@nebyates: Sad#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬdhagese #habeshatiktokforyou🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp😎🤟🏼 #selflove💋💕💯 #love💚💜🌈🌈🌈🌈🌈

Neb Yates
Neb Yates
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 26 December 2025 16:48:31 GMT
670966
18311
2406
2794

Music

Download

Comments

user076934500
Seble ጋል መቀለ. :
ልብስ የደበቀው ሀዘን ሳቅ የደበቀው የልብ ስብራት😭😭
2025-12-26 21:54:01
1574
blentefera23
Blen🌹(firmaye)👸 :
ኡፍፍፍፍ አይዛሽ ልጅሽ እያደገ ነው😭😭😭 ጌታሆይ አደራህን ልጄን ሳላሳድገው እንዳትወስደኝ🙏
2025-12-26 20:55:34
838
saron2124
ዜዶ :
ሰው ሞቶ ማያርፍበት ዘመን😳
2025-12-26 21:31:01
535
feenuuqureeshii6
FEENUU QURYEESHII 📷🦅 :
Alhamdulilahi nimatii Islam ❤❤❤❤🤲🤲🤲
2025-12-27 03:27:25
195
makbel12006
makbel yemisrach❤️🥰 :
ልጅሽ አድጉዋል ስትል አልቻልኩም 😭ነብስ ይማር
2025-12-26 18:10:38
658
kedijaa34
Kedija🤍🦋 :
Alhamudilhaa nimaa muslimaa❤️❤️❤️
2025-12-26 21:03:01
366
hananmude
🧕🅷🅰🅽🅰🅽 🅼🆄🅳🅴 🤱 :
ቀልድ ቢመስላቹም እነሱ ግን ህመማቸዉ ይጋባል ቃላቸዉ ዘልቆ ይገባል
2025-12-27 06:53:44
269
kalkidan4954
kalkidan :
😭😭😭😭 በሞተ ሰው እቀናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም በህይወት እያለሁ የተረሳሁት እኔ...😭😭😭
2025-12-27 09:53:34
69
ritahabtsh
R H ስቃይ ብቻ :
እኔ ብሞት ማንም ትዝ አልለውም አንቺ ግን ጀግና እህት ነሽ አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ
2025-12-27 07:16:03
51
hannaalex28
Hanna✝️ :
የሆነ የማይነገር ስሜት ተሰማኝ 😭😭😭😭😭
2025-12-27 02:22:51
134
mesi1921
መሲ አክሰንት 21👑🦁 :
አሁን ይሄ ባይቀረፅስ?🙄
2025-12-27 04:05:37
25
tigst.gubesa
ትግስት ጉብሳ :
ምናለ ሞት ባይኖር አረርነ በሰው ሀገር😭😭😭
2025-12-26 21:14:53
44
edlawityan
ሰሊና ዝርያ🌑♠ :
ፈጣሪ ልጄን ሳላሳድግ አትውሰደኝ😭😭😭😭
2025-12-26 21:21:15
61
elunawit27
Reality :
ልጅሽ አድጉዋል ስትል አልቻልኩም 😭ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-26 20:01:34
100
gh.gh3799
Ashii N🍃 :
ahii jaraa kanaa mee mali fayyadafii kuni wollahi Muslim worii tataan alhamadulil jedha rabbii kessaan shakaraa wollahi
2025-12-26 22:05:29
87
aberuyabatelij
Aberu🦋💐🦋 :
እህቴ ሄደሻል ግን አልተረሳሽም😢😢😢
2025-12-26 21:13:33
44
nasraasaif2
🇪🇹🦂Nasraa🇧🇭🐍 :
utuu achii baga woliin geenye jettee hoo fiiga badduum🤣🤣
2025-12-27 07:05:23
10
mbaba4556
//عطيه// سعيد // :
///:ሰው ሞት እኔዴት ነው እኳን አደረሰሽ ሚባለው ጉድ ነው😂😁😁
2025-12-27 22:46:54
13
user5408793382554
ያንቺው አፍቃሪ :
ልብስና ጥርስ ስንቱን ሸፈነው 💔
2025-12-27 13:44:43
9
bemnet643
Bemnet :
እደኔ ሞት የናፍቀው
2025-12-26 21:03:49
39
mesi01125
1125 mesi :
አይገርምም የሁሉም ሰው ስሜት ነው እኔም በጠዋት ሔጄ ያረኩት ነገር ነው ኡፍፍፍ ያማል ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭
2025-12-27 03:12:23
28
fanifani1235
Fáñí ፋኒቾ✝️🇪🇹🫶💕 :
ይሄ ነገር ከመፀሀፍ ቅዱስ አንፃር እንዴት ይታያል???reality እኔ መቃብር እንደምፈራ ምንም አልፈራም መቃብር ባለፈበት ሠፈር ካለፍኩማ እሮጣለሁ
2025-12-27 21:57:14
5
muhidinibrahim34
muhe :
የታመቀ ህመም እኔም እህቴን አጥቻለው ግን በሰው ሀገር ጩኬ አሎጣልኝም ምክንያቱም ትራሴን አቅፌ ነው ማለቅሰው ሀገር ገብቼ እኔም ሂጄ አይቻት ልጠይቃት የታፈነውን ድምፄን በኢፋ ለውጣው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ😭😭😭
2025-12-27 11:20:20
16
abrilo78
ABrish✔ :
ላለማልቀስ የሚደረግ ትግል ነበር ግን አልቻሉም። 😟 እግዚአብሔር ያፅናቹ።🙏💒 ነብስ ይማር💔
2025-12-28 08:11:06
7
To see more videos from user @nebyates, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About