@getaneh000: አባት🤲🙏

ጌታነህ 📯
ጌታነህ 📯
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 January 2026 05:23:00 GMT
418195
29568
623
2532

Music

Download

Comments

user8730615184998
አገሬ ጎጃም መሲ የድግል ማርያምልጅ :
ችርስ አባት እያለን እደሌለን ለምንኖር
2026-01-01 09:04:14
169
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
አባታችሁ በህይወት ያለላችሁ ታድላችሁ😭😭
2026-01-01 17:24:29
127
user7324870045136
21 Enate :
ተመስገን አባትም ወንድምም አለኘ 🥰🥰🥰
2026-01-01 10:35:34
84
s1073738
እማ በፆለትሽ ቀበጧ ልጅሽ :
አባት ያላችሁ ሽ አመት ይኑርላችሁ
2026-01-01 19:20:23
34
abrham.abebaw
አማራ ካልሆንህ እንደገና ተወለድ 🤴 :
አባታችሁን የምትወዱ
2026-01-03 11:38:52
21
gbresilasi.tesfaw
𝓯𝓪𝓶𝓲𝓵𝔂 𝓳𝓸𝓴 :
አበቴ በጣም ነበር የሚወደኝ ግን ሳልደርስለት አረፈብኝ
2026-01-02 17:47:23
11
emushe01
Elizabeth :
አባቴ የኔ እስፍስፍ እንዴት እደናፈከኝ የኔ ጌጥ😭😭😭
2026-01-01 11:38:56
22
ypm2105
YOAS :
አባቴ ብትኖርልኝ ያልኩት ዛሬ ነው ጎዶሎ መሆኔ የታውቀኝ
2026-01-03 10:20:48
2
eldana133
Lola1619 :
ማን እንደ አባት!!ሞት ክፍ ነጠቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-01 18:23:06
6
selamna14
s :
እንደኔ አባቱን የሚወድ አለ ግን😘
2026-01-04 04:03:11
3
user614622220719
ብርዘገን መኩዬ :
እውነት ነው
2026-01-02 13:24:40
2
ela.g87
Rifan nu&ju💞 :
አባት ለኩራትነው 🥰ወድም ለጠበቃ ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-12 07:20:44
1
user3998611973526
@Wube y21 :
አባቴ ኩራቴ ኑርልኝ አባየ❤❤❤
2026-01-02 18:29:12
4
aschalewwerkneh
Aschalew Werkneh :
አባት ያላችሁ በዚህ ሠአት ደስ ይበላችሁ።
2026-01-01 14:13:37
8
fuchet21
ፉጨት🙅 :
የኔ ጀግና ወንድም🥰
2026-01-01 15:48:06
13
tigestashagre7
Tigest_ashagre :
አታስለቅሰኝ ጌች አባቴ በጣም ናፍቆኛል
2026-01-01 07:21:32
5
stedy2128
tsedi🥀🍫 :
እኔ እግዚአብሔር ብቻ ነው አባቴ😔❤️🙏🙏🙏
2026-01-04 17:37:51
0
user1120975263040
yemeserach (meser) :
❤❤❤አባትዬ❤❤❤
2026-01-02 17:07:32
1
nesibueyosyas
ሥለ ሂወት :
ሆድ ባሠኝ
2026-01-01 09:27:05
8
gize580
ጊዜ ለኩሉ 💚💛❤️ :
እደኔ አባታችሁን ሳታውቁት የሞተባችሁ አንዴኳ ባየሁት ባወቅሁት ብላችሁ ተመኝታችሁ ምታውቁ 🥺🥺🥺
2026-01-02 19:14:43
3
f35753s
s :
የኔም አባት እደዚህ ሊባል ነው በደስታየ ቀን ለዛውም በሰርጌ ቀን ያልተገኘ አባት አባት ሊባል ነው ፈጣሪየ የናቴን የወድሜን እድሜ ከፍ አድርግልኝ የኔ ብቸኛ ወድም ያልታሰበ እርዚቅ አላህ ይስጥህ ከጤና ጋር እኔም ተደስተህ አይቸ ልደሰት 🥰🥰
2026-01-03 07:11:56
3
__ehete
__ehete mine markat :
የኔ አባት የዋህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-08 14:24:26
1
a500471
J❤️ kooki 🐇🐰 :
እውነት ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባቶች 🙏❤🥺
2026-01-01 10:02:19
4
hussainalaradi7
እየሞከርኩነዉ 😔 :
አባቴእኮ ለኔ ወንድሜም ጓድኛየም ሚስጥረኛየም ነዉ አባ ሞቴን ካንተበፊት ያርገዉ 🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰
2026-01-03 04:25:25
2
tens2891
pomi :
ማርያምን አንጀቴ ስፍስፍ አለ
2026-01-01 17:23:47
2
To see more videos from user @getaneh000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About