@selamfekade5: ጌታ በ'ስጋ #foryou #kidstiktok #sisters #momlife #tiktok

Selam fekade
Selam fekade
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 20 December 2025 13:41:57 GMT
2348498
239889
7316
22197

Music

Download

Comments

huriyat56
Netsi🎖⚡🚀 :
መድሀኒለም እንዴት ቢያምንሺ ነዉ እንደዚህ ዉብ እና ቆንጆ በሆኑ ልጆች የባርከሺ ❤❤ ታድለሺ
2025-12-20 18:35:49
6841
jossyayalew709
JOSSY B :
እኔ እኮ መስታወት መስሎኝ ነበር ፣
2025-12-21 07:47:11
2514
abmg08
am :
እግዚአብሔር በጣም አምኖሻል ይህን ስጦታ ስያበረክትልሽ በሞገስ ይደጉልሽ
2025-12-20 18:50:50
2800
minte1221yelfneshlij
minte yesis1221 :
ኧረ በማርያም ለማየት ራሱ ሲያሳሱ አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
2025-12-21 03:42:18
1156
shegawa21
Semonegnaw :
የውበት ጥግ ናችሁ እድግ በሉልኝ !!
2025-12-20 14:08:44
768
aste_r2
Aster Teju :
በክርስቶስ ደም ተሸፍነው በእግዚአብሔር ሞገስ ይደጉ 🥰🥰🥰
2025-12-21 11:37:02
182
user88583244619106
seble seble :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
2025-12-20 17:34:36
300
abeba130
@Ema kiya🥰 :
🥰🥰🥰🥰🥰 እናትየዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው🙏
2025-12-21 05:38:45
178
tgyeketse
Tg yejony & yefeker enat :
እህቴ ታድለሽ ትልቅ በረከቶችን ሰጥቶሻል ፈጣሪ አሱ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ።ቱቱቱቱቱቱቱቱ
2025-12-20 17:48:45
104
honeytad3
Honey Tad :
እውይ ማሮች ሲያጓጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤🙏 ጀግና እናት
2025-12-21 03:59:18
131
cakb37
MBi KB :
እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚኣብሄር ኣምላክ ከዚህ በላይ ዘርሽቭእንደ አሸዋ ይብዛ በጥበብ በሞገስ በክብር ይደጉልሽ የሃገር የወገን መድሃኒት ይሁኑልሽ
2025-12-21 02:41:58
60
brtubu
birtu🌼 :
እግዛቢሄር ያሳድገልሽ ምርጥ እናት አብነት🥰🥰🥰👏👏👏
2025-12-20 19:39:02
58
woynishetab
WoynishetAB :
እኔም እግዚአብሔርን በፊቱ ለምኛለው በአንድ ጊዜ ሦስት እንዲሰጠኝ ደግሞ ታማኝ ነው ይሰጠኛል እንናተ ግን እልልልልልልታችሁ ይብዛላቹ
2025-12-21 06:21:51
40
tutu.a0
Tutu A :
እግዚአብሔር፤ ልጆችሽን፤ አንቺንም
2026-01-22 12:20:31
5
belg.tsega
Bነኝ የmeክኒsa ሹfeር🏂 :
ላይክ አርጉኝ እየመጣሁ ልያቸው ኡፍፍፍ 💙❤❤
2025-12-22 15:44:01
29
meseret.abebe
meseret.abebe :
አንች የተባረክሽ ስለሆንሽ የተባረኩ ልጆች ሰጠሽ ፀጋችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
2026-01-23 19:41:51
6
usimani_xx
𝓤𝓢𝓘𝓜𝓐𝓝𝓘 :
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🥰🥰
2025-12-27 07:16:05
9
ermi21182
ermi@21 :
ፈጣሪ ምን ያክል ቢወድሽ ነው ግን ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🥰🥰🥰🥰 my dream❤️❤️❤️
2026-01-26 14:44:37
5
zemari.daniel.yihe
Daniel Yiheyis :
እንዲህ ነው እንጂ ህፃናትን በእግዚአብሄር ቃል ማሳደድ🥰🥰🥰 ተባረኪ
2025-12-20 21:25:06
53
bezanesh.ayalew
Bezanesh Ayalew :
እልል ያለ ሕይወት ይስጣችሁ፣ቅዱስ ሚካኤል ያሳድጋችሁ!!!
2025-12-21 13:54:23
13
user997119640051
አሰፉ ንስራነ :
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማሮቼ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-20 19:44:00
5
adishymnot
black girl 🦋🦋 :
እግዚአብሔር በፍቅር እና በጤና ያሳደግልሽ ተባረኪ ልባም ሴት ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🥰🥰🥰
2025-12-22 18:30:38
18
zinabutadese
ŻĨÑĀBŨ ȚÃĐĒŜĒ :
ከሰው አይን ይጠብቅልሺ በክብር በሞገስ ያሳድግልሺ
2025-12-21 06:27:32
21
kidistbekele6
Kidus Michale❤ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 የኔ ጣፋጮች ህይወቴ ግን እልልታውን አስነካችው😂😂😂😂 እድግ በሉልኝ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤😍😍😍😍እወዳችኋለሁ
2025-12-20 13:50:23
19
meseret.haile667
Meseret Haile :
የኔ ክርስቲያኖች በቤቱ ያፅናችሁ መልካም እናት ሁሌም ትኑር
2025-12-22 11:07:10
5
To see more videos from user @selamfekade5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About