@dashenbankofficial: የዋዜማውን ኮንሰርት በዳሸን ሱፐር አፕ ይቁረጡ 5% ቅናሽ ያግኙ! TREY SONGZ ፤ ብዙአየሁ ደምሴ እና ናቲ ማን የሚገኙበት የ2026 አዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት የመግቢያ ትኬት በዳሸን ሱፐር አፕ ከ5% ቅናሽ ጋር እየተሸጠ ነው ! TREY SONGZ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ በሸራተን አዲስ ሆቴል ተወዳጅ ዘፈኖቹን ሊያቀርብ እና የ2026 አዲስ ዓመት ዋዜማን የማይረሳ ለማድረግ ዝግጅቱን ጨርሷል። አሁኑኑ የመግቢያ ትኬቱንበዳሸን ሱፐር አፕ በ5 % ቅናሽ ይቁረጡ https://www.dashensuperapp.com/download #DashenBank #DashenSuperApp #SuperApp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ
Dashen Bank
Region: ET
Friday 26 December 2025 08:30:53 GMT
Music
Download
Comments
Am!co :
እስቲፎ ከሌሌ አንገባም😏
2025-12-26 13:16:15
182
𝖓𝖚𝖗𝖘𝖆𝖉🇫🇷 :
መንጃ ፍቃድ ከነትራንስፓር ከነጉቦ ይችላል እሱን አላወጣም 🤔😅
2025-12-26 20:39:41
34
enhi1587 :
ምናለ የ1 ወር ቤት ኪራይ ብከፍሉልኝ ....... ስገለብጡ ከምታድሩ
2025-12-26 14:58:09
20
Danayit💃 :
Wasn't he in prison facing criminal charges?🙄
2025-12-27 14:50:03
2
0723 :
28 አላፋት ዝማሬ ላይ ነን እኮ
2025-12-27 06:47:36
10
ሃትሪክ+zola :
25 ሺ ስንት ዜሮ ነው
2025-12-28 15:21:14
1
️ :
ለ trey songz 25000 በጣም ውድ ነው
2025-12-26 13:04:03
7
Bonsa 😉⛈️⛈️ :
25000 gn alansam ✌️
2025-12-26 14:55:57
9
ብiruk😎 :
ቀወጥነው
2026-01-01 05:36:05
0
LijiMiki :
ቀላል እና ፈጣን ሱፐር አፕን ይጠቀሙ ዳሽን ባንክ 🥰
2025-12-28 07:27:02
1
mr_bling_ :
We ready 🔥🔥
2025-12-29 00:58:36
0
JERRY_CAN :
እኛ ኢትዮጵያዊ ነን plus በ 28 የአእላፋት ዝማሬ አለብን
2025-12-27 07:33:34
2
LUBBUU KAREEM :
@AKRICH bbbeee
2025-12-27 09:49:46
0
Luliano Nyang K K :
🥰🥰🥰
2026-03-09 11:01:49
0
🐅🐅🐅🐅 :
እኛ እኮ ወደዋላ የቀየርነው በማያገባን ነገር ጥልቅ ስለምንል ነው በአሁን ሰዓት ኑሮ የከበደው መሄጃ የጠፋው በሞላበት ሀገር ለማያገባን አመት ብቻ ለማያገባን ነገር አናሽቃብጥ ለደሀው ህዝ ብናሽቃብጥ ምርቃት በረከት እናገኛለን ይሄ ከዝላይ እና ፈስ ከመጨረስ በቀር ምንም የለም በዚህ ውስጥ የሚበዛው ከሀብታሙ በላይ .....ብቻ ተውት ደሞ ቀንተሽ ነው እንዳትሉኝ 🤪🤪🤪
2025-12-26 17:58:12
2
Semhar kidane :
Michael jackson ቢሆን እገባ ነበር 😂😂😂
2025-12-26 15:55:17
13
Nahom :
ምን የሚሉት ነው አሁን በውጭ ሀገር አዲስ አመት የኛ ማሽቃበጥ
እኛ ግን ትህሳስ 28 መስቀል አደባባይ ነን🥰🥰
2025-12-27 04:29:52
10
kalu :
እኛ ይመለከታል
2025-12-26 10:58:16
3
bruk💀 :
mn agban
2025-12-26 10:47:13
1
CartEt :
Na Na Na Na @Trey Songz !
2025-12-26 19:58:32
1
beza get :
25shi
2025-12-26 13:02:19
1
olaንይዞ :
2000 ሠው ይገባል?? እስቲ ምታቁ ንገሩኝ ፈልጌው ነው
2025-12-26 17:08:17
1
Abdi yoyo :
🥰🥰🥰
2025-12-26 08:44:10
0
samrii brook :
😘😘😘
2025-12-26 11:22:45
0
Elu :
❤️❤️🥰🥰🥰
2025-12-28 04:09:29
0
𝖒𝖎k𝖊 :
🔥🔥🔥
2025-12-27 20:07:13
0
Bemnet :
እዴ ቤትኪራዩን
2025-12-27 12:16:35
0
💊 $ 💵$ 💊 :
🤣🤣🤣🤣
2025-12-26 14:43:51
0
@K16 🇨🇭 :
Let's be a voice for the voiceless #Hitsast
#Debre Birhan
2025-12-26 14:44:19
0
tap taper :
በቅናት ብቻ መድረኩን ነቅዬው ብሮጥ ደስይለኛል🙄
2025-12-27 06:44:07
0
tech :
ende hager nw ye ferenj ashergaj yehonew
2025-12-27 05:08:51
0
@K16 🇨🇭 :
Yihe Hager Yigermal
2025-12-26 14:44:52
0
Amen. :
@🦈 @yohannes
2025-12-27 04:25:16
0
Selam Zewdie :
😍😍😍
2025-12-26 15:49:02
0
febu :
እረ አምላኬ ሆይ እረ እኔንም ሹፈኝ 😌
2025-12-26 16:54:00
0
Yosa_Maze💮 :
🔥🔥🔥
2025-12-26 18:37:20
0
To see more videos from user @dashenbankofficial, please go to the Tikwm
homepage.