@brezelflick: Flat Padded Snow Boots #OOTD #outfitinspo #coquette #tiktokmademebuyit #tiktokshop

brezelflick
brezelflick
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 24 December 2025 10:00:48 GMT
316
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @brezelflick, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንድ ሰዎች ልባቸውን ዘግተው ይኖራሉ... ማንንም አያምኑም። ማንንም አይቀርቡም። ማንንም አይወዱም። ከዚያም እንደ ድል ያወሩታል። “እኔ ልቤን ለማንም አልሰጥም!” “ፍቅር ሰውን ያደክማል!” “እኔ ከእነዚያ አይነት ሰዎች አይደለሁም!” ይላሉ... ነገር ግን... አለማፍቀር ጀግንነት አይደለም። ጀግንነት የሚጀምረው ልብህን ለሌላ ሰው ስትከፍት ነው። ምክንያቱም ፍቅር ሁልጊዜ ዋስትና የለውም። ስታፈቅር...ልብህን ለስብራት ትከፍታለህ። ለናፍቆት ትከፍታለህ። ለሀዘን ትከፍታለህ። ለእንባም ትከፍታለህ። እና ይሄን ሁሉ እያወቅክ...አሁንም አንድን ሰው መውደድ መምረጥ...ይሄ ነው ጀግንነት። ብዙ ሰዎች ፍቅርን አይፈሩም... የሚፈሩት የፍቅርን መጨረሻ ነው። የሚፈሩት መተውን ነው። የሚፈሩት መከዳትን ነው። የሚፈሩት ልባቸው እንደገና መሰበሩን ነው። ስለዚህ ልባቸውን በግድግዳ ይከብቡታል። ማንም እንዳይገባ ይጠብቁታል። ነገር ግን... ግድግዳው ህመምን ቢከለክልም...ፍቅርንም ይከለክላል። እንክብካቤንም ይከለክላል። ሙቀትንም ይከለክላል። ደስታንም ይከለክላል። አዎ... ልብህን ዘግተህ ብትኖር ማንም ላይጎዳህ ይችላል። ግን ማንም ሊያስደስትህም አይችልም። ማንም በነፍስህ ውስጥ ያለውን ባዶነት ሊሞላው አይችልም። ምክንያቱም... ሰው ልጅ ለመወደድና ለማፍቀር ተፈጥሯል። ያለ ፍቅር የተሞላ ቤት ባዶ ነው። ያለ ፍቅር የተሞላ ሕይወት ደረቅ ነው። ያለ ፍቅር የተሞላ ልብ ደግሞ...በህይወት ያለ መቃብር ነው። አዎ... ፍቅር ያስለቅሳል። አንዳንድ ጊዜ ያቆስላል። አንዳንድ ጊዜም ያስቆጫል። ግን በተመሳሳይ ጊዜ...ሕይወትን ትርጉም ይሰጣታል። ለነፍስ ሙቀት ይሆናል። ለልብ እረፍት ይሆናል። ለሰውነት ደግሞ ምርጡ መድኃኒት ይሆናል። ምናልባት... ዛሬ ልብህ የተሰበረው ስለማፍቀርህ አይደለም። የተሳሳተ ሰውን ስለመረጥክ ሊሆን ይችላል። ምናልባት... ዛሬ የምታለቅሰው ፍቅር ስለተሳሳተ አይደለም። ሰዎች ፍቅሩን መሸከም ስላልቻሉ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለአንድ ሰው ስህተት...ፍቅርን በሙሉ መቅጣት የለብህም። ለአንድ ጉዳት...ልብህን በሙሉ መዝጋት የለብህም። ምክንያቱም... በዚህ ዓለም ላይ ከሚያስቆጩን ነገሮች በላይ... የምናፈቅራቸው ነገሮች አሉ። እና ከሚያስለቅሱን ሰዎች በላይ...እንባችንን የሚያብሱ ሰዎችም አሉ። ስለዚህ... ልብህን መጠበቅ ጥሩ ነው። ግን መቅበር አይደለም። መጠንቀቅ ጥሩ ነው። ግን መፍራት አይደለም። ምክንያቱም... አለማፍቀር ጀግንነት አይደለም። ተጎድተህም እንደገና ለማፍቀር መደፈር ነው እውነተኛው ጀግንነት።    ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About