@balechamaw:

ባለ ጫማው
ባለ ጫማው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 December 2025 08:47:52 GMT
3116120
253978
8273
52119

Music

Download

Comments

bravooooooooooooka
joooo❤️ :
የት ናቸው የ 1 ወር ጤፍ እንኳን ልቻል
2025-12-29 15:33:18
1320
user6843687327735
የሎሚ ልጅ :
ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እሷ ጉስቁል ብላ ልጇቿን አበባ አስመስላ የምታኖር ጀግና እናት ፈጣሪ ይርዳቹ
2025-12-29 09:17:40
2844
redu036
Rediet Zenabe :
ልጆቹን ፊታቸውን ለምን ታሳያለህ ወንድሜ ጎደኞቻቸው ጋር ያለውን ስሜት እሚያቅ ያቀዋል
2025-12-29 13:18:03
2548
bizuye452
Bizuye :
ችርስ መርዳት ና ማገዝ እየፈለግን ምንም ማድረግ ያልቻል
2025-12-29 09:03:10
2803
haymanot397
haymanot :
ዛሬ በምን እንደተደሰትኩ ታውቃለህ ? እርዳታ አይደለም የፍቅር ስጦታ በሚለው ቃላትህ በቃ ተባረክልኝ
2025-12-29 10:44:34
582
user2060095057317
mekdes :
ታቃለህ 😭😭😭😭😭 ሳላስበው 😭😭😭 እንባዬ ፍስስ ባክህ የ 100ቻሌንጀ
2025-12-29 09:58:21
502
heavenonelove
heavenonelove :
እሷም ቆንጆ ነች ለልጆቿ ዋጋ እየከፈለች እነሱን ቆንጆ አርጋ እሷ የደበዘዘች
2025-12-29 11:01:18
203
rahimreme
reem henna :
wellahi እኛ ሰፈር ነች የጀግና ጀግና የሆነች እናት ነች mesi👏👏👏bezu ስቃይ አይታ ነዉ እዚ ያደረሰቻቸዉ
2025-12-29 17:56:11
147
user2359682032196
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነዉ :
ቃል የለኚም 🙏🙏🙏እስኪ እኛም የበኩላችን እንወጣ ፎሎ እናድርገዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2025-12-29 13:35:07
58
ayidemestu
@AYIDE♡♡ :
ቺርስ አሁን ላይ ቸግሮን ወደፊት ግን በሰፊው ሰውን እንደምንረዳ እርግጠኛ ለሆንን
2025-12-30 04:06:27
86
mohsi_hanif
user4628849444655 :
በጣም አጠፋህ ማገዝ ከፈለክ ቀረጻው ምን አስፈለገ
2026-01-19 19:27:02
6
user162341766
wonde@162341 :
“ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።” — ምሳሌ 19፥17
2025-12-29 13:49:48
75
ibraoffishalpag
ibrapag🇪🇹 :
ጫማ ቤቶች ለምን አዳንድ አይሰጡህም ወድሜ ብዙ ሰው መርዳት ትችል ነበር🙏🙏
2025-12-29 11:36:27
80
moniti09
mahi mone :
እንደ ባርያ ሰርታ እንደ ንግስት ያኖረች ጀግና እናት🥰🥰🥰
2025-12-30 07:06:57
117
noqqpq
wagawan manc :
እናት ጉስቁል ብላ ልጆቿን አበባ አድርጋቸዋለች ጀግና የጀግናም ጀግና እናት
2026-01-08 18:47:53
5
user53129749947313mekdi
@mekdi :
የእውነት ልጅን እሚያሳድገው ፈጣሪ ነው እንዴት እንደሚያምሩ 🥰🥰🥰
2026-01-07 10:25:11
5
jeri3001
love :
ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ🥰🥰🥰
2026-01-01 12:57:03
6
santaaftermath1
Santa :
Bless you❤😭 የቻልነውን የፍቅር ስጦታ እንድናደርግ Acc አስቀምጥልን!
2025-12-29 13:00:29
133
tarekgn07
tarekgn :
ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ወንድም 👍👍👍
2025-12-29 12:15:26
62
samuel.same2
@sami 28 :
ዘመን ይባረክ ላንተ ቃላት የለኝም
2025-12-29 08:52:19
41
dmwlovefam
𝐋𝐨𝐯𝐞 𝐅𝐚𝐦𝐥𝐲📷📷📷 :
አዶናይ የታለህ ??
2025-12-29 17:33:25
6
21salalew
Rage ሳላሌው :
የዝህ ጫማ ሶል የስንቶቻችንን ህይዎት ያሳያል ከላይ ፈገግ ብሎ ውስጡ ጎዶሎ ህይዎታችንን ያስረዳል
2025-12-29 09:15:59
80
selin12216
𝖘𝖊𝖑𝖎𝖓𝖆✨✝️ :
በጣም ከፍቷታል ማለት ነው የኔ እናት🥺
2025-12-29 15:19:56
65
andentgebrmdhen
andentgebrmdhen :
ባለ ጫማው እባክህ 2ልጆች አሉ ሁሌ ት/ቤት ሲኺድ አንጀቴ ይላወሳል እባክህ ውልልኝና እያቸው በፈጣሪ
2025-12-30 09:40:37
43
To see more videos from user @balechamaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About