@ea_vibez: #fyp #pasta #uk #london

EAVIBEZ
EAVIBEZ
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 17 December 2025 16:38:06 GMT
707
25
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ea_vibez, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአንድ የኪቦርድ shortcut ብቻ ሁሉንም ባዶ Cell ኤክሴል ላይ የምንሞላበት ዘዴ Fill all blank cells in excel with one shortcut ብዙ ጊዜ ትልልቅ ዳታዎች ላይ ስንሰራ መካከላቸው ላይ ያሉ ባዶ ሴሎችን (Blank Cells) በየተራ ለመሙላት ሰዓታት ሊወስድብን ይችላል። ነገር ግን በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በኪቦርድ ሾርትከቶች ብቻ እንዴት ማስተካከል እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ እናያለን። በዚህ ቪዲዮ በኤክሴል (Microsoft Excel) ላይ ስራችንን እጅግ የሚያቀልልን እና ጊዜን የሚቆጥብ ድንቅ ትሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሙት ዋና ዋና ስቴፖች (Steps): ሙሉ ዳታውን መምረጥ (Select      All) Ctrl      + G (Go To) በመጫን Special... የሚለውን መምረጥ Blanks የሚለውን መርጦ ማረጋገጥ የምንፈልገውን ፅሁፍ/ቁጥር መጻፍ በስተመጨረሻ Ctrl      + Enter ን በአንድ ላይ መጫን! ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ ማድረጋችሁን እና ለጓደኞቻችሁ ማጋራታችሁን አትዘንጉ። ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! #ExcelTips #ExcelShortcuts #TechEthio #ExcelHacks #DmindWarehouse #AmharicTutorials #የኤክሴልትምህርት #ኤክሴልበአማርኛ #የኮምፒውተርጠቃሚዕውቀት #የኪቦርድሾርትከት #ቴክኖሎጂ #ExcelTips #ExcelShortcuts #ExcelTricks #DataEntryHack #OfficeHacks #SpreadsheetTips #LearnExcel #ProductivityHacks #ኤክሴልበአማርኛ #ባዶሴልመሙላት #የኤክሴልሾርትከት #ፈጣንየዳታኢንትሪዘዴ #Excelበአንድክሊክ #GoToSpecialበአማርኛ #HowtofillblankcellsinExcelatonce #Excelkeyboardshortcuts #Ctrl+Gexceltrick #Fillemptycellsautomatically #Exceltipsandtricks2026

About