@tafache_m: ✍🏽የሀናን ፀሎት እግዚአብሔር ሰማ ሀና በልጅ እጦት ምክንያት ሁሌ የምታለቅስ ልቧ የተሰበረ ሴት ነበረች ነገር ግን ሁልጊዜ ታለቅስ ነበር በፊቱ ትሆን ነበር ትፀልይ ነበር ያእንባ ታየ እግዚአብሔር ሰማት አያት ወንድ ልጅን ሰጣት እጅግ በጣም ደስ አላት ያንን የተሰጣትን ነገር ደሞ መልሳ ለእግዚአብሔር ሰጣለሁ አለች እና ምን ልላቹ ነው በእግዚአብሔር ፊት አልቅሶ ነግራቹት እውነቴን ነው ዝም አትባሉም እግዚያብሔር እያየ ነው ብቻ እናንተ ሁልጊዜ በፊቱ ሁኑ ተንበርከኩ ንገሩት መልስ ታገኛላችሁ.....ተባረኩልኝ😊##ከእግዚአብሔር

Haniel_💬
Haniel_💬
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 December 2025 14:01:30 GMT
844
96
7
80

Music

Download

Comments

mommylife541
Ëđïŀ.. ✝️ :
yes sis 🙏🙏🙏
2025-12-15 13:34:31
5
mahitiye0
mahi :
💓💓💓
2025-12-16 06:30:17
4
mahi.teddy3
mahiti :
🌹🌹🌹
2025-12-16 06:32:05
4
someonetwo25
some one :
ewnet new sis🥰
2025-12-16 06:33:41
4
n.a.v.l.is
𝓼𝓮𝔂𝓮🌒 :
🤗🤗
2026-01-08 06:47:28
2
kal3457778
yodit :
🫶🏾🫶🏾
2026-01-07 06:55:05
1
To see more videos from user @tafache_m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About