@yonas.belay74: አንበሳ ገድዬ፣ በገፈፍኩት ቆዳ ቀሚስ ሰፋሁላት እሷ ከፍ እንድትል፣ የጥጃ ላይ ሌጦ እኔ ለበስኩላት! ​ጎፈሬ የክንዴ፣ የመዋደድ ገደል ስጦታ ቢሆንም ጭራሹን ጥሎባት አውሬት ካልፈጀው ማፍቀሬን አታምንም። ​እባብ ለቀበቶ፣ ድብ ጥጃ ገላዋን ሰፍቼ ሳልጨርስ ለመኝታ ልብሷ ዝሆን ስገነድስ ነብር ለዘንቢሏ አሩጬ ስደፋ እንቅልፏን ከቆፈን ቢሸፍናት ብዬ ቀጭኔን ሳጠፋ... ​ያለመድኩት ሁሉ ስሜት አልባ ቁስን ጥሬ ግሬ ሰጣ አታረዳው ልብስን በአይነት በቀለሙ እባብና ዝሆን እየለበሰችም እያደር ለልቤ በስራና በቃል ሰው አልመሰለችኝም። ​ታጓራ ጀመረች... ትናከስ ጀመረች... ትለጥፍ ጀመረች... እኔ የቤት ጥጃ እሷ የዱር አውሬ ነገር ተበላሸ ከመደናበሬ። ​አስበላኋት በሰው ታየች በኢላማ ማንም አይስታትም አትንኳት እንዳልል አለበስኳት እንጂ እኔ አልፈጠርኳትም። @getaneh degu21 #ግጥም #foryoupage #creatersearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ETHIOPIA

Yonas Belay
Yonas Belay
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 December 2025 18:00:43 GMT
181778
14722
197
2049

Music

Download

Comments

bombozil1
Damon :
አትንኳት እንዳልል አለበስኳት እንጂ እኔ አልፈጠርኳትም👌
2025-12-25 05:25:32
252
dawit7427
ዳ_ዊ_ት ♏ :
የዛሬ 100 አመት ሁላችንም ከመቃብር በታች ነን። ላስታውሳችሁ ብዬ ነው።😔
2025-12-26 14:56:51
74
comedianyasino
comedian yasino :
Wow🔥
2025-12-25 20:20:14
107
abu43ayisheshem
abu man :
ክብር ለገጣሚያን።ጫካና ሜዳውን ዛረን ተመለሥን እኮ ወገን
2025-12-26 16:53:28
18
habtamu8386
habtamu :
የእንሰሳት ተማጓች እንዳይዝህ ብሮ
2026-01-14 19:21:29
4
netsu945
mahi :
ዉይ ጥበብ🥰
2026-01-16 17:56:22
4
dawit.tg0
da.tg :
ሁሌም ለምን እንደምሰማው አላውቅም
2026-01-23 18:55:29
3
yonas.ye.ehete
yonas ye Ehete :
ቆመን ነው ያጨበጨብነው🙏🙏🙏
2026-01-01 18:45:57
5
gangkio0
Mak⚓ :
ገራሚ ነዉ ብእርህ አይንጠፍ አቦ👏👏👏👏🤝🤝🤝👏👏👏
2025-12-31 08:40:58
12
eyu680
Abrish :
በስማም ግጥም ማርያምን 👌👌👌👌👌👌👌
2026-01-01 14:37:28
6
user7858035303704
beralala :
እንዴት እንደምወደው ይሄንግጥም🙏
2025-12-25 17:05:33
24
walooseifu
Waloo Seifu✍️🤍🌿 :
የግጥም ጠዐም 🤌🏼🍬👌🏼
2025-12-26 20:40:49
2
user5252594128446
user5252594128446 :
የወንድ ልጅ ፈተናው
2025-12-26 07:43:01
3
mintuyee
Mintwab Abdulkadir :
አትንኮት እዳልል አለበስኮት እንጂ እኔ አልፋጠርኮትም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-31 10:07:34
1
123456...jesusislord
🎧🤍fev :
2026-02-07 14:54:56
1
teddymolla87
Tedy :
@getaneh degu🥰
2025-12-26 19:01:01
2
nigist_1121
Nigist Mulugeta :
Wowwwwww
2026-01-13 18:13:54
1
user1203987598381
netsi Arts :
Wow!❤
2026-01-24 07:10:33
1
ela490892
Ela :
ርዕስ:-ኮሪደር ልማት እና ኢትዮጵያ
2026-02-01 12:41:17
1
inside.me57
inside me :
need more Please
2026-02-09 18:24:46
1
dawit.tg0
da.tg :
የግጥሙን ነገር ሁሉም የሠማው ነው የተሠራለት ምስል በጣም ነው ደስ የሚለው
2026-01-02 08:02:15
1
kalkal27_19
KAl kal :
gech telyalh eko🥰🥰🥰🥰👌
2025-12-26 17:41:45
1
asnakubekele8
asnakubekele8 :
ድንቅ ነዉ
2025-12-26 21:17:39
1
yamtan1921
ያምታን 📖🖋 :
ይሄን ክላሲካል የምታውቁት ጠቁሙኝ 🙏
2025-12-28 15:11:01
1
balehager21
✍️🎙️የእረኛው በግ :
ይሄ ይለያል❤️
2025-12-25 19:16:16
1
To see more videos from user @yonas.belay74, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About