@user3094359552493: Nbtk Brand Full-Face Motorcycle Helmet Visor, Abs Material with Eps Padding, Multiple Ventilation, Removable Liner, 3C & Dot Certified, Unisex #caraccessories #automotivemusthaves #vehicleaccessory #windshieldrepairkit #bikerhelmets #escooteraccessories #wingirlhairreview #sleepheadbandwithbluetooth #13x6frontalwig #polarizedcarvisor

NBTK
NBTK
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 25 December 2025 08:17:11 GMT
97
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user3094359552493, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

📌🥗🍎 የጨጓራ ቁስለት ካለብን የትኞቹን ምግቦች እንመገብ? የትኞቹን እንተው? | Best and Worst Foods for Stomach Ulcers! 🥗🍎 ✦────────────────────────✦ የጨጓራ ቁስለት (Stomach Ulcers) አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው “ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ” 'ኤች ፓይሎሪ' (H. pylori) በተባለ የጨጓራ ባክቴሪያ፣ ወይም ለረጅም ጊዜ የሚወሰዱ አንዳንድ የህመም ማስታገሻ መድኃኒቶች በሚያስከትሉት የጎንዮሽ ጉዳት እንጂ በምግብ ምክንያት አይደለም።    ሆኖም ግን፥ የምንመገባቸው ምግቦች ቁስለቱ በፍጥነት እንዲድን ሊረዱ ይችላሉ፤ ወይም በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንዶቹ ምግቦች ህመሙን ሊያባብሱት ይችላሉ።   👉👉 ስለዚህ ለጨጓራ ቁስለት ተስማሚ የሆኑና ያልሆኑ ምግቦችን ቀጥለን እንመልከት፦ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ✅ ለጨጓራ ቁስለት ተስማሚ የሆኑ (ሊመገቧቸው የሚገቡ) ምግቦች! | Best Foods for Stomach Ulcers!  1️⃣. ፕሮባዮቲክስ (ጠቃሚ ባክቴሪያ) ያላቸው ምግቦች! | Probiotic-Rich Foods!  እነዚህ በውስጣቸው ለሰውነታችን የሚጠቅሙ ባክቴሪያዎችን የያዙ ምግቦች ሲሆኑ፤  የጨጓራውን ባክቴሪያ (H. pylori) ለመዋጋትና ቁስለቱ እንዲድን ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ። 🐻 እርጎ (በተለይ ለጤናችን በጣም ተመራጭ ነው) 🐻 ኪምቺ (የኮሪያ ባህላዊ የጎመን አሰራር) 🐻 ሳውርክራውት (የተቀመመ አረንጓዴ ጎመን) 🐻 ሚሶ እና ቴምፔ (ከአኩሪ አተር የሚዘጋጁ ምግቦች) 🐻 ኮምቡቻ (የተፈላ የሻይ አይነት)።  2️⃣. ፋይበር የበለፀጉ ምግቦች! | High-Fiber Foods!  ፋይበር የጨጓራ አሲድን በመቀነስ የሆድ መነፋትን እና አለመመቸትን ያስታግሳል። 🐼 አፕል እና ፒር (አንኮይ) 🐼 አጃ (ኦትሚል) 🐼 እህሎች (እንደ ገብስ፣ ስንዴ) እና ጥራጥሬዎች (ባቄላ፣ አተር)።  3️⃣. ስኳር ድንች! | Sweet Potatoes! 🍠  በውስጡ በቫይታሚን ኤ (Vitamin A) የበለጸገ ስለሆነ የጨጓራችንን የውስጠኛውን ክፍል (ግድግዳ) በመጠበቅ ቁስለቱ በፍጥነት እንዲድን ይረዳል። 4️⃣. ቀይ ቃሪያ (ሬድ ቤል ፔፐርስ)! | Red Bell Peppers! 🫑  በቫይታሚን ሲ (Vitamin C) በጣም የበለጸገ በመሆኑ የቆሰሉ የሰውነት ክፍሎችን ለመጠገንና ቁስልን ለማድረቅ ከፍተኛ ሚና አለው። 5️⃣. ሌሎች ጠቃሚ አትክልትና ፍራፍሬዎች! | Other Helpful Foods!  🐹 ብሮኮሊ፣ ጥቅል ጎመን፣ አበባ ጎመን 🐹 ካሮት፣ ስፒናች፣ ቆስጣ፣ እና ጎመን 🐹 የተለያዩ የቤሪ ፍሬዎች (ቤሪ፣ ስትሮቤሪ፣ እና ቼሪስ)።  ✅❌ የጨጓራ ቁስለት ካለብዎ ሊያስወግዷቸው የሚገቡ ምግቦች (ህመሙን የሚያባብሱ)! | Worst Foods for Stomach Ulcers!  6️⃣. ወተት! | Milk! 🥛  የሚገርመው ድሮ ድሮ ወተት ለጨጓራ ቁስለት ማስታገሻነት ይመከር ነበር፤ ነገር ግን አሁን ባለው ሳይንሳዊ ምርምር ወተት በተቃራኒው የጨጓራ አሲድ ምርትን ስለሚጨምር ህመሙን ሊያባብሰው ይችላል። 7️⃣. የአልኮል መጠጦች! | Alcohol! 🍺  የምግብ መፍጫ ሥርዓታችንን ግድግዳ ስለሚልጡትና ስለሚያቆስሉ፣ ቁስሉ እንዳይድን ከማድረጋቸውም በላይ ቁስለቱ ይበልጥ እንዲባባስና በቀላሉ እንዳይድን ያደርጋል። 8️⃣. ቅባት የበዛባቸውና በዘይት የተጠበሱ ምግቦች! | Fatty and Fried Foods!  እነዚህ ምግቦች ለመፈጨት ረጅም ጊዜ ስለሚወስዱ የሆድ ህመምን፣ መነፋትን፣ እና አለመመቸትን ይፈጥራሉ። 🐱 በዘይት የተጠበሱ ምግቦች (ቺፕስ፣ ሥጋ፣ ወዘተ) 🐱 ፈጣን ምግቦች (Fast foods) 🐱 የስብ ክምችት ያለበት ሥጋ (ቅባት የበዛበት ስጋ) 🐱 ቅባት የበዛበት ስጋ (Greasy snacks)።  ✅⚠️ እንደየሰው ሁኔታ ሊለያዩ የሚችሉ ምግቦች (ለአንዳንዱ የሚስማሙ ለአንዳንዱ የማይስማሙ)! | Foods That Depend on the Individual!  9️⃣. ቅመም የበዛባቸው ምግቦች! | Spicy Foods!  ቅመም የጨጓራ ቁስለት አይፈጥርም፤ ነገር ግን በአንዳንድ ሰዎች ላይ ቁስለቱ ካለ ህመሙን ሊቀሰቅስ ወይም ሊያባብስ ይችላል። 🔟. ሲትረስ ፍራፍሬዎች እና ቲማቲም! | Citrus Fruits and Tomatoes! 🍅  ለሁሉም ሰው ቁስለቱን ያባብሳሉ የሚል ጥናት ወይም ጠንካራ ማስረጃ ባይኖርም፤ አንዳንድ ሰዎች አሲድ የበዛባቸውን ምግቦች ሲመገቡ የጨጓራ ህመማቸው ይነሳል። 🐶 ብርቱካን  🐶 ሎሚ  🐶 ግሬፕፍሩት እና  🐶 ቲማቲም 1️⃣1️⃣. ቸኮሌት! | Chocolate! 🍫  በአንዳንድ የጨጓራ ህመምተኞች ላይ አለመመቸትን ሊፈጥር ይችላል። 1️⃣2️⃣. ካፌይን (ቡና እና ሻይ)! | Caffeine! ☕️ የምርምር ውጤቶች እንደሚጠቁሙት ቡና እና ካፌይን ያላቸው መጠጦች በአንዳንዶች ላይ ህመሙን ሲቀሰቅሱ በሌሎች ላይ ግን ምንም ጉዳት አያሳዩም። ✅📌💡 ዋናው መልዕክት (ቁልፍ መረጃዎች) | Key Takeaway!💡 ―――――――――――――――――――――――――― 👉👉 የጨጓራ ቁስለት ካለብዎ፦ 🦊 በፋይበር እና በጠቃሚ ባክቴሪያዎች (ፕሮባዮቲክስ) (Probiotics) የበለጸጉ ምግቦችን አዘውትረው ይመገቡ። 🦊 አትክልትና ፍራፍሬዎችን፣ እንዲሁም በቫይታሚን ኤ እና ሲ የበለጸጉ ምግቦችን በምግብ ገበታዎ ውስጥ ያካቱ። 🦊 አልኮልን፣ ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች፣ እና የእርስዎን ህመም የሚቀሰቅሱትን ምግቦች በሙሉ ያስወግዱ። 🦊 ከሁሉም በላይ ግን፤ የህመሙን መነሻ መንስኤ (በተለይ የኤች ፓይሎሪ ባክቴሪያ መኖር አለመኖሩን) ለማወቅና ተገቢውን ሕክምና ለማግኘት ከሐኪምዎ ጋር በቅርበት ይማከሩ። ❤️ መልካም ጤንነት! 💪✨

About