@nahomtiruneh6: #ገብርኤል #orthodox #fyppppppppppppppppppppppp #ቤተክርስቲያን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

✨nahom፲፮✨
✨nahom፲፮✨
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 December 2025 16:20:18 GMT
335078
43212
350
3039

Music

Download

Comments

biny6372
ⒷⒾⓃⒾ ☦ :
በራሴ አፈርኩ ማርያምን ልጅ እያለው ከቤተክርስትያን ተለይቸ አላውቅም ነበር አገልጋይም የመሆንም ሀሳብ ነበርኝ ይህ የምትስሙት ድምፅ ስጋን ከነፍስ ይለያል ያገልግሎት ዘመኑውን ይባርክ መታደል ነው በእውነት ክበሩልይ 🙏🙏🙏🙏
2025-12-30 15:16:05
455
mesafint.mu
Mesafint Mu :
ትርጉሙን ሳላቀው መንፈሴ ይታደሳል ስሰማው።
2025-12-30 13:30:33
249
sisay_508
SISAY :
የትስማን ስሜት
2025-12-29 17:41:56
253
marti97016
ሎዛ ማርያም 💚💛❤ :
የኛ የጭዋይቱ እምየ ኦርቶዶክስ አባቶቻችን እኮ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ እውቀትን እስከ ጥግ ድረስ የተሞሉ ሊቅነትን ከትህትና ጋር የተላበሱ ናቸው ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ መርጠህ
2025-12-29 07:43:54
83
user5526148705009
ገብርኤል አባቴ :
አባ ናሁሰናይ መቸም አልረሣችሁም ግን የት ናቸው
2026-01-17 02:07:15
18
abresh937
50 cen* :
ርእሰ ሊቃውንት ዘኢትዮጵያ አባ ናሁ ሰናይ🙏🙏
2025-12-28 20:03:47
70
user2804355801177
ሰውነት :
መንፈሳቸው ተግባብቶ እንዴት እንደተመሰጡ ታዩአቸዋላችሁ!?🥰🥰🥰
2026-01-25 07:53:16
19
user20482334432392
መኖር ደጉ :
አቤት መታደል በጤና ያቆይልን አባታችን
2026-02-26 20:36:26
2
santazma0
BARABAS :
የሳቸውን ድምፅ ነው መሰለኝ የሚሰሙት ፈገግ አሉ😁😁 የኔ አባት ፈገግታቸው ደስ ሲል
2025-12-29 14:16:45
21
birtukan.dese
??????? :
ይዌድሦዋ መላዕክት ድንግል ማርያምን በመንጦላዕት ውሥጥ ሓዳሥ ጣዕዋ ላንቺ ምሥጋና ይገባሻል እያሉ ያመሠግኗታልልልልልልልልልልልል
2025-12-30 18:06:35
31
beti898976
beti :
የኔ አባት ሁሉም የሚናፈቀኘ ደምፀ🥰🥰🥰🥰
2026-01-10 11:33:59
7
ialonewolf
Maryወርቅ :
እውይ ፊታቸው ላይ ያለው ደስታ ☺️😍
2026-01-27 08:01:03
5
user4285723973158
አቤል አለህኝ :
ክርስትያን መሆን ምንኛ መታደል ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-31 04:59:44
6
amesalumolla
የንጉስ ልጅ :
የፍቅር አይን ነው አስተያየታቸው
2025-12-31 16:32:20
9
yohansemebrate
Yohanse mobile mentnance :
በጣም መደስታችው ያስታውቃል
2025-12-31 15:45:29
5
birehwn
ላንድ ህይወት ሺ ፈተና :
ቃላት አጠረኝ ማሪያምን እናቴ ኦርቶዶክስ❤❤
2025-12-30 12:36:43
13
life_in_dubai_8
david ✝️ :
ይህ ድምፅ የጎንደር ልደታ የአቋቋም መምህር የሆኑት የየኔታ ፍስሐ ድምፅ ነው እኔ ከሳቸው ነበር አቋቋም የተማርኩት አሁን የአረብ ገረድ ሆንኩ አይ ወይኔ 🥹🥹🥹
2025-12-30 17:16:18
5
selemon.sitot5
አፍናን አና ቤተሰብዋ :
ይሄን አመላለስ ሲሰማ እንደ እኔ ውስጡ የሚደሰት ማን ይሆን
2025-12-29 18:56:34
8
opqopqopqop
ብትለኝም አልሰማህም፡፡ :
🥰 በምን ቃል ይገለፃል🥰🥰🥰🥰 🥰
2025-12-29 14:43:34
7
user1817479216951
ጊዜ ለኩሉ :
አየ መታደልልልልልል
2026-01-19 08:24:04
2
teganemamoo4
Viki ye eva💞 :
🥰🥰🥰ቃለ ህይዎት ያሰማልን 🥰
2026-01-11 10:43:22
4
user29668263343851
Dave :
አባ ናሁ ሰናይ ደብረብራን መሰሉኚ ባልሳሳት
2026-01-22 23:14:14
1
abel_haftey
abelhaftey ✅ :
እመቤታችን
2026-01-04 20:10:19
3
kassaw.bayew
ቸ :
2026-01-25 15:04:25
1
user2660004570330
dare man :
ya agalglot edeme yesxilny🥰🥰🥰
2026-02-07 02:48:51
1
To see more videos from user @nahomtiruneh6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About