@efoy_addis: This song is for everyone who knows that a mother’s love is priceless. Cheers to the queens who raised us 🥂❤️

Efoy Addis💫
Efoy Addis💫
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 December 2025 12:33:25 GMT
674596
69878
1234
5779

Music

Download

Comments

mekdelawettesfye
𝑚𝑒𝑘𝑑𝑖👸🌸 :
🥂🥂 እናትም አባትም ሆኗ ላሳደገችን እናታችን የኔ ወርቅ🥺🙏
2025-12-29 20:30:17
1765
zed.ye.mahi
ብሩክታዊት :
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም 💖💖💖
2025-12-30 02:05:06
1360
genet107
Shekorina🧚‍♀️🦋 :
ልጄ አድጋ እደምትጋብዘኝ እርግጠኛ ነኝ🥺
2025-12-30 03:51:02
431
nunu554313
💞💞Nunu 💞💞 :
ልጄ አድጓ እንደሚጋብዘኝ እረግጠኛ ነኝ ያልተኖረውን ልጅነቴን
2025-12-30 08:38:12
99
abman.019
🅰︎🄱 𝕋𝖊𝖘𝖋𝖆 :
ዕረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን 🙏
2025-12-31 18:31:12
9
ekru702
🍫eku🎀 :
እናትም አባትም ሆኖ ላሳደጉን አባቶቻችን የኔ ልዪ አባት🥰
2025-12-31 08:00:40
22
meaziyaetye
meazi ya ❤ እቴዬ❤ :
እናቴ እቴዬ ሒወቴ የኔን እድሜ ቀንሶ ላንቺ ይስጥሽ የኔ ጠንካራ እናቴ🥺🤲 እድሜ እና ጤና አለም ላይ ላሉ እናቶች በሙሉ🤗
2025-12-30 05:18:03
40
beza737
የጌታ ልጅ ቤዛ :
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም በቃ🥰🥰🥰🥰
2025-12-31 19:18:40
7
02umujafar
sel@m :
ልጄ አንድ ቀን እንደዚህ እንደሚለኝ ተስፋ አደርጋለሁ
2025-12-30 17:23:27
9
kera.nayef
kerim ናይፍ :
🥂🥂 እናትም አባትም ሆኗ ላሳደገችን እናታችን የኔ ወርቅ🥺🙏
2025-12-31 20:00:49
8
user869705325250
መቅዲ የራያዋ :
እናቴዛሬ ብትኖሪልኝ😭 😭💔
2025-12-30 07:28:10
14
mekdelawit006
Princess 🦋💃 :
የአባትንስ ማን አየለት የኔ አባት ❤❤❤💪💪
2026-01-04 13:32:31
9
mesi12932
mesi :
ቃላት የለኝም ለእናቴ እናትነቷ ከኔ አልፎ ለልጄም እናት ናት ክብር ለእናቶች🥰🥰🥰
2025-12-30 20:03:21
7
kiya22241
kiya61997327910 :
እኔም ቆይ ልጆቼን በኔ ስም ነው እማስጠራቸው
2025-12-30 07:40:46
12
ayan86261
ayan :
የኔ ውድ እናት ያንስባታል ለእናቴ🥰🥰🥰🥰
2025-12-30 16:59:18
7
betal.ahemed
betale ahemad :
ጀግና ነህ🥰
2025-12-30 04:15:38
10
tse9824
Tsi Beauty 💚💛❤️ :
የኔ ልጅ አድጎልኝ ይሄን ዘፈን ይጋብዘኛል ደሞም እርግጠኛ ነኝ😘😘😘😘
2025-12-30 18:44:57
9
nking911
Ñ ĸĭñğ💎💎 :
አሁን ገና ሙዚቃውን ወደድኩት ከምር ይመቸው 🥰🥰🥰
2025-12-29 21:59:40
9
tinsae79
💖 ትንሱ 💖 :
የኔ ልጆች አንድ ቀን እንዴት እንደማሳድጋችሁ ታውቁት ይሆናል
2025-12-30 19:40:46
6
user23694734104026
merima :
ጀግና እናት ያለው አባት አያሰፍልገውም ሽአመት ትንሩልህ
2025-12-30 18:07:43
5
user3421713044500
ክርስቲያን የመሲሁ ልጂ :
እኔም ልጀ አድጎ አንደሚጋበዘኘ እርግጠኛ ነኘ
2026-08-03 18:16:10
1
nanati693
Nani :
wow
2026-01-07 13:15:55
1
user2934691551256
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤ :
እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን
2026-01-14 09:51:13
1
hedjiadem4
kedja A :
እደ አባት እንደናት ሁና ላሳደገችን እናታችን ይድረስ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
2026-01-21 19:38:56
1
To see more videos from user @efoy_addis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About