@hawletneshida: ባሌ ከሴት ጋ ሆኖ ከባድ አደጋ ደረሰበት (p1) A story based on true stories about marriage and family life. እንደ-ቤት ሀዉለት ጋ አባያ📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 0933128518#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #lovestory_hawlet_endale #foryoupage #fypppppppppppppp
Hawlet Endale
Region: ET
Thursday 25 December 2025 07:56:46 GMT
Music
Download
Comments
ⒽⒶⒼⒺⓇ ሊሉ🕊➹❤ :
በአንድ ፓርት ለመጨረስ ሞክሪ ተመልካችሽ ይቀንሳል ስልቹ ሆነናል
2025-12-26 07:44:15
194
Tsedey :
ትራፊኩ ግን እንዴት የስልኩን ፓተርን አውቆ ደወለ?
2025-12-26 13:24:15
43
Beza/Best :
አይ የወንዶች ጉድ አያልቅም እኮ
2025-12-25 11:37:45
115
yasin nuru :
አንዛዛሸው
2025-12-25 09:35:43
110
w.g :
ሁሉንም እንደዚያጋልጣቸው
2025-12-25 15:39:27
53
YCanada@1284 :
👍👍ሊፍት ሰቶት ቢሆንስ ቆይ 🤣🤣
2025-12-25 14:23:20
23
N@@@@ :
Ye Allah! Allah seyawerdaw
Ye Allah hulunim tidar lay cheat yemyadergu wendochin endih Awerdichaw!Ameen balu!
2025-12-25 14:01:47
17
Abdel wekil :
ቀጣይ የለዉም
2025-12-25 11:33:14
11
Richo pastry :
60 ግዜ አርጌአለሁ ፍትህ ለጣቶቼ ሀውሉ❤️❤❤️❤
2025-12-25 09:44:47
14
fre 🦋 :
ተይ ግን ተይ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ 😥🥰
2025-12-26 04:14:34
8
fikere Nedaya :
የስልኩ ፓተር በምን አወቀው
2025-12-25 15:22:03
6
Massawa...Massawa :
በጣም ያሳዝናል 🙄🙄🙄
2025-12-25 11:51:07
8
አብዱ ፍቅር :
ነገሩን አሰጥሪዉ
2025-12-25 15:41:50
6
zubyeda 💜 :
አዛዛሽው ታሪኩ የጋዜጠኛው መሰለኝ እኮ🙄
2025-12-25 12:37:28
37
frtuna :
አይ የሴት ልጅ በደል መቸ ነው እሚያበቃው
2025-12-25 09:48:30
28
sada ነኝ :
ወንዶች ግን በተለያየ ሴት የተለየነገር የለም የሁም ሴት አንድ ነው አድቡ ኡፍፍፍ
2025-12-25 16:02:46
15
Hira & Hiba :
አስተማሪ ታሪክ ነው ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን ልንገር ይባል አደል አዋዋላችንን ከማን ጋ መሆን እንዳለበት መምረጥ ለህወታችን ወሳኝ ነገር ነው
2025-12-25 13:58:45
14
seadi A💕 :
ከባልየው የጋዜጠኛው ሆነ ታሪኩ ምንድነው ተዘባረቀ //
2025-12-25 11:28:20
9
Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ💜☪️☪️ :
አለም ሁሉ ይስማ
ጌታችን አላህ ነው🥰
2025-12-25 19:40:58
8
meski070 :
ልብ ወለድ አደረግሽው መጨረሻቸው ናፈቀኝ
2025-12-25 13:41:01
8
hani hani :
የናቁት ይደርሣል የጠሉት ይወርሣል አላህ ይጠብቀን
2025-12-25 19:20:23
6
🦋Ẽķũťĩ🦋 :
🥰🥰🥰
2025-12-25 09:08:37
10
dorka's_dress💃 :
‼️አግቡ እንጂ ቬሎውን ደሞ ለኔ ጣሉት😊
2025-12-25 13:06:27
6
To see more videos from user @hawletneshida, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.