Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@betemma24: 📖ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 29-35. #ኦርቶዶክሳዊትእናት #መፅሀፍቅዱስንእንወቅ #ኦርቶዶክሳዊት☦️⛪️❤️ #foryouethiopia #ራሔል
የኤምራኬል እናት/ betemma 🧑🧒
Open In TikTok:
Region: US
Monday 22 December 2025 03:55:58 GMT
594930
65235
787
5446
Music
Download
No Watermark .mp4 (
38.84MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
43.11MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Mahelet Desalwe :
ምናልባት አብዝተን እምንፈልገዉ ነገር ገዳያችን ሊሆን ይችላል
2025-12-22 08:45:30
1240
Tgst :
መንፈሳዊ ግሩፕ እምትፈልጉ ኑ🥰🙏
2025-12-22 12:35:07
631
rahelwedajenh :
ምን አስበው ነው ራሄል ያሉኝ
2025-12-23 05:37:53
82
🥀Mihret☦ :
አፌን ከፍቼ ነው ምሰማሽ🧡 ቃለህይወት ያሰማልን🙏
2025-12-22 06:37:23
915
Dorrie :
ራሄል አሳዘነኝ ግን እግዚአብሔር ግን ምን አይነት መልካም አባት ቢሆን ነዉ ያይቆብ ባይወዳት እሱን ማስገደድ ባይችል በልጆቿ እንድትፅናና ያደረገዉ እኔ የታየኝ የእግዚአብሔር አባትነት ነዉ🥺
2025-12-22 08:39:16
248
Suse🤴🫶🏾👸 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እናት 🥺❤️🙏
2025-12-22 08:03:19
72
💕H🫶M♥️💯 :
እግዚአብሔር ካልፈቀደ በጥረታችን ምንም ነገር እንደማይችል🥺🙏🥰
2025-12-22 08:19:52
231
Zola Alex :
እናውቀዋለን እኮ ታሪኩን ግን አተራረክሽ ደስ ይላል 😁
2025-12-23 09:28:35
45
Tilahun 1221 :
ራሔል የአባቷ ጣዖት ይጠብቀኛል ብላ ጣኦቱን ሰርቃ በመሄድዷ ነዉ ምክንያቱ የያዕቆብ እዉነተኛ አምላክ ይጠብቀኛል አለማመንኗ ነዉ : በያዕቆብና በላባ ማሀል ጠዖቱን ፀብ እንዲነሳ ምክንያት ነበረች :ልጅ አብዝታ በመፈለጓ ሳይሆን እምነተ ጎደሎ ስለነበረች ነዉ
2025-12-25 12:45:10
34
My 🧡Orthodox ⛪️💒🕊 :
እውነት አንተ ያልከው ይሁን ለምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ ተብሎ የሚፀለየው ለዚህ ነው 🙏🙏🌹 የእውነት እህታችንዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-01-19 00:06:14
18
ጊዜ ለኲሉ ( ሩሐማ ) 💚💛❤ :
እኔ ከራሔልም ከሃናም ከሩትም ህይወት የተማርኩት በተስፋ እግዚአብሔርን መጠበቅ የለመነውን እንደሚሰጠን ቢዘገይም 😍😍🥰 ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ
2025-12-22 12:46:05
53
✨Tina ✨ :
እንድትሰሪበት በጣም እጠበኩሽ ነበር እና በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነዉ ምወደዉ የሷን ፀሎት የሰማ የሁላችንንም ይስማ 🥰
2025-12-22 05:53:04
56
DUDUSH :
አንዳንድ ጊዜ በጣም የምንፈልገው ነገር ሊያጠፋን ይችላል🥺
2025-12-22 08:44:50
31
Hanna💚💛❤️ :
ሀለት ነገር ሁሌም ተሰፍ ሳትቆርጭ መፀለይ ሁለተኛ ግን አንተ ያፍቀድከው ብለን ለሱ ብንተውው
2025-12-23 06:59:35
11
it is my time :
በሰው ከመወደድ በእግዝያብሔር መወደድ ይሻላል ።
2025-12-23 10:32:28
6
elisaelisa1283 :
ሁሉም በእግዚአብሔርም ፍቃድ ነው እደቸርነቱ 🙏🙏🙏
2026-02-03 16:53:48
6
betty bedilu :
ተባረኪ ጎበዝ ሰት ነሽ👏👏
2025-12-22 16:43:50
13
Eden Alen :
ተስፋ አለመቁረጥን
2025-12-22 15:58:35
12
🦋Richo🦋 :
ፅናት እና ትዕግሥትን
2025-12-22 13:42:45
10
አማኑኤል ዋናዬ :
2025-12-22 17:38:26
15
oxler eyob 15🤟👑 :
ተስፋ አለመቁረጥን 🙏
2025-12-23 04:42:15
27
Wonde✝️⛪️⛪️ :
መፅሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ኦርቶዶክስ እንዴት ደስ ይላል
2025-12-24 03:20:14
15
Nbymm :
ቶሎ ቶሎ ስሪልን ተባረኪ.
2025-12-22 04:20:04
88
Fire Queen👸🦋 :
እፉፉፉ ተመስጬ እኮ ነወ የምሰማሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ
2025-12-22 08:11:53
25
Hk✨🌸 :
ከዚህ ህይወት የተማርኩት ነገር አንድ ነገር ስንጠይቅ ያንን ነገር የሚያስጨርስ መሰጠቱ ብቻ ሳይሆን ሲመጣ ያንን ነገር የምንጠቀምበትንም ጊዜ እንዲሰጠን ፈጣሪ መለመን ጨምር ነው🙏
2025-12-22 13:40:31
26
To see more videos from user @betemma24, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
maria José na praia, a garota de Ipanema, nossa que delícia música, delícia de ver maria cururu #mariajosecardoso #floptok #mariajosecururu
اجمل قصه حب🪫🖤!! #اكسبلورexplore #fypppppppppppppppppp
🤍🫀 #عباراتكم_الفخمه📿📌 #تصويري📸 #اعادة_النشر🔃 #ستوريات_انستا #اكسبلورexplore
#clarkkentedit #viralvideo #edit #smallville #tomwelling #fyp #viralvideo #tomwelling
في اجمل من هالاطلاله ؟ #Riyadh #fffffffffffyyyyyyyyyyyppppppp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy