@ilovecoffee3627: 90ዎቹ ልጅነት ትውስታ#90skids #90ዎቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #90ዎቹ

ትዝታ 90ዎቹ (ብስሪ)
ትዝታ 90ዎቹ (ብስሪ)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 December 2025 15:24:43 GMT
1334541
125236
1952
14534

Music

Download

Comments

semirauser29343953068
🌹💞Semira💞🌹 :
ደስ ሲል ያልጅነት ትዝታ
2025-12-26 11:50:59
807
nejatkedir13
nju🧕 :
ማደግ በጣም ፈልግ ነበር ልጆ እያለው አሁን ግን ምነው ባልተመኘው ማደግ ስቃይ ነው ለካ😭
2025-12-26 16:19:53
521
yeshiniguse123
yeshi :
ቆይ የ አንድ ሠፈር ልጆች ነን እንዴ ሁላችንም ተመሳሳይ ነገር ነዉ እየተጫወትን ያደግነው ደስ ሲል ያ ጊዜ
2025-12-26 17:34:30
253
meazi158
Meazi :
1995 የታላቹ😭🥰
2026-01-24 10:20:38
69
makied16
Makie@☦️ 🦅 :
የድሮ ልጅነት እኮ ይለያል አርሴማን 🥺🥺🥺🥰🥰🥰
2025-12-26 17:30:36
149
tamuab19
Life Is Not Easy🫡 :
ሁሉም እንደ ቃልድ ሄደቢን😢😢💔💔
2025-12-26 16:30:59
34
richam41
Umu Yumna :
ፊኛ በእጣ ስገዛ ሁሌ በጣም ትንሽ ነበር የሚደርሰኝ እንዴት እናደድ ነበር😭
2025-12-28 15:58:26
27
mubarek.sirr
Mubarek Sirr :
የአሁን ግዜ ልጆች ግን እንደኛ አልቦረቁም 1990 ዎቹ ግን የትናቹህ 😢😢😢🥰🥰
2025-12-26 19:32:58
49
aywashendeshaw1
aywashendeshaw110 :
ግዜ ግዜን እየተካ ልጅነተ ርቋል ለካ
2026-02-21 07:54:27
8
kun.selefya4
አራዳ ከሆንክ ስገድ ✌️✌️✌️ :
እንደው ከየት ነው የምታመጣው😂😂😂
2025-12-26 16:12:57
17
tadesse172
ታደሠ ታመነ :
አታስለቅሱን😭😭😭😭😭
2025-12-26 12:47:58
78
dawit_tade21
Davi :
አይ ልጅነት በቃ እንደቀልድ አለፈ 🥲🥲🥲
2026-01-28 15:26:00
8
liyushulle
@# BSZI@ :
🥰🥰🥰ቆይ የ አንድ ሠፈር ልጆች ነን እንዴ ሁላችንም ተመሳሳይ ነገር ነዉ እየተጫወትን ያደግነው ደስ ሲል ያ ጊዜ😁
2026-01-24 18:42:59
7
esromeyo0
eyob rasta :
ድንቹ ኣረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-12-26 09:28:56
24
pawlitical_ai
pawlitical truth :
ጣእሙ የትም አይገኝም 😥
2025-12-26 14:14:07
18
tabebe.atekuwam
ድንግል እናቴ :
ልጅነቴ ስብስብ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል።የውነት ናፈቀኝ
2026-02-02 17:05:40
5
ammmmerrrjfjfhhru
di , ross :
ማነው እንደኔ እምባ ያቀረቀረ🥺🥺🥺
2025-12-30 18:56:27
7
abiche.mk
abchewu Mekonen :
አንደኛ ነህ
2025-12-27 13:36:13
5
b345642
Alhamdulillah☑♥ :
🥺🥰🥰
2025-12-28 07:16:42
9
user1gv53pb3bi
የድንግል ማርያም ልጂ :
እህ ትዝታ😭👍
2025-12-26 06:29:56
23
abupeter02
A𝕓𝕦 :
ሰረቀን እንዳልጠበስን ሀይ ግዜ
2025-12-27 07:38:02
8
eyobeyo23
ey :
ያሁን ቲክቶከሮች ይሄን አያውቁትም
2025-12-27 17:57:21
5
.850939
እሙዬ 🎼♒️ :
ኡፍ🥺🥺
2025-12-26 10:14:09
7
mohammed.jemal071
Man city forever 💙💙 :
ለዚህ ሂወት ነውዴ ቶሎ ባደኩ ያልኩት
2025-12-27 14:44:31
5
danos._.7
ßaßa+251 :
ትልቁን ፊኛ አጊንቶ የሚያውቅ🙌
2025-12-26 18:18:05
15
To see more videos from user @ilovecoffee3627, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About