@yabu00798: #የኔ እናት አቅሙ ካላችሁ ጨርሳችሁ እዩት#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #erthra_tik_tok🇪🇷 #habeshatiktok #

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 December 2025 17:46:39 GMT
1341524
238458
7410
90277

Music

Download

Comments

abrhamtesfa178gmail.com
𝑎𝑏𝑟ℎ𝑎𝑚 :
እኔ ቤት መጠው ይቀመጡ እኔ ዝቅተኛ ደሞወዝ ተከፋይ ነኚ ግን ቤት አለኚ ዶርም ልስጣቸውና አብረውኚ ይቀመጡ 0913014490
2025-12-22 18:58:11
2388
td.gg15
Dados M :
ፈጣሪየ ሆይ እናቶችን አይክፋቸው እባክህ!
2025-12-23 16:42:46
790
the.dagim.destaye
(ያያ)𝚊𝚋𝚛𝚜𝚑𝚎 ዘዳግም🥷🫡 :
ዋ ይሄ እንባ መዳረሻዉን ያዬ ሰው 😢
2025-12-22 20:56:29
668
elsa80807
elsa :
እናቴ የኔ እንባ እርግፍ ይበል
2025-12-22 18:38:07
604
martamengistu820
martamengistu820 :
ይምጡ ከኔ ጋር አብሮውኝ ይኑሩ እሺ❤❤❤❤
2025-12-23 04:17:51
334
miyakoli787
Miya :
ቤት ይታደስላቸዉ ምትሉ
2025-12-23 13:46:33
392
milat.yemareyam21
milat yemareyam21 :
እረእኔስ አልቅሼ ልሞትነው የኔናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-22 18:52:53
166
awekeewenetu19
Aweke Ewenetu19 አወቀ እውነቱ19 :
ቲክቶክን በዚህ መልኩ መጠቀም ምንኛ መታደል ነው
2025-12-23 16:03:27
199
yordiwonde
yordi♥️ :
በዚህ አለም ግን እደረሀብ ክፍ ነገር ምን አለ😭
2025-12-23 09:12:27
179
12eyu16
eyu 📷 :
🥺ተባብረን መቄዶንያ እናስገባት🙏🥺
2026-01-07 09:34:03
76
stjoney.com5
የክርስቶስ ሙሽራ :
9ልጅ እያላቸዉ መራብ ያሳዝናል, ተባረኪ,
2025-12-23 04:36:12
142
user2878224994197
ልዑል :
ውይ የኔ እናት እንዴት ብሩን እኮ ሊወስዱባቸው ይችላል ጤፍ አስቤዛ ቢገዛላቸው
2026-01-23 14:12:01
20
ethiop244
እቴጌ 🟩🟨🟥💘🔐 :
ተው ግን እናት አባታችሁን አትበድሉ በፈጣራችሁ
2025-12-23 09:42:00
155
maxamedanwar4
ማሜ ነኝ ክብር ለናቶች :
እፉፉፉ ችረስ የናት ፋቅረ በልጅነታችን አተን ተስፉ የለለው ናፋቆት የምንቃጠለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-27 07:34:55
5
user28138818463562
እነደ ጤዛ አትሁኑ :
እመብርሃንን እንደኔ እራሱን መቆጣጠር ያቃተው 😭😭😭😭😭
2026-01-01 20:12:37
29
fasikawe43
ጎደሬነኝ ያውም ያ44ቱ :
እኔያለኝን 1000ልስጣቸው 0904421005ሁላችንም ያለናን 50ሆነ መቶእንግዛቸው እስኪለኛምንም አይደል
2026-01-02 22:16:14
29
user54012633673
ሳቂታዋ :
የኔ እባ ይፍስስ
2026-01-22 17:27:13
8
bebrandman
mikilala :
አንች ልጅ ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥሽ😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-01-05 20:02:21
7
einu.marei
Einu Mari :
በሂወቴ በሶሻል ሚዲያ እደዛሬ አልቅሼ አሌውቅም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ግን እንዴት ልጅ በእናቲ ይጨክናል እናት ስታለቅስ ማየት የማል😭😭😭😭😭😭 በናትሽ በማርያም አካውንት ክፈችላቸው እና ቻሌንጅ እጀምርላቸው በእናትሽ
2025-12-22 23:49:12
152
weevil2030
Pisces :
ገጠር ልጅ መውለድ ጠላት መግዛት ነው
2025-12-23 03:18:10
84
redet.tilahun
Redu የጉናዋ :
ኡፍፍፍፍ ማርያም መወለድ እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ደግሞ ሲሞቱ እናቴ እናቴ እያሉ ያለቅሱ ይሆናል አያፍሩም እዉነት ግን ወልደዉ ከሆነ በልጃቸዉ ያገኙታል እህቴ እግዚያአብሄር ይሰጥሺ
2025-12-22 18:22:06
105
mkhasipo7a4
ቲጅ ጎጃሜዋ የአቸፈር ቀበጥ❤️🦋 :
ማርያምን እደኔ ያለቀሰ
2025-12-22 20:48:03
24
mulusew194
mulu sew :
እህታችን እባክሽ በመበታችን ልለምንሽ አድራሻቸውን እና የሚገኙበትን ሁኔታ አደርሽኝ እኔ ጠቅልየ እይዛቸው አለሁ እናቴ
2026-01-11 06:36:27
8
mandatory027
@Separation of power 🇺🇸 :
የአማራ እናቶች መከራ ከዚህም የባሰ ነው። ኧር እባካችሁ በቻልነው መጠን የእናቶች መጦሪያ ማዕከል እንገንባ።
2025-12-23 08:16:54
17
getaye.enkuanhone
ብርነው ባለየው :
እመቤቴን ከለሊቱ 5:30ያስለቀሰኝ ቪዲዎ
2025-12-23 20:31:34
16
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About