@ics_ethiopia: አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ወደ አገልግሎታችን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሲመጡ የግድ መሟላት የሚገባቸውን ሰነዶች እነሆ! የመጀመሪያው የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የልደት ካርድ ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው እኚህን መረጃዎች በመያዝ ማመልከት ይችላሉ ። በኦንላይ ከፈለጉ በwww.immigration.gov.et ይመዝገቡ። ክፍያዎን 1 ሰዓት ሳያልፍ በሲቢኢ ብር ፣ በሞባይል ባንኪንግ ወይም በቴሌ ብር በመረጡት ክፍያ አማራጭ ይፈጽሙ፣ ያን ያህል ቀላል ነው ይሞክሩት ! ለአሻራ የሚመጡት በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ያመለከቱበትን ማስረጃዎች ኦርጅናል ይዘዉ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት ይኖሩበታል ። ጥንቃቄ የሚሻው ጉዳይ በኦንላይን ሲመዘገቡ ሁሉም ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው። እንዲሁም ክፍያውን በተቋሙ አካውንት ብቻ በማስገባት እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያዎችን ባለመክፈል ራስዎን ከህገ ወጥ ደላሎች ይጠብቁ!!! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን ....... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/ #immigration#ethiopianimmigration #ICSEthiopia
ICS Ethiopia
Region: ET
Tuesday 23 December 2025 15:00:00 GMT
Music
Download
Comments
minyiluh seifu :
website eko alsera kalgh 7 ken alfew
2025-12-23 17:30:49
11
@#birshe :
ለምዝገባ የሚያስፈልገው ብር ስንት ነው
2025-12-27 13:32:05
0
Joseph 26 :
በራሴ ለ ፓስፖርት እየሞላሁ የልደት ካርድ 17 ዲጂት ነው እያለ አስቸገረኝ የእኔ ደግሞ 16 ነው በዚህ ምክንያት ሲስተሙ አላሳልፍ አለኝ ምን ማድረግ እችላለሁ
2026-06-12 14:05:08
2
semiritaa ch :
lidat kard matawakiya ena fayda and aynet sem mahon alabet ende please let me know
2026-01-05 18:50:20
0
ስውሯ ማርያም ✝️✝️✝️✝️✝️እናቴ :
አስቸኳይ ግዴታ መቀጠር ይጠበቅብናል
2026-03-01 14:47:19
0
user2727112342930 :
ፋይዳ ብቻ ነው ያለኝ ፓስፖርት ማውጣት ፈልጌ ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን💒🚜🏢🏭
2026-02-11 06:17:55
4
seadk welo :
ፋይዳ አድራሻአንድአይነት መሆን አለበት
2026-09-02 12:49:14
1
nevergiveup1201 :
New web site is not working specifically Phone No insert page is not working or not allowed to write? why
2025-12-30 17:02:57
2
jems brus :
ቀጠሮው ላይ የፆታ ስህትተ ያጋጠመንስ ምን እናድርግ
2026-01-03 13:41:48
1
AMORY FATI? :
በዉስጥ ላወራሽ እችላለዉ
2026-01-02 17:57:49
0
ᴀ_ʙ 🦅 ǫᴜᴏᴛᴇS 🍁 :
ዛሬ የቀበሌ መታወቂያ ማውጣት አይቻልም ተባልኩኝ ግራ አታጋቡን አ
2026-09-03 07:12:50
1
0918893617fikadutesfaye570 :
የቀበሌ መታወቂያ ቆሟል እኮ
2026-02-27 15:50:22
3
NOVA✨ :
Le person detail correction cost snt new
2026-06-11 04:18:55
1
የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ :
ዕድሜ 18 መሆን አለበት
2026-02-27 11:05:20
1
seya :
የአሻራው ቀን ቢያልፍስ
2026-01-16 19:10:40
1
babutu :
ግዛዊ መታዎቂያ ይሆናል
2026-01-01 04:14:25
1
user97100540440 :
የምዝገባ ቦታ የትኗዎት
2026-02-20 09:31:31
0
meron :
fayda bicha ayhonm
2026-02-12 11:46:43
0
YNova :
website eyesera ayidelem lemindnw 😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-26 06:58:17
1
user6142567795838 :
ለማደስ ቅጣት አለው ካለፈ
2026-03-08 08:24:33
1
Yabsira :
አ/አ አሻራ የሰጠውት ህዳር 10 ነው የመውሰጃ ቀኑም አልፏል ግን ቴክስት አልደረሰኝም
2026-01-10 14:46:14
1
Wide Biran :
ቀጠሮዬ ነገ ነው ግን ቦታውን አላወኩትም
2026-01-20 13:59:45
0
ልጅ🌿habib&& :
አስቸኳይለማውጣትስ እንደትነው
2026-02-15 16:13:21
0
user2727112342930 :
የቀበሌ መታወቂያ የለኝም ፓስፖርት ለማውጣት እግዚአብሔር ይመስገን💒🚜
2026-01-14 08:45:23
1
Aman :
ቀጠሮ አስይሽ በአዲስ ዌብ ሳይት ፒዲፉ ዳውንሎድ አላደረኩም ነበር እና view ዶክመንት ላይ የለም ብር የከፈልኩበት ግን አለኝ imgration ስሂድ ሊያስተናግዱኝ ፍቃደኛ አደሉም ምንድነው ማደርገው
2026-01-15 04:31:50
1
To see more videos from user @ics_ethiopia, please go to the Tikwm
homepage.