@yekzo_2: #fyp #foryoupage #strangersociety🗣 #foryou

Yekzo
Yekzo
Open In TikTok:
Region: NP
Sunday 14 December 2025 16:41:46 GMT
4199
212
4
41

Music

Download

Comments

kabal.magar2
Mammmey! :
@Sandeep world 💐💟:like my video
2025-12-15 04:17:23
0
nishanmagar063
⸙ Nishan Magar 모🇧🇷🇳🇵 :
Same
2025-12-14 16:46:28
0
nareshkhadka522
Nᴀʀᴇsʜ🥷 :
❤️❤️❤️
2025-12-14 16:49:59
0
borntobestranger666
Nᴀʙᴀᴅɪᴘ  :
❤️‍🩹🥀
2025-12-16 11:19:25
0
To see more videos from user @yekzo_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#post 1200 | ሽማግሌው ጴጥሮስ ክርስቶስን እስከ እግረ መስቀል ድረስ አልተከተለውም፤ ወጣቱና ትንሹ ዮሐንስ ግን እስከመጨረሻው ድረስ ክርስቶስን ለመከተል ጨክኗል፡፡ ታናሹ ዮሐንስ ክርስቶስን እስከመጨረሻው ተከትሎ መከራውን በዐይኖቹ ሲመለከት፤ ታላቁ ጴጥሮስ ግን ከገዢው ግቢ ተቀምጦ እሳት እየሞቀ ነበር፡፡ ወጣቱና ታናሹ ደፍሮ ሲጨክን ሽማግሌው እንዴት ይፈራል? ብለን መውቀስና መፍረድ እንችላለን? ሽማግሌው በወጣቱ ተበለጠ፤ ወጣቱ ከሽማግሌው ተሻለ ማለትስ እንችል ይሆን? በፍጹም!   ከትንሣኤው በኋላ ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ክርስቶስ መቃብር ሲሮጡ ወጣቱ ዮሐንስ ሽማግሌውን ጴጥሮስ ቀድሞት ደርሶ ነበር፤ ቀድሞት ስለደረሰ ግን ቀድሞት ወደ መቃብሩ አልገባም፡፡ ሳይገባ በውጪ ጠብቆት ጴጥሮስ ከደረሰ በኋላ ጴጥሮስን አስቀድሞት እርሱ ከኋላ ተከትሎት ነበር የገባው፡፡ ዮሐ 20፤3-6 ከትንሣኤው በፊት ጴጥሮስን የቀደመው ዮሐንስ ከትንሣኤው በኋላ ግን ጴጥሮስን ቀድሞትና ገፍቶት ወደ ክርስቶስ መቃብር አልገባም፤ ያልተሰናከለው ዮሐንስ የተሰናከለውን ጴጥሮስ ጠብቆትና ከፊቱ አስቀድሞት ነበር ወደ ክርስቶስ መቃብር የገባው!!!   ምን ለማለት ነው፡- የሚፈርድ ጌታ አላቸውና የማንፈርድባቸው የክርስቶስ አገልጋዮች አሉ! በእኛ ዐይኖች ትክክል የመሰለን በክርስቶስ ዐይኖች ግን እንደዚያ ላይሆን ስለሚችል የሚፈርድ ኅሊናን ከእኛ እናርቅ!!! መንፈሳዊነት ክርስቶስ በፍርድ ወንበር እንዳለ አምኖ እርሱ እስከሚፈርድ መጠበቅ ነው፤ ፍርድን ሁሉ ለባለቤቱ መተው እርሱ የአባቶቻችን መንገድ ነው!!! #አሼ_ነኝ✌ #ቤቱን_like_share_follow_copylink_repost_ማድረጋችሁን_አትርሱ🙏

About