@zereaburuk: 👉የምንኖርላት የምንሰራለት የምንሞትላት ዓላማችን ቤተክርስቲያን ናት ወዳጄ!! . . . . . . . . #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #ቅዱሳን

ዲ/ን ሲራክ ✍️
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 December 2025 14:36:13 GMT
27116
9357
97
11343

Music

Download

Comments

zereaburuk
ዲ/ን ሲራክ ✍️ :
የምንኖርላት የምንሰራላት የምንሞትላት ዓላማችን ቤተክርስቲያን ናት !! copy link share repost !!
2025-12-22 16:54:54
129
kirushaa12
kiru :
አደራችንን አንብላ!! ወደድንም ጠላንም በዚህ ዘመን የተገኘን ትውልድ ቤተክርስቲያንን ከነ ሙሉ ክብር እና ስርአቷ ሀገርን ከነ ባህልና ዳር ድንበሯ ለቀጣይ ትውልድ የማስተላለፍ ግዴታ አለብን !!! በግዜ እንወቅበት!!! በርታ ወንድም🙏🤝
2025-12-22 17:28:51
73
birukortodox19
❤🔐ብሩክ🔓💔 የማርያም💰✈️✈️🇱🇷 :
ተምህርቱን ቀጥልበት ወደድንም ጠላንም ሞት አይቀር ስለዝህ በአላማ ይሁን #ቤቱን እንጂ ባለቤቱን የማያውቁ👍
2026-01-10 13:47:39
6
ashenafidemise211
ASHU 🔱 ❤️‍🩹 :
ጋይስ እባካችሁ copy link repost አዲርጉ የማንቂያ ደወል ይሆን ዘንዲ ለብዙዎች ይዲረስ!!
2025-12-26 15:00:39
8
alemye086
Thitina :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-01-20 05:07:43
1
dawitdev778
ዳዊት melona :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-12-29 15:41:47
5
unique232444
Dark moon🌚 :
abet endet yasferal bcha lehulachnm lbona ysten
2025-12-24 20:48:49
3
user75819544080085
hayluu4 :
እመቤቴን ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም ትክክል መሬት ላይ ያለውን እውነት ነው የተናገርከው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-04 14:10:03
2
user3794813359659
ልጄ ሆይweldu :
ስለ አዕላፋት ዝማሬ ስለሚባለው እልልታ ስራ ከቤተ ክርስቲያን አንጻር ልክ ነው?
2025-12-22 14:44:21
3
z_kassa
Z_kassa :
ሃሳብህን እጋራለው መጀመሪያ ግን ሰው ላይ መሰራት አለበት ለዚያውም ህንፃ ስላሴ ላይ (ሰውላይ) ትውልዱ እንዴት ይዳን የሚለው ላይ እዴት አርገን ወደንስሃ እንመልሰው እዴት ከታሰረበት የትውልድ መተት (አዚም )እናላቀው ወጌልን እንዴት አርገነ ብናስተምረው ወደ ቀደሙት አባቶቹ መንገድ ይመለሳል የሚለው ላይ መሰራት አለበት እርግጠኛ ነኝ ከመምህር ግርማ ተማሪዎች ከመቶ በትንሹ 70/ ለንሰሃ የበቃ ነው ቆራቢም ጭምር እስኪ ትምህርቱን መርምር ብዙ እደምታነብ እርግጠኛ ነኝ የትምህርት መፋለስ የለውም ባይሆን እኛን ብቻ ስሙን ከማለት በስተቀር በርታ ሃሳብህ ይመቸኛል
2025-12-22 17:35:46
5
endale.melese
Endale Melese :
እግዚአብሔር ያቆይ የኔን አሳብ ነው በትክክል የገለፅከው አመሰግናሀለሁ
2025-12-23 17:37:05
5
ashu_040506
Ashu_04 :
በጣም የማከብርህ ባለ ማህተም ወንድሜ ድንግልን ብዙ ነገር ነው ካንተ የተማርኩት ቤተክርስቲያን መመላለስ እንጂ ምን ነገር ላይ ግድ አልነበረኝም ብዙ ነገሮችን እድመለከት አድርገኸኛል የቅዱሳን አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን መቻሉን ያድልህ በርታልን
2026-01-04 09:32:17
3
user5722617453405
user5722617453405 :
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳን
2026-02-15 12:43:09
1
user1414336697993
yeshi :
ውንድሜ፡በጥም፡ትክክልነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-01 10:54:40
1
firehiwote3
Firta😘😘😘🇨🇵 :
አውነት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-13 03:47:33
1
user5309961435653
F :
እውነት ነው ወንድማችን ስለዚህ መሰባሰብ ግዴታ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2025-12-23 16:39:49
2
yewulsewniguse
yewulsew። niguse :
አሜን አሜን ይጠብቀን
2025-12-22 18:23:23
1
issacviron
issacviron :
6🤔🤔🤔🥰🥰🥰😎
2025-12-22 17:14:26
0
melki.go
Mm,, mm :
እወነት ነው
2026-01-28 18:37:35
0
user4380530076075
ጋሻው :
ዋው የኔን ጥያቄን ነው ያነሳኸው
2026-02-10 19:10:29
0
tilahun.alamirew
ሁሉ በእርሱ ሆነ❤❤❤ :
እግዚ አብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤
2026-01-30 19:23:04
0
user490650341516547
ሮሚ ኳሊቲ :
እናመሰግናለን
2026-03-20 16:20:21
0
kasiycbffr7
kasiye kebde :
2026-03-05 00:01:25
0
banchu788
Banchu78 :
ትክክል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-14 16:45:47
0
user0977653303
user7209366148184 Tiana :
አውነት ነው
2026-01-07 16:49:08
0
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About