@hazelnut_the_bunny: #onthisday

Hazel The Bunny
Hazel The Bunny
Open In TikTok:
Region: IE
Tuesday 16 December 2025 11:13:15 GMT
2452
198
9
4

Music

Download

Comments

alyssabunny93
alyssabunny93 :
How is Miss Hazel? 🥰
2026-03-14 16:30:02
0
lotteelizabethxx
Charelizabethxx :
Hope you and hazel are keeping well🫶🏼
2026-01-18 22:00:04
0
mymmeliandmyy
Mymmeli & Myy :
How cute!🥰❤
2025-12-16 21:00:31
0
lisa.larsson77
Lisa Larsson :
😍 Beautiful
2025-12-16 19:02:09
0
bunniesthatbinky
BunniesThatBinky :
That is the cutest!!!
2025-12-18 14:54:56
0
amandawood108
Amanda Wood :
💕💕💕
2025-12-16 19:13:12
0
bunsandmello
buns&mello :
❤️❤️❤️
2025-12-16 18:02:00
0
agnieszkaszwed2
Agnieszka Szwed :
❤❤❤
2025-12-16 15:30:04
0
m4tth1as._
>,..,< :
🐇
2026-01-17 06:40:11
2
To see more videos from user @hazelnut_the_bunny, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አሁናዊ ኪነህንጻ ህንጻ: ሬኔሳንስ ስቶንስ ቦታ: ርዋንዳ ኤምባሲ አካባቢ አዲስ አበባ ነዳፊ:  ዘለቀ በላይ / Zeleke Belay አገልግሎት: ቅይጥ ህንጻ / Mixed Use ደጃፍ አልባው ህንጻ። ዘለቀ ሰፊ የሆነን የመስታወት ንድፍ በዚህ ህንጻ ላይ ሳይሆን  አይቀርም ለመጀመርያ ግዜ  የተጠቀመው። ሆኖም ግን ያንን ሰፊ የመስታወት የቆዳ ስፋት ለመሰባበር ብዙ  መስመሮችን ተጠቅሟል።  ዘለቀ ንድፍ እንዲታሰብበት እንጂ በግንባታ ቁሶች፣ በተለመዱ ዘይቤዎች እና በወረት እንዲነደፍ እንደማይፈልግ ይታወቃል፣ ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ገጽታውን የከፋፈለው። ገጽታ ጨዋታው ላይ ሰማያዊ የሆኑ በጥበብ የተወረወሩ የመስታወት ክፍሎችም አሉበት። እንደዘወትሩ በዚህም ህንጻ ላይ የዋናው ህንጻ የዳር ማእቀፎች ጎልተው ታይተዋል። ምንነታቸውን ለመገመት እእምሮ የሚያስበረብሩት የአየር ላይ ሳጥኖቹም በገጹ ላይ የተደረደሩ ሲሆን፣ አፍቅሮተ ሰያፍ መስመሩንም በሰሜን በኩል በሚገባ ተወጥቶታል። ሆኖም ግን በሌሎች ህንጻዎቹ ላይ ያለው የደጃፍ ግነት እዚህ ላይ ያልተከሰተ ሲሆን ደጃፉ የት እንደሆነ የሰወረበትን ምክንያት ለማወቅ የህንጻ ታዳሚዎቹ መመራመራቸውን አያቋርጡም። የዘለቀ ህንጻዎች የልቡና መዋቅርን ይዘው የሚያጫውቱ ለከተማይቱ አዲስ አይን ማረፊያን የሚለግሱ ፣ የአይን እና የአእምሮ ምግቦች ናቸው።  እሱ እንደዚህ እንዲሰራ የሚፈቅዱለትንም አሰሪዎች ሳያመሰግኑ ማለፍ ንፉግነት ነው። የስራዎቹ የግንባታ ጥራቶች ዘወትር መጠበቃቸውም ሌላ ተጠቃሽ ነገር ነው። ጽሁፍ እና ምስል ዳዊት በንቲ @ethiopianarchitectureandurbanism#viralvideo #tiktokviral #fyp #architecture #ConstructionTikTok

About