😂
2025-12-15 05:34:29
9
hamidham587
Hamid አርሰናል :
በ 5 ብር ፌስታል 5000 ብር አይከብድም? ቀላል እኮ ነው ፋብሪካው እዳያመርት ማድረግ አለቀ።
2025-12-15 16:25:37
6
baba_sebe
Sebsibe ♊ :
Imagine "ማነህ ባለሱቅ እስቲ አንድ እንጀራ በጆንያ አድርግልኝ" ስትል 🤭😂😂
2025-12-14 18:32:23
37
meru6687
ኢላሂ ሀቲማችን አሳምረው :
ምን አገባኝ ቢይዙኝም ምከፍለው የለኝ ይሰሩኝ ከዚ ኑሮ ገላገለኝ ይዤ እሽከረከር😂😂😂😂
2025-12-15 08:46:34
8
elsae108
𝚎𝚕𝚜𝚊𝚎 :
አሁን ይሄን መንግሥትኮ ዘንድሮም የሚመርጥ ሕዝብ ይኖራል🤔
2025-12-14 19:23:24
31
leonat.jr
ℓєσ⁷ 🇧🇷⚽ :
ቆይ ኢትዮጵያ ማንን ተማምና ነው አንደዚ ምትሆነው😡
2025-12-14 19:02:43
6
sultan___mehmed
Sultan :
ፍትሕ ለፌስታል የምትሉ like 🤪
2025-12-14 17:33:31
27
bebibebi617
Bebi Bebi :
ጫቱን በምን ልንይዝ😅😅
2025-12-15 18:54:57
9
arsenal___15
Nur :
መንግስት ግን ግጠሙኝ ብሏል
2025-12-14 19:16:33
12
To see more videos from user @kb_news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About