Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@.cz9ii: البحرين🇧🇭📍. #البحرين #تصويري #تصميمي #الفور_سيزون
T H A M E R .
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 20 December 2025 20:05:10 GMT
10472
174
5
64
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.63MB
)
Watermark .mp4 (
6.07MB
)
Music .mp3
Comments
عبدالله :
I have to be honest I have a very good sense 🇧🇭❤️🇸🇦
2026-01-19 23:25:19
1
Sangeen Malak :
Bahrain ♥
2025-12-21 06:45:44
1
حنين🍒🦩 :
💜💜
2025-12-21 12:59:54
1
mema. :
💜💜
2025-12-21 16:18:07
1
NM :
🥹🇧🇭
2026-04-16 07:23:01
0
To see more videos from user @.cz9ii, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ادعية تحفظ بها شبابك
#alyx #star #sexy
اگر تم مجھ سے رابطہ کیے بغیر خوش ہو تو کبھی رابطہ مت کرنا#poetrystatus #1millionaudition #urdupoetrey #viralvideo #aestheticvideos @...
አንድ ጠቢብ ሰው በጉዞ ላይ እያለ መኪናው ከአንድ መንደር አቅራቢያ ሲደርስ ተበላሸበት። እርዳታ ለመጠየቅ ወደ መንደሩ ሰዎች ቀረበ። ወደ መንደሩ ሲገባ አንድ ሽማግሌ ሰው ከጎጆው አጠገብ ተቀምጦ ዶሮዎችም በዙሪያው እህል ሲለቅሙ ተመለከተ። ጠቢቡ ሰው ከዶሮዎቹ መካከል አንድ ያልተለመደ ነገር አስተዋለ—አንድ የጭልፊት ጫጩት እንደ ዶሮዎቹ አብሮ እህል ይለቅም ነበር። ጠቢቡ ተገረመና ስለ መኪናው መበላሸት ሙሉ በሙሉ ረስቶ ወደ አዛውንቱ ሰውየ ቀርቦ፣ “አንድ ጭልፊት እንደ ዶሮ መሬት ላይ እህል እንዴት ሊለቅም ይችላል?” ሲል ጠየቀው። አዛውንቱ ሰውም መለሰለት፣ “ይህ የጭልፊት ጫጩት ከተወለደ አንድ ቀን ሳይሞላው ነው በተራራው አቅራቢያ ቆስሎ ያገኘሁት። ወደ ቤት አምጥቼ ቁስሉን አሰርኩለትና በዶሮዎች መካከል አስቀመጥኩት። ለመጀመሪያ ጊዜ ዓይኖቹን ሲከፍት፣ በዶሮዎች ጫጩቶች ተከቦ ራሱን አገኘው፣ ስለዚህ እሱ ራሱ ዶሮ እንደሆነ ማሰብ ጀመረ። ልክ እንደነሱ እህል መለቀም ተማረ።” ጠቢቡ ሰው አዛውንቱን ሰውዬ፣ “እባክህ ይህን ጭልፊት ስጠኝ—እንደ ስጦታ ወይም በገንዘብ። ላጠናው እፈልጋለሁ” ሲል ጠየቀው። አዛውንቱም የጭልፊቱን ጫጩት በስጦታ ሰጠው። ጠቢቡ ሰውም መኪናውን ካስተካከለ በኋላ፣ ወደ ቤቱ ተመለሰና ሙከራውን ጀመረ። በየቀኑ፣ ጭልፊቱን ከቤቱ ጣራ ላይ ይወረውረዋል፣ ነገር ግን ጭልፊቱ ክንፎቹን ይሰበስባል፣ እንደ ዶሮ ራሱን ያንደፋድፋል፣ እና መሬት ላይ ይወድቃል። በየቀኑ፣ ያለ ምንም መታከት፣ ጠቢቡ ሰው ጭልፊቱን ከፊቱ ባለ ጠረጴዛ ላይ ያስቀምጠውና፣ “አንተ ጭልፊት ነህ እንጂ ዶሮ አይደለህም። ማንነትህን እወቅ” ይለው ነበር። ሰውየው በሚችለው በማንኛውም ቋንቋ ይህን ይለው ነበር— “አንተ ጭልፊት ነህ እንጂ ዶሮ አይደለህም። እውነተኛ ማንነትህን ለመገንዘብ ሞክር!”። ይህንን ልምምድ ለብዙ ቀናት ቀጠለ። በመጨረሻም፣ አንድ ቀን፣ ጠቢቡ ሰው ጭልፊቱን ወደ ከፍተኛው የተራራ ጫፍ ወሰደው። “ራሰህን እወቅ። አንተ ጭልፊት ነህ” ሲል ለጭልፊቱ አንድ ጊዜ ደገመለት። በእነዚህ ቃላትም፣ ከገደሉ ወረወረው። ጭልፊቱ በፍርሃት ክንፎቹን ሰበሰበ፣ ራሱን እንደ ዶሮ አጎንብሶ፣ ዓይኖቹን ጨፈነ። ነገር ግን ከጥቂት ሰከንዶች በኋላ፣ ዓይኖቹን ከፈተ እና አየ መሬቱ አሁንም ሩቅ ነው። ክንፎቹን በስሜት አፈራረቀ—ልክ እንደ አንድ ሰው መዋኘት እንደማይችል ወንዝ ውስጥ ሲወረወር አይነት። ብዙም ሳይቆይ፣ በአየር ውስጥ የራሱን ሚዛን መጠበቅ ጀመረ። ምክንያቱም የመብረር ችሎታው አስቀድሞ በፈጣሪው ውስጡ ተቀምጦ ነበርና። ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ ከፍ ብሎ መብረር ጀመረ። ከፍ ከፍ እያለ በደስታ መጮህ ጀመረ። በአጭር ጊዜ ውስጥ፣ በጠቢቡ ሰው ከፍ ብሎ በረረ፣ እና ወደ ታች ሲመለከት፣ ጥልቅ ደስታ ተሰማው። ጠቢቡ ሰውም እንዲህ አለ፣ “አንተ ጭልፊት፣ የራሴን ምንም አልሰጠሁህም እኔ የረዳሁህ ማንነትህን እንድትገነዘብ ነው። ታላቁ ችሎታህ አስቀድሞ በውስጥህ ነበር፤ አንተ ግን አላወቅህም ነበር”። ይህ በትክክል የኛ የሰዎች ሁኔታ የሚገልጽ ነው። 👉በውስጥህ ያሉትን የተደበቁ ችሎታዎች እወቅ። 👉ችሎታህን ማግኘት ያን ያህል ትልቅ ነገር አይደለም። የሚያስፈልገው፡ ችሎታህን እንዴት እንደምትጠቀምክበት እና እንዴት ማንነትህን ቀረጸህ ማዳበር እንዳለብህ ነው። 👉ብረት ብረትን እንደሚሞረደው ሁሉ፣ ሰውም ሌላ ሰውን እንዲሁ ያሰለጥነዋል። በትክክል የሚረዳህን ሰው ፈልግ።
#capcut #capcutpioneer ✨Want to make a video like this with just ONE photo?😍📸So easy and FREE!🆓💖Just follow the tutorial at the end of my video, and you can do it too!🥰#AIPhoto#PhotoEditing#TikTokTutorial
#6rl_z371 #foryou . #fyp #viral #explore .
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy