@barcot77: ዘመናዊ ባል 😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fouryou #fyp @Aman official @Kalkidan gezahegn @fiker

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 December 2025 08:12:20 GMT
3805010
378338
7152
41362

Music

Download

Comments

alemyealehegn
Ã𝑙𝑒𝑚𝑦𝑒 Å𝑙𝑒ℎ𝑒𝑔 👨‍⚕️ :
እዚህጋ እኔም ባህላዊ ነኝ😂😂💪
2025-12-25 10:22:59
1790
dear_miiko
༒︎『𝐃𝐞𝐚𝐫 𝐌𝐈𝐊Ø』༒︎ :
እሄን ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው 🥰🥰🥰 የምትወዱት like ግጩልኝ
2025-12-25 08:17:44
9338
mesi46826
{Mesi የእንሳሮዋ}💘💔 :
ዘመናዊ ወንዶችን ያብዛልን🤣🤣🤣
2025-12-25 14:29:34
819
selam0923
Selam ወሎዬዋ💚💛❤ :
ከባል እህት ጠብቀን😂😂
2025-12-25 10:33:43
4839
burablessed
Biruk :
እንጀራ ሲጋግር ቅር አለኝ ለምንድነው 🤔
2025-12-25 08:25:24
3530
nardosabebe21
Nani :
አጅሬ🤣🤣🤣
2025-12-25 09:31:47
2618
samrina088
Sam😜 :
እንኳን ከትዳር በኋላ ፍቅረኛ ካላት ራሱ ቤስት ፋሬንድ አያስፈልግም ትክክለኛ አፍቃሪ ከሆነች😁😁
2025-12-25 08:53:25
855
qalbiqabeessa
𝕊𝔸𝕄𝕀𝕀®️✅ :
ቤስት ፍሬንድ ማለት "ቅያሬ ጎማ" በሉት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-12-25 12:36:15
589
usersam982
usersam982 :
እኔ ካገባሁ በኋላ የነበሩኝ የወንድም የሴትም ጓደኛ ትቻለሁ ሁሉም አያስፈልጉም
2025-12-25 12:05:49
374
tiyya.salaalee3
Tiyya Salaalee👸❤️‍🩹🤴🏖🏖 :
komentii dubisuu dhufeen oromoo dhabee maloo natti goraa🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥺🥺🙆🙆
2026-01-31 05:38:37
24
kiraja149
Kira :
የማይዋሽ እውነት ቢኖር ባርኮትን ገና ስናየው ነው like ምናረገው ባርኮት ይለያል ይችላል
2025-12-25 08:19:38
402
endris218
☠︎𝕀'ꪖ 𝕞 ℙ𝕣𝕠𝕗𝕖𝕤𝕤𝕠𝕣💎 :
ለአንድ አመት አሜሪካ ቆይቼ ወደ ሀገሬ ስመለስ ወንድሜ ጠፍቶ ማይናማር የሚባል ሀገር እንደኮበለለ ተነገረኝ እኔም ሳላመነታ ወደ አውስትራሊያ ልፈልገው ሄድኩኝ ፈረንሳይ እንደደረስኩ ወንድሜ የአውሮኘላኑ ማረፍያ ፅዳት ሆኖ ሲሰራ አየሁት በጣም ተናድጄ ወደሱ እየቀረብኩ ስመጣ ከኔ ለመሸሽ ቦይንግ 40 አይሮፕላን ተሳፍሮ ወደ ሩሲያ ሸሸ እኔም ተናድጄ 50_ጄት ከአረፈበት አስነስቼ ወደ ጀርመን ሄድኩ ስመለስ ምን ላምጣላቹ
2025-12-25 09:35:27
70
fila911
Fila :
በፈፁም አይስፍልግም 👍
2025-12-25 08:20:08
374
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
አለም ሁሉ ይስማ ጌታችን አላህ ነው🥰
2025-12-26 19:11:54
93
nanianna4
Nani :
ዘመናዊ ባል ሚስቱን ያግዛል ቤስት ፍሬንድን ይቃወማል።👍👍👍
2025-12-25 13:35:16
79
yeneabemelik
የኔ አቤሜሌክ :
አልተሳሳትክም
2025-12-25 08:45:00
101
mekdiyemariyam0
Mekdi :
ዘመናዊ ባል ሚስቱን ያግዛል ቤስት ፍሬንድን ይቃወማል።👍👍👍
2025-12-25 16:08:37
100
user8661908627631
Bereket Solomon Gebre :
ምርጥ አና ዘመናዊ ባል ሚስቱን ምግብ በመስራት እና ቤት በማፅዳት ሁሌ ይከባከባታል ። ከትዳር በኋላ Bestfrind ሆነ ሶስተኛ ሰው ፈፅሞ መግባት የለበትም ። ትዳርን ሁሌ በጥንቃቄ በመምራት መንከባከብ አለብን ።
2026-01-24 16:19:52
23
user28868201140386
ናስር መስቃን :
ሲጀመር ሴት ልጅ ካገባች በኋል ቤስት ፍሬንድ አያስፈልግም
2026-01-18 06:07:39
8
user2521635900607
f :
ቤስት ፍሪንድ ብሎ ነገር የለም
2025-12-25 12:48:01
33
adam__king28
Father of pluto🖤♏️ :
ዘመናዊ መሆን ኣልፈልግም😂
2025-12-25 11:03:00
45
islama970
𝙳𝚁𝙰𝙶𝙾𝙽🔥🔥 :
best friend❌ best beji✅
2025-12-25 16:35:20
18
abdu.du0
Abdu du :
ቤትኛውም ሰአት ቤስት ፍሬንድ ሚባል ነገር የለም
2025-12-25 18:43:34
9
melika3867
Melika :
ትክክለኛው ቦታ ዘመናዊ… አስፈላጊው ቦታ ባህላዊ ባል
2025-12-25 13:45:36
18
mekdes0282
Mekdes :
Wow wow wow 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-25 12:51:23
5
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About