Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ice_ethiopia: ለዚህ ነው በትሬዲንግ ዓለም ላንተ የመጀመሪያ ጠላት 'አንተ' ራስሁ ነህ የሚባለው። ✌️ #negaderasu #ice_ethiopia #forex #tradingpsychology #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ጄሰን ፒተርስ (ጄ.ፒ ) 🇿🇦 🇪🇹 @CryptoTalk-ET™🇪🇹 @ETN Ecosystem
ICE™ Trading Psychology
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 December 2025 00:35:59 GMT
120877
6116
157
1042
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Be Different :
እኔ 370$ በአንድ ሳምንት ውስጥ 1200$ አድርሼ እልህ በመጋባት በሶስት ሰአት ውስጥ 0$ ስገባ አልቻልኩም ቤተሰብ ሀኪም ቤት ሁላ ወስደውኛል🥺
2025-12-24 18:20:51
84
Manifestation Mind :
እኔም አለው ሌላ ስግብግብ $40 ወደ $90 ገብቼ አልበቃ ብሎኝ ወደ $0 የገባሁ ስግብግብነት በጣም ከባድ ሳይኮሎጂ ነው
2025-12-24 13:43:24
49
Y...F :
እኔ ገና እየተማርኩ ነው ወደ real trade አልገባሁም
2025-12-24 18:29:26
9
FAHAM :
አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ማርኬት ልክ እንደኛ እንደማያስብ ነዉ ምክንያቱም ማርኬቱን ማሳደድ ትተን አላማችንን መከተል ስንጀምር ማርኬት እግራችን ስር ይደፋል ይህን ያልኩበት ምክንያት በ ሳምንት ከ 4 ያልበለጠ ትሬድ እወስዳለሁ ግን 2 ኪሳራ በ 1ዱ ደሞ break even እሆናለሁ በ 1ዱ ደሞ profitable እሆናለሁ እስቲ እናንተም ሞክሩት🙏
2025-12-25 20:42:36
17
#fker :
stop loss አለመጠቀሜ ዋጋ አስከፍሎኛል
2025-12-25 08:34:03
23
𝐊𝐈𝐍𝐆 𝑮𝑼𝑪𝑪𝑰 🪐 ❤️🔥💸 :
It was the same mistake I had loss 40k USD in single day when I see the lost reach 10k I was like maybe it will reverse
2026-02-03 12:32:55
1
. :
እኔ ማዝነው እንደዚ አይነት ቲፖችን ከመክሰሬ በፊትም አይቻቸዋለው አንብቢያቸዋለው ትሬድ ስገባ ምንድነው ሚያስጠፋኝ ነገር? ሁሉንም አነበብኳቸው በጣም ትክክል እና የተፈፀሙ ነገሮች ናቸው ቀጣይ ፈጣሪ ብሎ ከተረድኩ ይሄን ለመተግበር እሞክራለው thanks👍
2025-12-25 04:03:13
10
Sol :
በትክክል bro እኔ ከትናንት በፊት 10 ወደ 45usdt አድርሸ 100 ሲያምረኝ finally zero😂
2025-12-24 17:45:07
15
redae :
Heyy guys,i am interest to in..but i haven't more info..help me
2026-03-13 09:24:35
1
Yeab Haile :
27 ወደ 95 ገባው እና 100 ልግባ አልኩና Marketu ቁልቁል ወረደ አሁን ሰፈር ሻይ ቡና እቅለሰለሳለሁ ነገን እየጠበኩኝ
2025-12-25 08:07:17
6
MULER :
እህ....
2026-02-07 17:59:03
1
Temu bala :
እኔ ደሞ መጀመር ፈልጋለው ግን የሚያስረዳኝ ሰው አጣው
2026-01-23 21:46:12
6
7 :
እኔ ደሞ ሲግናል አይቼ አላስገባ ሲለኝ ላቨሬጅ ጨምሬ ገባ ወጣ ስል ከነ ወሰደብኝኝ አሁንን ለመማር እየተጣጣረኩኝ ነው ግን ስለ ትሬድ ከሰማሁ 4 አመት ይሆነኛል ችላ ብዬው ገንዘብ ሳቃጣል ነበር እስቲ 🤲 ቅዱስ እግዚአብሔር ያባከነውንን ያካክስልንን 😑 ግን ከ ዲስትራክሽኑ ለመውጣት ያለው ፈተና ✊
2026-02-02 18:55:49
4
sofonyas :
ራሴን የታዘብኩት $10 በቀን $100 አድርጊያት ከዛ ቆይ ብይ ትቸው Blow ያደረኩባት ቀን 😥😥
2025-12-24 16:31:31
5
zeki :
100%
2026-02-07 06:40:18
1
Call me ashu :
beqelegna ነኝ 😁😁
2026-01-10 15:58:47
2
@mahir_legend :
ቆይ ግን ለመጀመር ካፒታል ይፈልጋል ወይስ
2026-02-12 10:15:32
1
WD :
from pocket option and other platform which is safe bro?
2026-01-30 10:42:45
1
Jimi Jelaledin :
100000. %. TRUE
2026-01-23 16:46:32
1
ዛጎራ :
i think ያወራኸዉ ስለ ቁማር መሰለኝ
2026-02-04 12:19:20
1
tame :
የጠቀስካቸውን ሁሉንም ስህተቶች ሰርቻለሁ
2026-02-06 16:19:48
1
abedi :
እኔም 55$ ወደ 95$ ደርሼ 0$ቀረሁ ደባሪነዉ
2026-02-03 15:10:35
1
forward illumination :
ተመስገን በናንተ ተማርኩ, ገና ልጅምር ነው.
2026-01-10 13:33:03
3
mars :
100% yenie shtetoch nachw
2026-01-05 20:21:17
3
To see more videos from user @ice_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Irreechaa nuuf gaee jirraa 🌳❤️🖤🤍#oromuman_midhagumadha❤️💚❤️ #irrecha2023🖤❤️🤍 #irrechiirreekeenyaa💪💪 #irreechaloading @Faya_Fenet @ROMI HAIR 🎀 @Makeup by Kal @BML PICTURES
Que eu não tenha medo #viral #cg #moto #160 #Ryanzeira
awe well :3
#اغاني #rap3arab #سوداني #سودانيزميوزك #فرنسا🇨🇵_بلجيكا🇧🇪_المانيا🇩🇪_اسبانيا🇪🇸
#dr.driver #01
هيضني ابو سعود والله ما تسوون الترند من غيري 💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽#عرين_العشق #داليا_مبارك
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy