@osloyitbe: @barcot77 #fypシ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianviral_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral #drama

oslo yitbe
oslo yitbe
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 December 2025 13:01:46 GMT
4651438
402482
4763
21701

Music

Download

Comments

anjel5998
anjel🦋 :
አደራ ተሳስቼ ጴንጤ ከሆንኩ ፀበል ውሰዱኝ🥰🙏🏾
2025-12-15 18:52:44
1917
bengmail.com43
Official BEN ☕ :
ባርኮት ይችላል ብቻ አደለም ይለያል ራሱ ሌላ አለም ነው እንማርበት ዝም ብለን 🫴🫴👀
2025-12-15 13:31:53
1327
user96513245171075
"ማሸነፍህን ሳታውቅ ድልህን ለማወጅ አቸኩል"? :
በጣም አሰናጋጇ ታምራለች የምር
2025-12-16 12:46:03
452
docnatu0
natu 💙 :
የምታብራራልን እኛ አንረዳም እንዴ
2025-12-16 08:39:26
271
dawitzzz
aa m :
እሰይ ከፍቷት ነበር አሰተናጋጇ ፈገግ አለች 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-20 00:46:32
6
yetnayet.yetutu
Yetnayet 📷🥰 :
ስሜን አንብቡት 😊
2025-12-16 09:43:29
7
wendemake0
Wende :
ጥሩ ነዉ ግን ሀለቱም ለመብላት ያደረጉት ነዉ😂
2025-12-15 17:01:17
122
user6980543529561
arsu :
እሲ ዝም በል እንስማበት
2026-02-02 12:48:51
11
yabsra182
@ yabsra yab 🔥 :
ለባርኮትስል ላይክ አረጋለው 👌
2025-12-15 14:14:30
29
afro_conservatives
አፍሮ Conservatives :
ግን ቆይ ቲፕ ማድረግ ግዴታ ነው እንዴ?
2026-02-03 20:55:33
5
user5662002030982
lalos :
በነገራችን ላይ ለአስተናጋጆች የምንሰጠው የአገልግሎት ክፍያ ምንም ይሁን ምንም አስተናጋጅ የተሰጠውን ገንዘብ በፀጋ አመስግኖ ከመቀበል ውጪ አነሰ የማለት ግዴታ የለበትም!!ለምን ሺ ሰው አልጋብዝም ከራሷ ጋር ማነፃፀር የለባትም!!
2026-02-02 06:02:06
27
dagmawi_kassahun92
✨ የ ካሱ ልጅ ✨ :
ያንተን ድምፅ ብቻ mute ሚያደረርግልኝ setting ልጣ😭😭
2025-12-16 09:51:26
10
jemal.seid4126
Jemal Seid :
መጨረሻውን ለማየት ጓጉቼ ነበር የምር አስደሰተኝ
2025-12-15 13:58:37
57
esuana.hagerie
ሰለሞን(።Solomon) :
የምር ባርኮት የሚሰራቸው ስራዎች ይለያሉ
2025-12-15 16:15:03
91
zewditu.tafese
Zewditu Tafese :
ባርኮት፣እንደስሙየተባረከነው
2025-12-24 17:16:08
5
sada_2843
የኔ ሀሳብ :
🥺🥺🥺የኔ ቸኮኔት🍫
2025-12-16 06:19:31
5
mesertgebere
mesii mesii :
የምር ትክክለኛ የኛ ሰው እኮ ዝቅ ብሎ ለሚሰራ ሳይሆን ሸው ነው የሚወደው
2025-12-15 19:36:26
12
mekdi9745
Mekdi :
Barcot andegna👌👌👌😍😍😍
2025-12-28 06:33:42
5
unitedfeer
ethio united :
firste like
2025-12-15 13:06:24
16
martahabte
ማርቲ የኪዳነምህረት ልጅ🙏❤ :
ባርኮት ይችላል የምትሉ🥰🙏
2025-12-15 17:12:15
7
halidahmedyesuf
ላያስቺል አይሰጥም🤓 :
አስተናጋጇ ተመችታኛለች
2025-12-16 06:48:10
6
hagusha42
Hagusha :
በጣም ኣስተዋይ ልጅ ነው ።❤❤
2025-12-18 09:34:15
8
misge1248
Misganaw :
ባርኮት ይችላል የምትሉ
2025-12-18 16:59:04
5
solmene4
solmene4 :
እኔ መጀመሪያ አስተናጋጇን መስሎኝ ነበር
2025-12-15 23:05:21
18
To see more videos from user @osloyitbe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About