@addismezmur: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #tewahdo #አእላፋት_ዝማሬ

🅰🅳🅳🅸🆂 🅼🅴🆉🅼🆄🆁 ✝️
🅰🅳🅳🅸🆂 🅼🅴🆉🅼🆄🆁 ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 23 December 2025 07:26:16 GMT
1722357
264779
2809
61301

Music

Download

Comments

fasilmulushewa
Fasil mulushewa :
ይህ ሚስጥር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር ሉቃስ 2-19
2025-12-23 11:49:10
4194
maruf.zeyenu
maruf zeyenu :
ኦሮቶዶክስ ማለት ግን በሰው የተመሠረተ ሀይማኖት መሆኑ ከዚህ መማር ይቻላል
2025-12-23 21:18:28
7
alexyemaryamu6
Alex$ :
ይሄን ትምህርት ለመረዳት እንኳንስ አህዛብ ከኦርቶዶክስም ትጉህ ኦርቶዶክስ መሆን አለብህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-12-23 11:55:47
2808
adey.adey458
adey adey :
ከመንፈስ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ ተአምር ነው
2025-12-23 08:05:45
1038
user7712184131934
የስላሴ ባሪያ :
3 ነገሮች ይደቁኛል =አባቱ የማይቀድመዉ ልጅ =እናቱን የፈጠረ ልጅ =ፈጣሪዋን የወለደች እናት
2025-12-25 08:12:07
720
16enateee
š 😋 :
እና አሁን ምሳ ልበላ ነው እረ ጠገበው,,,,, ደስ እሚል አንደበት ፈገግታ እሁ እረጅም እድሜ አባታችን
2025-12-23 10:29:58
272
lelileli5025
lelileli5025 :
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ
2025-12-23 13:08:09
383
hani49667
hani :
ቃለ ህይወት ያሰማልን abatachin🥰🥰🥰🥰
2025-12-23 09:13:43
184
unknown42828
Ephrem :
ትልቅ መረዳት ነው ያለዎት....ፈጣሪ ይጠብቅልን።
2025-12-23 10:44:25
144
samidblackking
Sami D Black King :
ይሄንንማ save አርጎ በየቀኑ መስማት ነው አቤት ንግግር ልብ ነው የሚያረጋው
2025-12-23 20:01:33
55
merone210
meron~~🇮🇸 :
ይሄን ትምህርት ለመረዳት እንኳንስ አህዛብ ከኦርቶዶክስም ትጉህ ኦርቶዶክስ መሆን አለብህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-12-24 19:31:34
22
yonayg08
yonas yg :
ተረት ተረት ...... .......... የመሰረት😂😂😂
2025-12-26 07:02:22
5
melakudebebe.geza6
መላኩ የሙህሩ የናቴ ልጅ ❤️🔐 :
ይህሚስጥር ግሩምነው ከቶማይነገር 🙏🙏
2026-01-12 18:42:48
7
yeabsrahabtemariam
yabiti21 :
የምር ግን እመቤቴ ማርያም እኮ ምስጢር እኮናት ማርያምን
2025-12-24 15:58:37
20
121221han
Haniel🇨🇦 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-12-27 09:41:43
5
adweadwe
The adam 💚💛❤ :
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ምን ያህል እድለኛ ነኝ
2025-12-25 06:44:05
13
ashenafi.digafe
Ashenafi Digafe :
የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ እግዚአቤሔር ይመሰገን
2025-12-23 10:59:50
65
venommeme0
♥qween♥ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-12-29 10:38:00
6
ethiofirst77
ethiofirst :
የኦርቶዶስ ትምህርት ሁሌም ከመንፈስ ቅዱስ ነው።
2025-12-23 17:15:21
36
million.gebremedhn
million Gebremedhn :
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔታ 🙏
2025-12-24 11:23:42
8
fanu841
fanu91 :
ሁፍፍፍፍ ድንቅ አንደበት 🥰🙏
2025-12-29 16:27:11
5
user29461722844315
almaz :
ክብር ለልጇና ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ይሁን።
2026-02-09 09:26:01
5
yadaboss.2112
yada 2112 :
እኔኮ ግርም እሚለኝ 1 አናቱን የፈጠራት ልጅ 2ፈጣሪዋን የወለደች እናት 3አባቱን የማይበልጠው ልጅ አይ የፈጣሪ ስራ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-12-24 13:46:59
34
tegstfantahun
Tegest Nice :
ቃለሂወት ያሰማልን
2025-12-25 15:13:29
6
To see more videos from user @addismezmur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About