@miko21161: መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም          * መነሻ፦ታህሳስ 17 ጠዋት 11:00          * መመለሻ፦ታህሳስ 20 ★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ❖ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Forward & Pin አድርጉት፤ የቅዱሳት መካናትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት። 👉 "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!! ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው "እሰይ ስዕለቴ ሰመረ!" እያሉ መባቸውን በደስታ የሚያገቡለት ስዕለት ሰሚ ነው። ★ ወደ ስዕለት ሰሚው ተአምረኛው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም የምናደርገው የነገው የንግሥ ጉዟችን ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን። ኑ_አብረን_እንጓዝ!!! ❖ በየዓመቱ እንደተለመደው የቅዱስ ገብርኤልን በዓለ ንግሥ ምክንያት በማድረግ ስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳምን የምንሳለምበት የንግሥ ጉዞ አንጋፋው ማኅበራችን ያዘጋጃል። ዘንድሮምታህሳስ 17 - 20 ድረስ በሚኖረን የቁሉቢ ጉዞ 👉 ኑ አብረን እንጓዝ!!! ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ቀድመው ይመዝገቡ። ★ ሼር በማድረግ የበዓለ ንግሡ ተካፋይ እንዲሆኑ ፈቃደ እግዚአብሔር ለሆነላቸው ሁሉ የመባረካቸው ምክንያት ይሁኑ። {ማሳሰቢያ፦ በቦታው ላይ ያለው ሰላም በአንፃራዊነት ወደ ቀደመ መረጋጋቱ ስለተመለሰ የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አባታችን አቡነ መቃርዮስ ከክልሉ ባለሥልጣናት በመነጋገር ምዕመናን በቦታው ተገኝተን ያለምንም ስጋት ክብረ በዓሉን እንድናከብር በEOTC TV ላይ ጥሪ አድርገዋል። ስለዚህ በፀጥታው ሥጋት ሰበብ ከስዕለት ሰሚው ቁሉቢ ገብርኤል ሊያስቀረን የሚታገለውን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስን ድል ነሥተን "ተሰማልኝ ስዕለቴ!" እያልን አብረን ለመጓዝ እንነሣ} መነሻ፦ታህሳስ 17 መመለሻ፦ታህሳስ 20 በተጨማሪ ወደ እመጓ ዑራኤል አዘጋጅተናል መነሻታህሳስ 21 መመለሻ 23 ከንግስ በኋል የጉዞ ዋጋ 4500 ኖርማል ባስ 6500 በልዩ ባስ ሁለቱም መኪኖች ማረፊያ ቤት ያካትታሉ መነሻ_ቦታዎች፦  አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ እና መገናኛ አብረን እንጓዝ!!! እነዚህን ቅዱሳት መካናት ለመሳለም የምትሹ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ቀድማችሁ ደውሉልንና አብረን በረከት እናግኝ! ለበለጠ መረጃ፦ 👉 +251910455701//+251907626938 #ማኅበረ_እመጓ_ዑራኤል_ወ_አቡነ መልከጸዲቅ የጉዞ ማህበር ❖ ይህን የመንፈሳዊ ጉዞ መልዕክት እርሶ በሚጠቀሙበት ድህረገጽ ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ❖ የዩቲዩብ ቻናላችንን « Miko እመጓ»ን በሚከተለው ሊንክ ከፍተው Subscribe & Join ያድርጉ። #kulebigebreal #ቁልቢ_ገብርኤል #ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል #ቁልቢ @Arki 🎥 @ጉተማ ና ብሩ @computer___12

Miko
Miko "እመ እጓል"
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 December 2025 13:33:15 GMT
180189
28218
350
1997

Music

Download

Comments

29bitu
𝑏𝑖𝑡𝑢 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ❤️‍🩹🙏🏻 :
ledejeh abekagne 🙏
2025-12-16 13:55:27
18
tesfabe475
tesf@2129 :
ገብርኤል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-12-16 15:23:55
10
ruthk282
ዮርካቤል🌸 :
ገብርኤል አባቴ ክርስትና የተነሳሁበት አባቴ🙏🥰🥰
2025-12-20 12:28:50
4
aschu3254103
የዘመኑ ልጅ :
ስልክ
2025-12-16 17:04:04
3
ayinalemdemisu19g
[email protected] :
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-19 08:36:49
2
asegid.assefa
Asegid Assefa :
amen yisxan yabqan
2025-12-18 13:39:29
2
djnaty40
Djnaty Dubai :
Amennnnnnn
2025-12-25 19:41:41
2
firegere6
nice :
hi
2025-12-26 12:45:00
2
fikade676
fikade :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-12-26 10:38:45
2
user6693160739657
seble ♥19🙏 :
2025-12-26 21:01:21
2
heman.mining.com
Heman mining :
amen abate antew tebeken 🙏❤
2025-12-17 17:40:11
2
natnal229
🅽𝙖𝙩𝚗𝚊𝙚𝙡 :
19 አባቴ
2025-12-17 04:39:38
2
.12212771
እመብርሀን ባንችምልጃ 12192127 :
እልልልልል ለደጁ ያብቃን
2025-12-19 12:23:28
3
lakechhaile
lakech :
አሜን አሜን ያብቃን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-25 18:19:47
2
negagypsum
negagypsum :
የቁልቢው ገብረኤል ላመቱ ለደጂህ አብቃኝ
2025-12-26 11:45:46
2
mestawet392
mestawet :
amen
2025-12-26 11:27:38
2
sinte232
🗣Sinte22 :
ለደጁ ያብቃን🥰
2025-12-24 17:48:35
2
henokderese53
Henok :
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 19 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-19 13:24:09
2
aleyeentwa7
🦋🦋Alina🦋🌹 :
ታህሳስ 19 ዋሻው ቅዱስ ገብርኤል አይቀርም
2025-12-16 18:58:29
3
haymihaymi16
haymihaymi337 :
ያገሬ ታቦት ደስ ይላል በሰላም ኑ
2025-12-18 17:47:47
2
getenettafara1
G E C H :
2025-12-19 14:24:59
2
alem.tekliye37
Alem Belay :
Amen
2025-12-17 11:55:06
2
endlatshoma
@ ወንድዬ :
ማነዉ እንደኔ 19 ቁልቢ ገብርኤል የራቀበት የገብርኤል ባለዉለታ????
2025-12-21 21:31:00
2
meron.debebe7
meri :
እረ ውሰዱኝ እስኪ በውነት
2025-12-16 17:26:11
2
astewaleasnake
የንጉስ ሚካኤል ያውም የሼህ ሁሴን :
ቁልቤ ገብርኤል ማማሩ
2025-12-26 17:24:52
1
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About