@wollo221: #creatorsearchinsights #اهلان_وسهلن_يارمضان#اللهم_صل_وسلم_على_نبينا_محمدypfッviral

((Merim🇵🇸الأشعري🇸🇦🎧))
((Merim🇵🇸الأشعري🇸🇦🎧))
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 17 December 2025 19:19:58 GMT
1913489
170619
5753
36018

Music

Download

Comments

user1981816918612
ድንግል ነሽ የልቤ ጥላ :
አስረግጨ ነው እምነግራችሁ እረመዳን ስመጣና እሂን ስሰማ ደስ ነው እሚልኝ እውዳችሁ አለሁ በሰላም ያምጣልን ለመፀም ያብቃን የኔ ውብ ሙስሊሙች ሰላም ያዲርሰን
2025-12-18 09:47:21
1180
queentg19_
Tigist :
ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን እሄን ስሰማ ውስጤን ይረበሻል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ማርያምን 🥺🥺🥺🥺
2025-12-18 15:13:36
571
galeneefiriitawahidoo2
Faa/tuuGalanee💒🔐✔️💟 :
anii kirisetan garuu mezumaa kanaa bayenn jaldhaa nagan nufii yaa dhufuu ramadamin dhufee baga gessan ijoleni musilimma🥰🥰🥰🤲🤲🤲😥😥😥
2025-12-18 11:21:51
252
abeljemal5
ወሎየው የባርሳና ማንሲቲ አፍቃሪ :
ከውትድርና ወጥቼ ያለሀሳብ በነፃነት የምፆም ያርገኝ ዱአ አርጉልኝ ውድ ሙስሊም ወንድም እህቶች
2025-12-18 03:53:41
684
m355440
መሲ19🐝 :
መሲሊም አደለሁም ይሂን ተሰማ አልቅሳለሁ ለምን ደነዉ ግን🥺🥺🥺💔💔💔💔
2025-12-18 08:06:15
313
user3248000620749
Zena Maryam :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ለሙስልሞች ልዩ ክብር አለኝ 🥰
2025-12-18 09:45:52
425
jlovetg
ርቅፍ💞 :
🥰🥰እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰቹ ያድርሰን
2025-12-18 10:22:39
223
heiwetberita
Hiwe ብላቴናዋ :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዙማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ብቻ አላውቅም
2025-12-18 08:37:27
221
biqoo288
B̶i̶q̶o̶🥷✝️ :
እውነት የዚህ ማንዙማ እንዴት እንደምወደው igzabihern ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ሳዳምጥ አለቅሳለሁ። በጣም እናከብራችኋለን እንወድሃለን። እረጅም እድሜ ይስጥልን ሙስሊሞች🥰🙏
2025-12-18 14:23:52
90
tg.sisay8
𝘁𝘨 𝑠𝘪𝑠𝑎𝑦 :
🥺ማርያምን በጣም ነዉ እምወደዉ ዉደ በናትሽ እንዲወር አዲርጊዉ💝
2025-12-18 10:49:59
114
waqyo.tisekoti
waqyo tisekoti :
Dhuga rabii ani kirisitina garuu farukan bayee jaladha uuuu fffffff 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-12-18 21:28:38
63
sinbofiqrbichaa
à ÿêê shãẅãtii :
namnii akako kiristanaa tatee mazuma kanaa heduu jalatuu yeron dhagefadhuu imiman qabachuu hindandauu ramadan naganadhan hadhufuu ijolee musliimaa bagaa gesanaa ramadan karim🙏💚💚💚💚
2025-12-19 11:08:25
68
selam.yenato.lij
≛⃝🅢༆ትሬዲቷ❶⋆⃝🇨🇬༆✟༆ :
😭ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን ስሰማው ግን ውስጤ እርብሽ የሚለው😭😭😭🥺
2025-12-19 14:04:17
66
alx.227
የሰማዕቷ🕊🥀ያአርሴማ ልጂ🙏🦋🍒 :
ማሪያምን መንዙማ ሰወዲ በሰላም ያዲርሰቺሁ ያዲርሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-18 14:16:07
135
haymi5715
Haymi 🐝💚💛❤️ :
im orthodox ግን እሄን ስሰማ ውስጤን አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ማርያምን 🥰😭
2025-12-19 09:33:02
71
yostenaa
yostena :
ማርያምን መዝማዉን ስወደዉ 🥰🥰🥰
2025-12-18 10:28:45
85
kezeba.raya7
🎭≛⃝𝐋̰𝐢̰𝐣̰༄༵͢ሚጡ≛⃝🇹🇷🥷 :
ክርስትያን ነኝ ስሰማዉ እረበሻለሁ ኡፍፍ🥺💔
2026-01-10 00:47:42
7
user3439240661846
ቃል ስጋ ሆነ :
ሙስሊሞች በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
2025-12-19 08:44:42
62
kanekammujahidd
mujahidKm :
እዝ ቤት የኮማታቹሁ ክርስትያን ዎጎኖቻቺን አምሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2025-12-18 14:13:31
81
21_2327
Mekdi🌸🌺 :
በጋራ የሚሉትን part ስወደው 🥺🥺 ደረሰ እንዴ ራማዳን
2025-12-18 15:50:57
71
_5110460
𝐋𝐣𝐢 𝐌𝐬𝐠𝐞⛪🇪🇹 :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ደስ ሲለኝ❤️ፈጣሪ በሰላም ያድርሳችሁ ያድርሰን🙏
2025-12-19 19:26:16
54
kidy1236
ኪዲ ❤️‍🩹❤️‍🩹 𝙌𝙪𝙚𝙚𝙣🤴🤴 :
l am Protestant l love Muslim ❤❤❤❤❤
2025-12-18 20:49:03
25
getnetdemsewu
ወይናባማራምእናቴአቺጠብቂኝ :
የምርይሄንንስሠማልክመዝሙርእደሰማሁነውእሚመሥለኝደሥየሚለኝግንክርስታነኝ
2025-12-18 20:49:44
10
hsgdhdj19
✨ :
ማርያምን ይሄን መንዙማ ስወደዉ ለምድነዉ ግን🥺 የኔ እንቁ ሙስሊሞች ሁላችሁንም ፆሙን በ ሰላም አስጀምሮ ያስጨርሳችሁ እወዳችኋለሁ ❤
2025-12-18 18:24:46
46
mensur.raja
Hussien Endris :
@ድንግል ነሽ የልቤ ጥላ:አስረግጨ ነው እምነግራችሁ እረመዳን ስመጣና እሂን ስሰማ ደስ ነው እሚልኝ እውዳችሁ አለሁ በሰላም ያምጣልን ለመፀም ያብቃን የኔ ውብ ሙስሊሙች ሰላም ያዲርሰን
2025-12-18 18:40:52
28
To see more videos from user @wollo221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About