@notca1eb_: አድኅነኒ ሊቀ መላእክት✝️ #orthodox #ገብርኤል #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #uae🇦🇪 #orthodox

caleb
caleb
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 28 December 2025 17:23:41 GMT
899050
151317
3002
9559

Music

Download

Comments

helinayemaryamlij
ህሊና የማርያም ልጅ 🌹 :
ሰዉ እዴት በገዛ ሀይማኖቱ ይቀናል🥺❤❤❤❤❤❤
2025-12-28 21:25:10
1817
teda1992
ስደት መምህሬ 😒😢💔😔 :
እኔኮ ኦርቶዶክስ ነኝ🥺እናተስ 🥰❤️
2025-12-29 15:51:39
762
user452950628482
ማሂ :
ወይኔ ጉድ ሆኩላችሁ ኤርፎን ሰክቸ አብሬ እልል ስል ማዳም መጣችብ ገብረኤል አውጣኝ
2025-12-28 22:22:50
452
kaluhabesha1
ቃል ሀበሻ🇪🇹🇪🇹 :
እንቁልልጭ ኦርቶዶክስ ነኝ😊😊
2025-12-30 04:16:03
203
t7664345
T 💚💒💛❤😘😘 ህልምኛዋ🤗 :
ማርያምን ማነው እደኔ እንደዚህ ሲያይ በገዛ ሀይማኖቱ የሚቀና🤭🥺🥺
2025-12-29 05:03:08
204
almi.gonderewa51
Almi gonderewa :
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
2025-12-29 06:57:44
138
mez_lyrics
mezmur lyrics :
ትርጉሙ፣ የመላእክት አለቃ አድነኝ መሆኑ ቢያውቁ ይሄኔ የመናፍቃን comment ብዛቱ😁
2025-12-30 04:14:07
85
bamlak179
bamlak :
የሰርጌ እለት እንዲ እንዲዘመር እርዳኝ
2026-01-30 18:18:27
61
miserak16
mis :
እንደኔ በፈገግታ እና በቅናት ያየ🥰🥰
2026-01-20 14:23:52
53
wube.wube65
wube wube :
ስታስቀኑ በማርያም
2025-12-30 07:35:12
9
yikunanbakamatibelan0
እንደ ፍቃድህ አኑራኝ21ለካዱአትም እናት ናት🎉 :
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይይ በሪከኒ ልቀ መለእክት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዚማሬ መለእክትን የሰመልን እንኳንም ኦሪቶዶክስ ሆንኩ
2026-01-22 22:14:55
9
slame.19
ሰላም የገብርኤል ልጅ :
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው
2025-12-29 09:35:31
52
du.el1
@𝕕𝕒.𝕖𝕝🦋🦋🦋 :
እኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ ታድዬ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-14 04:36:25
15
nolawue
192127 :
ወይኔ በማርያሜ ስሜቱ እዴት ያስቀናሉ🥰🥰እልልልልል
2026-03-12 17:06:00
5
welete97
@የሚኪ ሸጋ እህት✌️😘❤️ :
በዚች ምድር ላይ የሚያስደስተኚ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ ብቻ ነው🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-29 17:30:30
30
yeabsira264
Yab🍫 :
ብፀድቅም ባንፀድቅም እኳን ኦርቶዶክስ ሆን🥰🥰
2026-02-07 06:43:08
6
user2016233487993
selame :
❤️❤️❤️ኡፍ ደስ ሲሉ 🥰🥰
2026-02-23 18:04:56
5
mitu.love5
Mitu Love :
ምንኛ መታደል ነው ግን ኦርቶዶክስ መሆን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-12-30 08:47:20
32
geni71095
geni :
አምላኬ ከዚህ ጉባኤ አታውጣኝ እባከህ
2026-01-18 23:03:39
6
loki.la6
Loki La :
እልልልልልልል
2026-02-26 17:58:37
7
ch.ali1319
የድንግል ማርያም ልጅ ❤✝️ :
በራሴ ሀዬማነት በቅናት ሞትኩ 😥😥😥
2025-12-29 22:30:26
14
dagita1057
👸🤴 :
በ እመቤቴ ምን አይነይ ደስታ ነው ውስጤን የሚሰማኝ ለሁሉም ነገር ተመስገን
2025-12-30 07:00:57
13
76gmail.com20
ስድራቤተይ☂️🦋🌎 :
ኤርፎን አድርጌ ድምፅ ሙሉ አድርጌ ነዉ የሰማሁት መዳም ጠርታኝ ከሆነ አለቀልኝ 😥
2026-01-18 19:04:13
6
usernamescan0
ልኑር ➰ለሚወደኝ✔️ [፩፪] :
እልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
2025-12-30 06:54:36
6
To see more videos from user @notca1eb_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About