@mosani7627: ከዝህ ድምጽ በላይ ጣፋጭ ነገር አለ? #fypシ゚viral #muslim #ethiopian_tik_tok

Mosani Ali✅
Mosani Ali✅
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 December 2025 13:00:01 GMT
217498
33648
923
9836

Music

Download

Comments

user4888128247023
habiba jemal :
በፊት አፍሪካ ቲቪ የሰላት ሰአት ሲደርስ እሰማዉ የነበረ ድምፅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-25 05:26:06
388
s190959
S ነኝ የአፍኑ :
በአላህ የት መስጅጅ ነው አዛን ሚያሰሙት እዛ ሰፈር እከራያለው ቢያንስ ልጄ ኣላህ እንዲወፍቅልኝ ኣላህ ያቆያችሁ
2025-12-25 14:27:52
120
lifegood22y
alhamduliah :
ልጅ እያለሁ የዝህ አይነት ድምጵ እሰማ ነበር
2025-12-24 19:27:13
124
user3592970363679
allhamdu lillahe :
ልቤን ሁሉ ነዘር የአላህ እስልምናን የመሰለ ሀይማኖት የለም ወላሂ
2025-12-25 19:07:29
91
hayu.abaya1
ɴᴜʀᴀ ᴀʙᴀʏᴀ :
በ ሄድፎን ሲሰማ ደሞ ውስጥ ይገባል ማሻአላህ
2025-12-26 08:45:58
5
user1109528071987
ebro :
እንኳንም አልሞትኩኝ አላህ እንደዚህ አይነት የአዛን ድምፅ ሊየሰማኝ ነውያቆየኝ ያቆያቹህ አላህ እድሜና ጤና እራህመቱንም ያዝንብልህ ።
2025-12-25 19:21:32
37
seya264
የሀድራው መሪ🇪🇹❤ :
ማሻአላህ ❤❤👌 እንደኔጨርሱ የደመጠ በሀቂቃ
2025-12-26 20:26:30
5
ramimustafa368
Ibn Mustafa Abu Merwan :
ምነኛ ያመረ ድምፅ ልቤ በሀሴት ተሞላ ማሻ አላህ
2025-12-25 16:34:26
30
fozitie
foz :
አልሃምዱሊላህ ሙልሊም አድርጎ ለኸለቀኝ
2025-12-25 17:07:54
33
ayuyelejichua1
አይሻ የልጆቿ :
የአላህ ልብ ይገባል
2025-12-26 11:21:28
6
jafarebrahm14
ጃAፈረ 𝑒𝑏𝑟𝑎ℎ𝑒𝑚🌟👳‍♂️ :
2025-12-25 16:24:34
17
mesa_mess
mesa :
በተለይ ረመዳን መግሪብ ላይ ሲሆን😭😭😍
2025-12-27 11:03:57
15
leyila8317
Leyila8317 :
አላሁ አክበር🥰ማሻ አላህ🥺🥺🥺
2025-12-25 17:41:36
6
lubabmohammed488
25445212dml :
ውብ ድምፅ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
2025-12-25 13:33:18
6
ilhanabdulkadir1
ilhan :
እንደኔ ሲሰማው ያለቀሰ አለ አላህ ይጠብቆት
2025-12-25 20:54:47
9
miftah_3951
Miftah Redi (Abu _Nezif) :
🤝ማሻአላህ የኢስላም ውድ የ5አውቃት ሶላት አብሳሪ በውብ ድምጽ።አላህ ረዥም ዕድሜና ጤናን ይወፍቆት።🤝አሚን.....
2026-01-09 18:11:46
5
hilufozan8
Eman😇😇😇 :
ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ 🤗🤗🤗
2025-12-26 04:31:29
6
sessssrrsyfhigyu
seadina :
masha alah
2025-12-25 07:14:29
6
ahmed.seid496
" Ahmed yemedinaw "" :
ምንኛ ታድለሀል ይሄንየመሰለድምፅ የሰጠህ ጌታ አመሰግነው
2025-12-25 04:18:54
10
haju551
Haju♾️♾️ :
የልጅነታችን ትዝታ🥺🥺 ማ.አላህ👌👌
2025-12-25 19:45:16
5
bint.hussin
Bint Hussin :
አላህ ታላቅ ነው የሠማይ የምድር ባለቤት ነው🥺🥺
2025-12-25 16:37:39
5
122r5yu8iiyuiiooo
M ነኝ አህባሹ የርሱል አፍቃሪ1572 :
የኔጣፍጭዲምፅዋ የማትሰለቹ አሏህክበር
2025-12-24 22:39:42
9
assssssdddddssssss
ሀይል የአላህ ብቻ ነው :
እረ።ሙስሊሞች።ከዴስታ።ብዛት።ወላሂ።ይሄን።ሙአዚን።ስሰማ።ልቤ።ወላሂ።ድቅድቅ።አለ።ያረብ።አልሀምዱሊላ🥰🥰🥰🥰
2025-12-25 12:28:31
6
sebrile7
Sebrile :
ያረቢ ሰምቻቸው አላውቅም እደዚህ ደስ የሚል ሳላውቀው እንባየ ሁላ ነው የመጣው
2025-12-25 18:25:48
5
habibi.salih
Mahbub salih :
برك لله فيك
2026-01-09 12:58:43
1
To see more videos from user @mosani7627, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About