@addismezmur: #ዘማሪ_ፍሬዘር_ደሳለኝ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🅰🅳🅳🅸🆂 🅼🅴🆉🅼🆄🆁 ✝️
🅰🅳🅳🅸🆂 🅼🅴🆉🅼🆄🆁 ✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 December 2025 05:12:06 GMT
1034261
132039
1252
12050

Music

Download

Comments

kesa.kesa548
አልባስጥሮስ :
በተለይ ለእኔ ያደረገልኝ ይለያል የኔ ጠባቂ እረኛዬ ኡፍፍፍፍፍፍ......ብቻ ተመስገንልኝ
2025-12-26 11:49:42
393
eyobgodoliyas
eyob godoliyas :
ድንቅ አድርጎልኛል🙏🙏🙏🙏🙏🏼🙏
2025-12-26 07:54:34
252
wubishat.degele7
ውብሸት-ዘ ሥለሴ 7 :
ድንቅ አድርጎልናል
2025-12-26 08:35:17
108
.2121413
@ማርያም ፊደል ናት 2121 :
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ
2025-12-26 09:17:53
32
beti49477
Вє.👸♓️ :
ድንቅ አድርጎልናል የኔ ጌታ🥰❤❤
2025-12-28 07:33:09
8
woldeaccount1
ወልደማርያም (CHILD OF MARY)21እናቴ ⛪ :
ድንቅ አድርጓልኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ደስ አለኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-02 03:53:53
5
one1day12
One Day :
እኔ ብቻ ነኝ ግን መዝሙሩን ስሰማ ዕንባ ሚቀድመኝ! 😢
2026-01-16 11:38:06
27
selukidu
@ሜም 2593 :
እኔነ ደሞ እንኳን ድንቅ ሊያረግልኝ ሁሉ ነገሬን ነጠቀኝ
2025-12-27 15:57:57
12
user16196575411694
መሲ የድንግል ልጅ :
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
2025-12-27 17:37:30
30
lilisho329
lili :
ዛሬም እንደተለመደው ገብረኤልን በለቅሶ ስዘበዝበው ነው የቆየሁት ከቤተ መቅደስ ስወጣ ግን ይሄ መዝሙር አፌ ላይ መጣና እየዘመርኩት ነበር ጎትጎታዬን ሰምቶ ድንቅ ሊያደርግልኝ ይሆን?
2025-12-28 14:52:41
12
meb.tadesse
MEB TADESSE :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፅህ ለመስማት ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-12-28 11:35:21
15
saronawit2
Earth of Morriya :
ብዙ ሰወች ሊያደርጉልንም ይችላሉ ነገር ግን እርሱ ድንቅም አድርጎልናል አይረሳንም ከነ ሀጢአታችን
2025-12-27 20:17:51
20
habtamkefyalew6
Rich የወንዶች ፋሽን :
ድንቅቅቅቅ አድርጎልኛል የኔ መድሀኒያለም !!!!
2025-12-26 15:07:09
11
abulu670
Abulu :
ድንቅ አድርልኻል
2025-12-26 17:24:06
13
n8264860
ነፃነት የገብርኤል ልጅ :
ቃለህይወትያሰማልን እድሜ ከጤናጋርይስጥልን🥰🥰🥰
2025-12-26 09:33:55
21
yordi4055
yordi :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
2025-12-28 13:49:59
9
orb477
🦋𝑚elona🇨🇦 :
ድንቅ አድርጎልኛል🙏
2025-12-26 08:55:24
7
roza.fentaw.mengs
💃 ብር ግን🎸 ይመቸው 💃 :
2025-12-28 11:03:59
8
user2560953797
@&960953797 :
ተመስገን አምላኬ እልልልልልል
2025-12-27 04:08:02
10
azagnen
Negestat ✟ :
ደብረታቦር ያወጣችሁ እንቁ ዘማሪ🙏🙏🙏
2025-12-26 16:46:24
11
sisay.tafesse
Sisay Tafesse :
ለራማ ኪዳነምሕረት ገዳም መርጃ በተዘጋጀው ጉባዔ የቀረበ መዝሙር ነው።እጅግ ደስ የማል ፕሮግራም ነበር።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ❤❤❤
2025-12-26 10:54:00
8
user61554168650775
Temesgen :
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው
2025-12-26 18:46:43
7
betsha.tezera
ዲን በጽሐ :
😭😭😭😭 ግሩም መዝሙር ነው
2025-12-26 07:42:58
6
biruk.tamerat6
Biruk Tamerat :
ድንቅ አድረጎልኘል የሰራዊት ጌታ
2025-12-26 14:30:55
7
nitsuh60
ንፁህታዊት🦋 :
Dink adirgolgnal🙏
2025-12-26 15:40:15
5
To see more videos from user @addismezmur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About