@visitgojjam: ➛‎ጥንታዊቷ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም የተመሰረተችው በ1426 ዓ.ም በንጉስ ዘርአያእቆብ ዘመነ መንግስት ነው፡፡ ‎መስህቡ ከጎንጅ ዋና ከተማ አዲስ አለም ከተማ ያለው እርቀት በግምት 55 ኪ.ሜ ሲሆን በመኪና 1፡30 ይወስዳል ፡፡ ‎ታሪካዊ ያደረገው የቅኔ እና የአብነት ት/ት ማእከል መሆኗ፤ ‎የመንክራሀይላ /ተናጋሪዋ ስዕል/ መገኛ መሆኗ ‎ገዳሟ በባህር ላይ መመስረቷ እና በውስጧ ያሏት ጥንታዊ ቅርሶቿ የጎጃም ገዥ የነበሩት የራስ መንገሻ ሀይሉ አጠቃላይ የቤት መገልገያ እቃዎች በስጦታ የሰጡበት ቦታ መሆኑ ነው። ‎ጥንታዊቷ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም የተተከለችው በጃን ስዩም ዘመነ መንግስ 980 ዓ.ም ቁራ ገደል ከሚባል ዋሻ አጠገብ ለመጀመሪያ ጊዜ ታቦተ ኡራጉኤል የተባለ ታቦት ተተከለ፡፡ ይህ ታቦት ተተክሎ 240 አመት ያህል ከቆየ በኋላ አመለከተ በግድ በሚከተሉት ተቃራኒዎች ተመዘበረ ፤ ታቦተ ኡራጉኤል ተተክሎበት የነበረው ቦታ ለ8 አመት ያህል በጠፍነት ከቆየ በኋላ በአጼ ይኩኑ አምልክ ዘመነ ምግስት በ1260 ዓ.ም ወደ ቆላው ክፍል ጦር መስቀያ እየተባለ ወደ ሚጠራው ገደል አካባቢ ዋሻ ጥግ ተተክሎ የኖረ ሲሆን በአጼ አምደ ጼዮን ዘመነ መንግስት በ1304 ዓ.ም ሴቶች የማይገቡበት የወንድ ገዳም እንዲሆን ተደረገ፡፡ ‎ ‎በዚህም በዋሸራ በአጼ ሰይፈ አርድ /1137-1338/ ዓ.ም የሰምዓቱ ቅ/ጊዮርጊስ ገድል ከውጭ ሀገር ስለመጣ ፈጣን ተራድይነቱ ታውቆ በዚህ በዋሸራ ታቦተ ጊዮርጊስ ተተክሎ ቆይቷል፡፡ ታቦተ ማርያም የገባቸው በአጼ ዘርያቆብ ዘመነ መንግስት ነው፡፡ታቦተ ማርያም ከሰሜን ኢትዮጵያ ተራራማ ዋሻ ስፍራ ይዘው መጡ ቅዱሳን አበው መነኩሳት ከጥር 1 እስከ ጥር 21 ድረስ ሱባኤ ከገቡ በኋላ ሶስት ሱባኤ ሊጨርሱ አንድ ቀን ሲቀራቸው በተነገረው ትንቢት መሰረት ባህሩ ወደ ውስጥ ሰርጎ የብስ ከሆነ በኋላ ከመካከሉ ላይ ጥቂት ውሃ ቀለበት ሰርታ ታየች፡፡ በመጨረሻዋ የሱባኤ ቀን ባህሩ ሰምጦ የብስ ከሆነችበት እና የመጨረሻው ውሃ እንደ ቀለበት መልክት ሆኖ ከታየበት ቦታ ላይ የአሁኗ ደብረ ምዕራፍ ዋሸራ ማርያም ገዳም በ1426 ዓ.ም በአጼ ዘርያአቆብ መንግስት ተተከለች፡፡ ‎ ‎በዋሸራ የቅኔ አጀማመር በ523 ዓ.ም በአጼ ገብረ መስቀል ዘመነ ምንግስት ጊዜ የነበረው የኢትዮጵያ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ያዜመውን ስልት ሲደርስ ግዕዙንም ቅኔ በማለት ዘየውንና ስንኙን ቢያስተካክለውም ተናግሮት ነበር፡፡ ይህንን በተመለከተ በምነና ጥረት ይኖር የነበረው ድሪም የተባለው ተመራማሪ ሊው ቅኔውን በዋሸራ ማርያም ገዳም ውስጥ እንደደረሰው ይናገራል። ‎#VISIT_GOJJAM💙🏝❤ #VISIT_WASHERA💙 🙏 @ባኮስ ሸማ👗 @አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ @ማርዳ መልቲሚዲያና ፕሮሞሽን @አደይ ቤተ-እልፍኝ ሸማ👗👸 @TINA BELAY 👗 ቲና ሸማ @ሶስና✍️ @ሚሚ ጎጃሜዋ የመተከል ናፋቂ ‎

VISIT GOJJAM
VISIT GOJJAM
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 December 2025 11:18:09 GMT
20525
1777
38
181

Music

Download

Comments

user1275415232568
ቃልአብ :
ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ
2025-12-20 08:25:59
3
danial.baye6
በርህኘው ብለሽ ጥሪኝ የውም የጎንቻው ንስር :
ውእቱ ዘበላይ
2026-02-23 06:47:56
0
user61996971329526
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ ጠብቀኝ :
ናፍቃኛልች ዋሸራየ
2026-01-19 08:55:09
2
user4561771784523
ሳተናው ጎጃሜ :
የቅኔው ዩኒቨርሲቲ
2026-01-18 21:43:21
2
user73765811491972
❤16❤እናቴ :
❤️❤️❤️❤️❤️ሰላምችሁ ይብዛ
2026-02-17 17:47:12
0
kimem6882
Kimem :
🙏🙏🙏🙏🙏 እውነት ነው 🥰🥰🥰🥰ቃለህወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
2026-01-22 18:10:52
2
mekliet2
Mekliet :
ጎጃም ይችላል ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
2026-01-20 17:03:51
2
userj2r6qvbncy
አሰስ ገሰስ :
❤️❤️❤️❤️የኔዋ ጎጃም
2026-01-27 19:13:45
1
yidersal8
yidersal :
እመኮራብሽ ሀገሬ
2026-02-02 08:36:00
1
getahun.aweke8
Gech love :
እሱነው
2026-01-26 18:44:31
1
berhanu.shiferaw6
አባቴ ናፈቀኝ 12 :
ይበል ነው
2026-02-03 05:13:00
1
zed12973
🕊️Zed🕊️🌏 :
እውነት ነው 💞💞💞💞
2025-12-21 04:09:47
1
user7409348263386
የአቸፈሯ/ጎጃሜዋ :
እውነት ነው
2025-12-28 08:12:07
1
segenet58
የደብረ ምእራፏሰገነት ዘመነ(ዘዋሸራ) :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-05 11:08:17
2
melesmeles715
Melsew Andualem715 :
🙏🙏🙏
2026-01-30 18:28:44
1
wondei43877
ወንዴ🌴🌴🌴🌴 :
❤❤❤
2026-01-19 20:08:45
1
reduu.redet
REDUU Redet :
😳😳😳
2026-02-03 12:44:01
1
reduu.redet
REDUU Redet :
🥰🥰🥰
2026-02-03 12:44:04
1
derese07
derese :
🥰🥰🥰
2026-01-30 18:35:59
1
adugna9656
💚💛❤ Adu Goshu :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-30 18:52:45
1
ydengelleje
ydengelleje :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-03 11:29:03
1
.amhara21ethio
ሀብቴ የሸበሉ :
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-01-29 14:42:43
1
mackdorda
Meles Tamrat :
🥰
2025-12-24 09:58:24
1
edward070669
Edwards Moore :
👌👌👌👍👍👍👍👍
2026-01-07 06:01:33
1
user97523400254607
userማርያም ውበቴ ነሽ :
🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🤲🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🤲🤲🤲
2025-12-25 08:57:40
1
To see more videos from user @visitgojjam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About