@wubye889:

I’m Hulegeb ሁለገብ ነኝ ለማታዉቁኝ
I’m Hulegeb ሁለገብ ነኝ ለማታዉቁኝ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 22 December 2025 06:21:43 GMT
1216083
27179
2515
2052

Music

Download

Comments

fetiya232
ቢንት መሀመድ :
ያላሳጠባቹህ ወላሂ አታሳጥቡ ፣ጥሩ የነበረው ጥርስ ከታጠበ ቡሃላ መበለዝ ይጀምራል
2025-12-22 09:00:44
390
ferihakassaw
Feriha Kassaw :
አሳጥባለሁ ብየ ኮሜቶች አስፈራሩኝ🤣😡😡😡
2025-12-22 11:21:41
194
asratabate07
አነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ❤️ :
ጥሩ አደልም እኔ ያየ የቅጣ ጥርሴ በልዝ ነው ያለብኝ ይቅርባችሁ
2025-12-22 10:44:29
44
.1234567890123456547
ፊዳከ ያነብየሏህ 1234567 :
ማሳጠብ ጥሩ አይደለም ያጀመአ ❌❌❌❌
2025-12-22 14:06:49
103
sobr269
its me ~ ⓢ~ 🦋 :
ብዙ ኮሜንታተሮች አየሁ ግን እኔ ካሳጠብኩ 2 ዓመት አለፈኝ ወላሂ ምንም አልሆነም ይሸታል ይነቃነቃል ወዘተ ይላሉ ግን ውሸት ብሩ ደግሞ ቀላል ነው 100 ድርሃም ወላሂ🤔🤔🤔🤔
2025-12-22 17:22:39
34
sisssw210
Woyn🍇🍒💝 :
ሳኡዲ ጥርስ ለማስሞላት ስንት ነው ንገሩኝማ የምታውቁ🥺🙏
2025-12-22 12:44:05
8
abet6804
⚓፪፫♥☦️🛐abetY💒 :
ብሬስ ለማሢሠር ስት ነው ንገሩኝ የለይኛው ብቻ
2025-12-22 13:35:35
5
user140980647
ሶፍ ነኝ የኩኖዋ ✅✅ :
ስት ነዉ መሰጠብያ
2025-12-22 09:41:34
51
sebleoffichal
sebly❣️ :
ይበልዛል እኮ እየቆየ ማሬ
2025-12-22 06:55:52
31
zed_abebe
Zed💧🌎 :
እኔም ኢትዮጵያ ልሂድ እጅ የመጀመርያ ስራየ ነው
2025-12-22 08:42:28
47
momlmissyou2
Queen23 :
😁😁😁😁እግዚአብሔርን ቀን በቀን በረዶ የመሰለ 😬 አለኝ ማስታወቂያ የምያሰራ ፈልግልኝ ሰላሳ ሁለት ነው ልንገርሽ ብየ ነው
2025-12-22 10:57:11
8
user73422232263702
betel14 :
ብረስ ስንት ነው አኔም ላሳስር አያሰብኩኝ ነው ንገሩኝ pls🙏🙏🙏
2026-01-14 16:39:02
3
nigist2112
Nigist👩‍🦱🫀🤏🏾 :
ስንት ከፈልሽ ማሪ😁🥰
2025-12-22 06:43:07
7
bewgaytgzawydmufrenegn
❤️‍🔥Ye mesihu lij☦️👑ትንሿ😇 :
Gid.new👍👂😁😁
2026-03-31 12:50:20
1
kiyaye4355
kiyaye❣️ :
እረ ወገን ሞዴስ 100 ብር ገባ 😧😧😳
2026-02-08 04:36:27
6
user7601856967031
ሰርኬ :
ጥርሤስ ደህና ነው አልሥቅበትም እጂ
2025-12-22 16:56:26
11
fireye05
@fireye :
ቱ😂😂😂ኢኝንንን
2026-04-19 15:27:32
1
jesusaa123gmail.com
Beza 🦋🦋 :
ወገን ኢየሱስ ይመጣል ንሳሃ ግቡ 💔 💖😳
2025-12-22 13:56:10
15
tekalgn031
ማርያም እናቴTMJ :
ማሳጠብ መጥፎ ነው ይባላል
2025-12-22 18:05:11
26
user4719465993671
ለጋምቦ ብለሺ ነይ አቀስታ ነዉ ቤቴ :
አታናጂኝ የእኔ ጠቁሯል የአስተጣጠብ አይነት አለዉደ
2025-12-22 11:56:39
2
fikr4532
🅗༄ ው༄ይ :
ጠቋይ❤️ነኝ😂
2025-12-22 08:32:29
2
user9538106317515
ብሌን :
በተፈጥሮው የታጠበ ነው ተመስገን ፈጣሪየ😁
2025-12-30 20:16:43
1
fanto275
ፍሬ :
ሸርፈውሽ አይደለ😀
2025-12-24 12:02:39
1
user495793458181
ሄለን :
😁😃 እሽ
2026-02-14 11:55:16
1
abcogedcbxpomm12
B,A🇸🇦🇸🇦 :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ባለኝ ነገር የምኖረው
2025-12-22 12:42:12
1
To see more videos from user @wubye889, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About