@drmujahidofficial: Tinnitus |ድምጽ/ብዥታ መስማት እና መፍትሄው...#creatorsearchinsights #tinnitus #ጆሮ

DrMujahid ,MD 🇪🇹 | د.مجاهد🔹
DrMujahid ,MD 🇪🇹 | د.مجاهد🔹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 December 2025 13:46:45 GMT
148865
2971
100
990

Music

Download

Comments

mamala123
mamala123 :
በዚህ ከተፋ በጣም ጥሩ ነው:: እና ወደ አንድ አመት ሆነኝ መጀመሪያ አንዱ ጆሪየ ነበር የሚጮሃው አሁን የትኛው ጆሮየ እንደሚጮህ መለየት አልቻልኩም አልፎ አልፎ የጠፋል የሆነ ጭንቀት ውስጥ ስገባ መጮህ ይጀምራል ለተከታታይ ሳምንት ያለማቋረጥ ይጮሃል
2025-12-18 13:30:17
9
user6963266908756
user6963266908756 :
ማለት ነዉ.... ማለት ነዉ.... ማለት ነዉ አየአኤ አረ ቀንሰው
2025-12-18 04:10:55
6
yerosanfeyissa1
Yerosan Feyissa :
I'm one of the man affected by this symptoms for 9 years ago. Please help me.
2026-02-08 19:37:55
1
mercy12749
Mercy :
ዶክተር እናመሠግናለን። በጭንቅላቴ ውስጥ የማያቋርጥ ቀጭን ጩኸት አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ እባክህ።
2026-01-21 18:56:18
4
allahuakibari
NasiRaDiN :
እረ ዶ.ር እኔ ላልት ላልት ስበንን የቀኝ ጆሮዬ ብቻ እርርርርርር... ምል ድምፅ እሰማኛል። እስከ መፍትዬው ምንድነው???🥰🥰
2025-12-30 19:01:46
1
girmamihiretie
girma mobile :
እኔ በጣም ይጮህብኛል የመስማት ሀቅሜም ቀነሠብኝ ነርቭ ነው አሉኝ ህክምና ሂጀ ,
2026-01-02 19:13:21
1
gjvh7451uzl
fatma :
እረ
2025-12-17 20:23:44
1
endrisseid48
endrisseid2476 :
ዶክተር ግራ ጆሮዬ የንፋስ አይነት ድምፅ አለብኝ መፍትሄዉ ምንድነዉ በአሏህ መልስልኝ
2025-12-18 12:30:04
3
user4119144212173
zeze :
ተባረክ ዶክተር በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው የደም ግፊት ሲጨምር ሊጮህ ይችላል ?
2025-12-18 12:22:36
2
yodlet.yodlet
Yodlet Yodlet :
እኔ ስኳር አለብኝ እዳልከው ጆሮኤ ይጮሀል ብዙ አይነት ድምፅ አለው ከስኳር ጋር ይገናኛል እባክህ
2025-12-20 14:02:34
1
k.a.l.1212
Ayni💞 :
እናመሰግናለን
2025-12-18 11:26:22
1
nini.ayele
Nini Ayele :
ተባረክ
2025-12-18 06:28:03
1
takeluedossa8
Takalu :
የጆሮ ድራም መቀደድ መፍተሔ አለው
2025-12-18 08:40:39
2
user7822638316145
hirut :
እናመሰግናለን
2025-12-18 09:51:59
1
genet.befikadu
Genet Befikadu :
አመሰግናለሁ
2025-12-18 15:52:58
1
dkendris123
mama :
እሽ
2025-12-18 05:10:58
1
user9376900835273
Allhmidulih :
eshe
2025-12-18 16:04:17
1
dnog132
Dnog :
ammeeeeeeeeeeeeeeen
2025-12-17 20:40:06
0
liyrcs13
hayat :
እሺ ልሞክሮዉ ኣሁን ኣላህ ጤና ይስጥህ በጣም ተቸገርኩ
2026-08-03 08:59:23
0
weyinshet.adinew
Weyin :
የኔ የማያቃርጥ ነዉ ጭቅላቴ ጭምር ነዉ የሚጮኸው መስማትም ከልኬሎኝ ስራም ካቆምኩ ቆየዉ እባክህ ዶክተር ምን ላርግ እርዳኝ
2026-08-18 15:49:01
0
g.j6054
Mehrat honalgh bgta :
የት ነህ ልታከም
2026-08-27 09:06:20
0
user6697063743430
አቤሜሌክ :
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር ወንድሜ ሰርቶልኛል አመሰገናለሁ ኑርልኝ!
2026-08-26 06:59:36
0
user270128660598
በረከት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ :
ጥዝዝዝዝዝዝዝዝ የሚል
2026-08-08 15:08:57
0
m3_kdi3
mekdi :
ዶክተር ጆሮየን ይበላኛል በጣም ሳከዉ ይቆስላል እስኪ መደሀኒት ካለ
2025-12-18 09:35:09
0
To see more videos from user @drmujahidofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About