@melegnaa: ግሩም ሰላጣ ዛሬ የምናየው የሰላጣ አይነት ውፍረት ለመቀነስ ላሰባችሁ እና ቀለል ያለ እራት መመገብ ለምታስቡ ቆንጆ አማራጭ ነው ፡፡ ሰላጣውን ከፈለጋችሁ ብቻለሁን ካልሆነ ከሌሎች የምግብ አይነቶች ጋር እንደማባያ እና እንደ አይነት አድርጋችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ፡፡ የዛሬው ምግብ ላይ ከተጠቀምናቸው የአትክልት አይነቶች በተጨማሪ ሌሎች የአትክልት ፣ የፍራፍሬ እና የስጋ አማራጮችን መጨመር ትችላላችሁ የተጠቀምናቸው የአትክልት ግብዓቶች - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - ግማሽ ፍሬ ኪያር - 1 ካሮት - 1 ቲማቲም - የቻይና እና የሀበሻ ሰላጣ ስልሱን ለማዘጋጀት ዛሬ የምናዘጋጀው የሰላጣ አይነት ፍሬንች ድሬሲንግ ይባላል - 1 የሾርባ ማንኪያ መስታርድ - 1 የሎሚ ጭማቂ - 1 የሾርባ ማንኪያ የዌራ ዘይት - ትንሽ ውሃ ለማቅጠን - 1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ - 1 ቁንጥር ጨው - 1 ቁንጥር ስኳር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ወለላ ማር ተጨማሪ ግብዓቶች እንደየ ፍላጎታችሁ - የተቀቀለ ድንች - ተቀምሞ የተጠበሰ ዶሮ ፣ የበሬ ስጋ እና አሳ ማባያ - የተጠበሰ ዳቦ - ድርቆሽ #creatorsearchinsights

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 31 December 2025 08:33:35 GMT
641268
23666
104
6067

Music

Download

Comments

esmailsarr
rihana mahammed :
ቆይ ለምንድነው ማይወርደው
2026-01-16 13:00:05
1
demmar338gmail.com0
DDMM👍🇪🇹🇷🇺🙏 :
ዙሮ ዞሮ ዘይት ካለው ውፍረት አለ።
2026-01-01 05:37:26
0
amharawit29
ታጋይዋ :
ለዳይት ስራንኝ ያለ ማር
2025-12-31 09:57:15
0
mestawotnigatu
mestawot nigatu :
በጣም ያምራል
2026-02-04 13:46:12
1
user3833724298157
selam endafey :
ኮክምብር ሰይብሰል መብለት ይቻለለ
2026-02-24 13:08:30
0
situkiya
Subhina :
አረ መለኛው የወይራ ዘይትሁሉም አይነት ለምግብ ይሆናል?
2026-01-01 05:58:32
0
sarasarah99265
Heaven :
save endnarg argawa
2026-02-23 10:49:25
0
bettybetty38102
betty betty amen :
ere yeweferete
2025-12-31 18:39:29
4
themask957
Miss Cutie 🥰 :
Anten sesema nwko Amaregna alemechale migebagn😂😂😂
2026-01-02 12:56:13
2
frese8696
ፍሬ ሰላም :
ጋንደልዬን የት እንደሚገኝ ንገረኝ
2025-12-31 15:23:02
0
jisjs.love2
ቤ &ዳ :
lamcamires
2026-01-02 09:02:53
2
mulugojjamemuye
mulugojjamemuye :
አዋዜ አሰራር አሳየን
2025-12-31 09:30:10
1
queen.gech
Queen.Gech :
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
2025-12-31 17:39:18
1
blaynesh6
የማርያም እናቴ :
ለቦሮጭ ስራልን
2026-02-22 05:26:16
1
b_f337
no name :
don't eat tomato at night
2026-02-03 19:11:54
0
munimunomun
muno :
አሪፍ ነው
2026-01-01 11:18:47
1
user16122576171841
🥀R𝙞𝙘𝙝➴Q𝙪𝙚𝙚𝙣🦋👑 :
ኡነትም መለኛ👌👌👌👌👌
2026-01-26 10:56:07
1
elsa12812
Elsa :
እናመስግናለን 🙏🙏
2026-01-30 13:40:20
1
ensl99
OG :
yante Sera le habtam nw enji le daha ayhonm
2026-02-04 11:13:55
0
tsinu302
ፅናት✨💫 :
Please ለመወፈር
2025-12-31 12:06:27
1
deduuu21
💕ረድኤት💕 :
timatimun eko wustun talkew
2026-01-01 07:18:42
0
sebale54
ማንጠግቦሽ :
ወደጋረሪ አሎርድ አለኝ ለምድነዉ መስራት እፈልጋለሁ
2026-02-06 19:26:50
0
makibiru0
beti maki💅 :
ዛሬ ምሰራው🥰
2025-12-31 13:23:52
1
gedi1226
gedion 🍏🍋🍎 :
1 ኛ
2025-12-31 16:04:32
2
rich.rich672
Rich Rich :
thank u
2025-12-31 10:47:18
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About